ፍኖተ መጻሕፍት 📚FinoteBooks1623 ➮አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በኩር ሰንበቴ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ፦በ0913083816 ይደውሉ።
3.31K subscribers
337 photos
1 video
288 links
📚ፍኖተ መጻሕፍት @finoteBooks1623 ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

t.me/FinoteBooks1623
Download Telegram
#ውድ_የግዮን_ቤተሰቦች_እንኳን_ለሊቀ_ሰማዕታት_ቅዱስ_ጊዮርጊስ ወርኃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችኹ ፤ እያልን
#ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (ወንጌላዊ) መጥቷልና ብቅ በሉ..!

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
6🙏2🕊1
📚#መዝሙረ፡ዳዊት፡ንባቡና፡ትርጓሜው

#መዝሙረ፡ዳዊት፡ መነኮሳት፡ካህናት፡መዘምራንም፡በዜማ፡ በንባብ ፡ በቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ በመዓልትም ፡ በሌሊትም ፡ ሳያቋርጡ ፡ እን ዲጸልዩበት፤ ምእመናንም ፡ ከሌላው ፡ ጸሎት፡ይልቅ፡እሱን፡መላልሰው፡ እንዲጸልዩ ፡ የታዘዙ ፤ ኤፌ ፡ ፭ ፡ ፲፱ ። መዝሙር ፡ ፴፫ ፡ ፩ ። በሰማይና በምድር ፡ ያሉ ፡ ሁሉ ፡ በዳዊት ፡ ቃል ፡ ይዘምራሉ ፡ ተብሎ ፡ የተነገረለት፡ በመሆኑ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጥ ፡ ተፈላጊ ፡ መሆኑ ፡ ሲታወቅ ፡ የትርጓሜውም ፡ ዋና ፡ ጥቅሙ፡ ምስጢሩን ፡ ሳያውቁ ፡ የሚጸልዩበት ምእመናን ፡ ምስጢሩን ፡ ዐውቀው ፡ እንዲጸልዩ ፡ ማድረግ ፡ ነው ።-ስለዚህ ፡ ይኸ ፡ መዝሙረ ፡ ዳዊት ፡ ከጥንት ፡ አባቶች ፡ እንደ ፡ ተረ ጐሙትና ፡ ሲወርድ ፡ ሲዋረድ ፡ እንደ ፡ መጣው ፡ ንባቡና ፡ ትርጓሜው ፡ ተጽፎና ፡ ታርሞ ፡ በግርማዊ ፡ ጃንሆይ ፡ ቀዳማዊ ፡ ኃይለ ፡ ሥላሴ ፡ ትእ ዛዝ ፡ በብፁዕ ፡ አቡነ ፡ ባስልዮስ ፡ ፈቃድ ፡ ባ፲፱፻፶ (1950)፡ ዓ ∙ ም ፡ ታተመ

[''አባ ፡ ቴዎፍሎስ ፡
የሐረር ፡ ጳጳስና ፡ የኢትዮጵያ ፡ ሊቀ ፡ ጳጳሳት ፡ ዋና ፡ እንደራሴ "]

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
6👍3🙏2
📖#የበገና መማሪያ ተሻሻሽሎ የቀረበ📖

ከዚህ መጽሐፍ ላይ ያለው የማስተማር ዘዴ መምህሬ መምህር ሲሳይ እኔን ያስተማረበትና እኔ የማውቀው ብቻ ከ750 በላይ በገና ደርዳሪዎች ያፈሩበት /የተገኙበት/ ነው፡፡ በተጨማሪም መጽሐፉ ተማሪዎች ለብዙ ዓመታት ሲገጥማቸው የነበረውን የበገና አደራደር መለማመጃና መማሪያ መጽሐፍ ችግር የሚፈታ ሲሆን ይህን መጽሐፍ በትክክል አንብቦና ተረድቶ ለሚለማመድ ሁሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ በገና መደርደር ይችላል የሚል እምነት አለኝ።

ቀለል ባለ ዘዴ በገናን የመማሪያ መጽሐፍ ችግር ባለበት በአሁኑ ወቅት ይህ መጽሐፍ አንዲዘጋጅ የረዳን እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን፡፡

አቤል ተክዑ ኢንጂነር የበገና መምህር


ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
8👍3🔥1
#ራእየ_ኒፎን

የይቅርታ ፏፏቴ የርኅራኄ ባለጠጋ የሆንክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ! ፊትህን ከእኔ አትመልስ፤ ማረኝ፤ ይቅርም በለኝ፡፡

ጌታ ሆይ “አላውቅህም አትበለኝ!' ጌታ ሆይ እስከዛሬ የት ነበርክ?' ብለህም አትቆጣብኝ፡፡ በኃጢአት የቆሸሽሁ፧ በበደል እንደ ጢስ የጠቆርሁ፤ ሕግህን በመተላለፍ የበሰበስሁ፤ ፍቅርህን በመርሳት የተዋረድሁ፤ በርኵሰት የሽተትሁ፤ በዲያብሎስ ምክር የጠፋሁ፤ ሰዎች በሚሠሩት አስነዋሪ ሥራም ዋነኛ የሆንኩ የማልጠቅም ትቢያና ጉድፍ ልጅህን አትናቀኝ፤ ከፊትህም አፍሬ አልመለስ፡፡

መምህሬ ሆይ! ከእኔ አትራቅ፤ ራራልኝ፤ አድነኝም፡፡ ሰው ወዳጅ ሆይ “አንተ የኃጢአተኛን በንስሐ ከክፉ መንገዱ መመለሱን እንጂ መጥፋቱን እንደማትሻ' አውቃለሁና ተመልሰህ እስክትረዳኝና ምሕረትህን እስካገኝ አላርፍም፡፡"

(ራእየ ኒፎን ገጽ 59)


ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
15🙏3
💧አስገብተናል💧..

📖"#የዐዲሱ_ዓለም_ክርስትና_እና_የስሕበት_ሕግ_ከዐዲሱ_ዘመን_እንቅስቃሴ_እና_እሳቤ_ጋር"📖

"ይህንን መጽሐፍ የምጽፈው የኢትዮጵያ ልጆች በሥራ እንዲያምኑ ነው።" ያሉት የመጽሐፉ አዘጋጅ #ቀሲስ ዘበነ ለማ [ዶ/ር]፤ መጽሐፉን ጽፎ ለማጠናቀቅ ኹለት ዓመት የወሰደ መሆኑንና ከአንድ ዓመት በፊት ተጽፎ አልቆ አንዱን ዓመት ለመጽሐፍ ዝግጅት በሚሆን መልኩ ሥራዎች ለመሥራት እንደወሰደ ገልጸዋል።

"ለኢትዮጵያ የኒው ኤጅ እምነት አራማጆች ባለማወቅ ከሆነ ትምህርት ይሰጣል፤ አውቀውት ከሆነ ግን እንደ ፈረንጆቹ በግልጽ ወጥተው አምላኬ ሉሲፈር ነው በሉ።" በማለት ፀሐፊው ሃሳባቸውን ገልጠው መጽሐፉን ባርከው መርቀዋል።እኛም ከቡራኬው በኋላ አስገብተናል ብቅ በሉ ተሰናድቷል..!

ሼር...

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
5🕊2🙏1
📖📖📖
ታሪከ ነገሥት
[ከምኒልክ፩ይ እስከ ምኒልክ ፪ይ]


#ይህ የመምህር ደሴ ሃይማኖትን አገናዝቦ የያዘ የምርምር ውጤት ነው:: ውጤቱም የጥንት የግእዝ ጽሑፎች ተርጉሞ ፣ የየዘመኑን ነገሥታት ታሪክ ያቀረበ ስለሆነ በሙያው ለተሰለፉ ሁሉ ጥሩ መረጃ ሊሆን ይችላል:: ከጥንት ጀምሮ የተጻፈው የሀገራችንን ታሪክ አንብቦ ለመረዳት ፣ የተጻፈበት ቋንቋ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው:: መምህር ደሴ ከፍተኛ የሆነ የግእዝ ዕውቀትን ተጠቅሞ የተለያዩ በግእዝ የተጻፉ የብራና መጻሕፍትን በመተርጎም እና ይዘታቸውን በማነጻጸር ይህን መጽሐፍ ታሪክ ነገሥት በሚል ርዕስ ለአንባብያንና ለተመራማሪዎች አበርክቷል:: ሌሎችን የሚያበረታታ ጥሩ ተግባር ነው::

✍️ባየ ይማም ( ፕሮፌሰር )
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

[ቻናላችንን ሼር ማድረግ አይርሱ!]

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
8👍3🥰1🙏1
📚ተወዳጆች ...
#አኮቴተ_ቁርባን
#ቅዱስ_ጳውሎስ
በድጋሚ ታትመው ገበያ ላይ ውለዋል..!


ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
4🙏2🥰1
💔🖤💔

በብዙዎች ዘንድ "የሀገር ዋርካ" እና "የሁሉም አባት" በመባል የሚታወቁት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር አርፈዋል።፣ በሀይማኖት አባትነታቸውና በአገር ሽማግሌነታቸው ከፍተኛ መከበርን ያገኙ ታላቅ መሪ ነበሩ። ህልፈታቸውም በመላው የሀገሪቱ የእስልምና እምነት ተከታዮችና በሌሎችም ኢትዮጵያውያን ዘንድ ጥልቅ ሀዘንን ፈጥሯል።

በሚዲያ በልዩ ልዩ መድረክ መልእክት ሲያስተላልፉ ንግግራቸው ስለሚስብ እምነት ሳይለይ ኹሉም ያደምጥ ነበር። በእኛም በክርስቲያኑ ማኅበረሰብ ዘንድ እንኳን ተወዳጅ ስብእና ያላቸው ናቸው።

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ በኢትዮጵያ የሃይማኖቶች መቻቻልና አብሮነት እንዲጎለብት ባደረጉት አስተዋጽኦ ሲታወሱ ይኖራሉ። ለመላው ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እንመኛለን።
😢18💔92😁2
📖#መጽሔተ_ወራዙት_ዘኦርቶዶክስ📖 [የኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች መስታወት]

#ቅዱስ የሐንስ አፈወርቅ የወጣትነትን ክብደት ለመግለጥ፥ "የወጣትነት ዕድሜ የአውሬነት ጊዜ ነው። በመኾኑም ብዙ ተቆጣጣሪዎች፣ መምህራን ርእሳነ መምህራን፣ አገልጋዮችና የግል መምህራን ያስፈልጉታል። እነዚህ ሁሉ ተደርገውለት የአውሬነቱ ጠባይ ከቆመ ደስታ ነው። ያልተገራ ፈረስ ወይም ለማዳ ያልኾነ የዱር አውሬ ማለት ነው ወጣትነት። ነገር ግን ከመጀመሪያው ጀምሮ ከልጅነት እድሜው አንሥቶ ከመልካም ሕግጋት ጋር እንዲጣበቅ ካደረግነው ብዙ ደካሞ ላይጠይቀን ይችላል። መልካም የኾኑት ልማዶቻቸው እንደ ሕግ ይቆጥራቸውና ጥሩነት የሕይወታቸው መመሪያ ና ሕግ ይኾናል።'' በማለት ይገልጻል።
[ከውስጥ ገጽ የተቆረሰ]

#ይህ መጽሔተ_ወራዙት_ዘኦርቶዶክስ በሚል ርዕስ #በዲያቆን_ዮሐንስ_ጌታቸው የተዘጋጀ በኦርቶዶክሳዊ ወጣትነት ላይ የሚያጠነጥን መጽሐፍ በፊት ከነበረው ተሻሽሎ ቀድሞ ያልተካተቱ አንዳንድ ጉዳዮችን በማካተት በድጋሚ ታትሟል!#ውድ ወጣቶች እንዲኹም ተተኪው ትውልድ የሚያሳስባችኹ ኹሉ ብታነቡት ታተርፉበታላችኹ!

#ቻናሉን ሼር ማድረግ አይርሱ...!

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
6🙏3
#አሐቲ_ድንግል ለ6ተኛ ጊዜ ታትማለች!

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
👍32🙏1
💧#ዜና_መጽሐፍ

#ሃይማኖታዊ_ገድል

“ወንድማችን ዲ/ን ዘአማኑኤል ገና በወጣትነት ዕድሜው ሀሁ ብሎ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ራሱን ያዘጋጀ፣ ለብዙ ወጣቶች አርኣያና ሞደል መኾን የሚችል፣ ብስለትን ከትሕትና አንድ አድርጎ የያዘ፣ ትጉህና ቅን፣ አርቆ አሳቢ የኾነ ድንቅ የቤተ ክርስቲያን ልጅ ነው።
በዚህ የወጣትነት ዕድማው የሐዋርያው የቅዱስ ይሁዳን መልእክት መሠረት አድርጎ ስለሃይማኖታዊ ገድል በሁሉም የዕድሜ ደረጃ ላለነው በሚመጥን መልኩ አዘጋጅቶ አቅርቦልናል። የይሁዳ መልእክት አንድ ምዕራፍ ብቻ ያለው ሲሆን ዶግማና ቀኖናን በጠበቀ መልኩ በብዙ መንገድ ተንትኖ እና አብራርቶ ትልቅ መጽሐፍ አድርጎ ጽፎ እነሆ ይለናል። በእንድ ምዕራፍ ተነሥቶ ትልቅ መጽሐፍ መጻፍ እንደሚቻልም ሞዴል ኹኖ አሳይቶናል።
በዚያ ላይ ወጣት እንደመሆኑ ብዙ ፍላጎቶች ያሉት ሲሆን ነገር ግን ራሱን ገዝቶ ከራሱ ይልቅ በተ ክርስቲያንን አስቀድሞ ይህን የመሰለ መንፈሳዊ ሥራ ሠርቶ ትውልድ ለሚታነጽበት ለቤተ ጉባኤ መስጠቱ ለቤተ ክርስቲያን ይበልጥ ያለውን አርቆ አሳቢነት ፍንትው አድርጎ ያሳየናል።
ስለዚኸ ምእመናን ሆይ ይኸን መጽሐፍ ገዝተን በማንበብ ራሳችንን እንድናንጽበት ወዲኸም ት/ቤቱን እንድናግዝበት ለማለት እወዳለኹ።


✍️ሊቀ ሊቃውንት ትሕትና ተስፋዬ በሐይቅ እስጢፋኖስ አቡነ ኢየሱስ ሞዓ አንድነት ገዳም የኖኅተ ብርሃን ሸቱ ጉባኤያት መጻሕፍተ ትርጓሜ አዳሪ ት/ቤት የቅኔ፣ የአቡሻኸርና የ፬ቱ ጉባኤያት መጻሕፍተ ትርጓሜ ምስክር መምህር።

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816
5🙏4
---
#ዲያብሎስ የሚዋጋው ሁሉን ነው፡፡ በእግዚአብሔር ጸጋ በማደግ ላይ ያሉትን እንኳ ይዋጋል፡፡ እንዲያውም ውጊያው በእነርሱ ላይ ይበረታል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም ሰው ራሱን ከውጊያዎቹ ነጻ ወይም የበላይ አድርጎ የማሰብና ቸልተኛ መሆን የለበትም::

ንጉሥ ዳዊትን እናስታውስ! እርሱ ምንም አንኳ የእግዚአብሔር መንፈስ ቢያድርበትና በእግዚአብሔር የተቀባ ቢሆንም በዝሙት ወድቆ የከፋ ኃጢአትን ፈጽሞአል፡፡ በዚህም ዲያብሎስ ሁሉን እንደሚዋጋ እናስተውላለን:: «ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደ አንበሳ ይዞራል፤» (1ኛ ጴጥ 5÷8) ተብሎ ተጽፎአልና። ይህን ማለት ታዳኙን ለማጥመድ ያለ ማቋረጥ ይዞራል ማለት ነው::

በኢዮብ ታሪክ ውስጥ እንደምናነበው እግዚአብሔር ሰይጣንን «ከወዴት መጣህ›› ብሎ ሲጠይቀው እንዲህ በማለት ነበር በግልጽ የመለሰው:- ‹‹ምድርን ሁሉ ዞርኋት በእርሷም ተመላለስሁ፤» (ኢዮ 1፡7፤ኢዮ 2፡2) በማለት፡፡ በእርግጥም ይህ ዙረት የሚታደን ለመፈለግ ብሎም ለመጣል የሚደረግ ዙረት ነው፡፡

ዲያብሎስ የሚዋጋው ሰው በመንፈሱ ብርቱ ቢሆንም እንኳ ቶሎ አይተወውም፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ኃጢአት እንዲህ የሚል ቃል አለ:- «ወግታ የጣለቻቸው ብዙ ናቸውና፤እርሷም የገደለቻቸው እጅግ ብዙ ናቸው::» ምሳ 7:26:: ዲያብሎስ አሥራ ሁለቱን የጌታ ሐዋርያት ለመዋጋት እንኳ አላመነታም፡፡ ስለዚህ ውጊያም ጌታችን ለሐዋርያው ለቅዱስ ጴጥሮስ እንዲህ በማለት ነግሮታል፦ «ስምዖን፤ስምዖን ሆይ፦ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፧ ...»ሉቃስ 22:31-32::

#ብፁዕ_አቡነ_ሺኖዳ_ሳልሳዊ [የዲያቢሎስ ዉጊያዎች]

ፍኖተ መጻሕፍት
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816
9👍2🙏2
-----📖📖------
†ገድለ አቡነ መድኃኒነ እግዚእ †

መዘንጋታቸው እጅግ ከሚያስቆጭ ኢትዮጽያውያን አባቶች ትልቁን ሥፍራ እኒህ አባት ይወስዳሉ:: የማር ወለላን በሚያስንቅ ጣዕመ ሕይወታቸው ሃገራችንን ያጣፈጡ: ብርሃን ሆነው ብዙ ቅዱሳንን የለኮሱ ታላቅ ጻድቅ ናቸው::

አባ መድኃኒነ እግዚእ የተወለዱት በ፲፫ኛው መቶ ክ/ዘመን አካባቢ ትግራይ [አዲግራት] ውስጥ ነው:: ወላጆቻቸውም ቀሲስ ሰንበትና ሒሩተ ማርያም ይባላሉ:: በደግነትም እጅግ የታወቁ እንደ ነበሩ ገድላቸው ይናገራል:: "መድኃኒነ እግዚእ" ማለት "ጌታ መድኃኒታችን ነው" ማለት ነው:: ::

#የ፯ቱ እና የ፵፯ቱ ከዋክብት አስተማሪ: የአበው ፫ቱ ሳሙኤሎች [ዘዋልድባ: ዘጣሬጣና ዘቆየጻ] : የሌሎችም እልፍ አእላፍ ቅዱሳን አባት የሆኑት አባ መድኃኒነ እግዚእ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ፤አራዊትን ገዝተዋል: በአንበሳ ጀርባ ላይ እቃ ጭነዋል:: ከረዥም የተጋድሎ ሕይወት በሁዋላም ኅዳር ፫ ቀን ዐርፈዋል:: እድሜአቸውም ፻፹ ነው::

" መድኃኒነ እግዚእ አቡነ መስተጋድል::
ምንኩስናሁ ምዑዝ ከመ ኮል::
በመንፈሰ ጸጋ ክሉል::" [መጽሐፈ ሰዓታት]

# የታላላቅ አባቶች ገድል በእውነቱ በሊቃውንት ጉባኤ አባል በኾኑት በጥራት ሲዘጋጅ ያስደስታል። [መጋቤ ምሥጢር ፍሬ ስብሐት ዱባለን]፥እየመረቅን ገድሉን በመግዛት ገዳሙን እንርዳ !

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
10
#በቅርብ_ቀን_ይጠብቁ

‹‹ነገረ አበው ኢትዮጵያውያን››

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
አበው ሕይወትና ሥነ-ጽሑፋዊ ቅርስ

#Ethiopian_Patrology

አዘጋጅ #በኃይሉ #በቀለ ወልደጊዮርጊስ (MTh, MA)

የዚህ ታላቅ ሥራ ዋና ዋና ገጽታዎች

1. ቀዳሚ ቃል: በመምህር በአማን ነጸረ (ደብተራ እና የሕግ ባለሙያ) የተጻፈለት ሲሆን የመጽሐፉን ጥልቀትና ፋይዳ ያብራራል።

2. የታላላቅ ምሁራን አስተያየትም ታክሎበታል: እነ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ቀሲስ ግርማ ባቱ እና ዶክተር አቤሰሎም ነቅዐ ጥበብ ለመጽሐፉ የሰጡት ገንቢ አስተያየት ለጥናቱ ጥራት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል።

3. አንኳር ይዘቱ ደግሞ ይህን ይመስላል: መጽሐፉ ከሐዋርያዊ ዘመን ጀምሮ እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አበው የኖሩትን መንፈሳዊ ሕይወት፣ ያስተማሩትን ቀና የተዋሕዶ ትምህርት እና ቤተ ክርስቲያኒቱን ከኑፋቄ እንዴት እንደጠበቁት ይመረምራል።

4. ጥናቱ ነገረ አበው ኢትዮጵያውያን፣ የቅዱስ ያሬድ መለኮታዊ ዜማዎች፣ የዛግዌ ዘመን አበው ሥራዎች፣ የገዳማውያን ሊቃውንት ዘመን፣ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫና የዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ አስተዋጽኦዎች፣ የሀገር ውስጥ እና የውጭ የሃይማኖት ውዝግቦች፣ እና በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ የአበው ትውፊት ቀጣይነት ባሉ ሰፊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል።

5. የታሪክ ዳሰሳው ደግሞ: በዐድዋ ድል የተመዘገበው ድል፣ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ራስ ገዝነት፣ እና የሃይማኖት አንድነትን የማምጣት ጥረቶች ከመጽሐፉ አንኳር ነጥቦች መካከል ናቸው።

• የመጀመሪያ ዕትም: ፳፻፲፰ ዓ.ም. (2025 A.D.)

#በቅርቡ_ገበያ_ላይ_ይጠብቁ!

📚
ፍኖተ መጻሕፍት

 [ እንደ መጻሕፍት ያለ ዘመድ ከወዴት ይገኛል?]

📱
ይደውሉልን ፦0913083816
👍3🙏3🎉1
💧📖💧
ጠፍቶ የነበረው ታላቁ
#ድርሳነ_መድኃኔዓለም_ወገድለ_መባዓ_ጽዮን
በድጋሚ ታትሟል ለመጪው በዓል ደግሞ ማለትም ለጥቅምት 27 ዓመታዊ በዓለ መድኃኔዓለምወ መባዓ_ጽዮን እጃችሁ መግባት አለበት!

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
6🙏3
📔#መድሎተ_ጽድቅ
[በመምህር ያረጋል አበጋዝ]

#መንፈስ_ቅዱስ በነቢይ ዳዊት አድሮ “ይትባረክ እግዚአብሔር አምላኪየ ዘመሀሮን ጸብአ ለእደውየ ወቀትለ ለአጻብእየ - ፈጣሪዬ እግዚአብሔር ለእጆቼ ሰልፍን፣ ግራ ቀኝ ማማተብን፣ ለአእምሮዬ እቀውትን ለአንደበቴ መልስን የሰጠኝ ይክር ይመስገን ብሏል መዝ. 143፡1 “መድሎተ ጽድቅ - የእውነት ሚዛን በእጅህ አስጨብጦ፤ ቀዳሚውን፣ ማእከላዊውን፣ ደኃራዊውን፤ አማኒ፣ መናፍቅ፣ ተርጓሚ፣ ተቃዋሚ፣ አስተማሪ፣ ተከራካሪ የሚገናኝበት የምሥጢር ሜዳ ስለ ጻፍህ መንፈስ ቅዱስ በጥበቡ አሠርቶሃል፡፡ በተለይም ዛሬ በልቡናው ሳይሆን በሆዱ የሚያስብ አስተማሪ (ሰባኪ) ነኝ ባይ እንደ ተምች በወረደበት ጊዜ፣ በትረ ኖሎት ያዝን ባዮችም ከሜዳው ሸሽተው ከበጐች ተለይተው በትራቸውን በበትረ መንግሥት በቀየሩበት ጊዜ ይህን መጽሐፍ ማውጣትህ የተኙትን ያነቃል፣ እምነታቸው የዛገባቸውን ይወለውላል፣ መምሰል የማረካቸውና መሆን ያቃታቸውን ከቻሉ እንዲያስቡ ያደርጋል እላለሁ፡፡

#የንታ_መምህር_ደጉ_ዓለም_ካሳ [የመጻሕፍት እና የቅኔ መምህር]

#የንታ ያለምክንያት ይህን እንዳላሉ ልብ ልትል ይገባል!!ጊዜውን የሚዋጅ ይህን ምርጥ የጦር እቃ እነኾ..!

📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

t.me/FinoteBooks1623
5👍3🙏2🔥1
📖#ኦርቶዶክሳዊ_ቅዱሳት_ሥዕላት📖

#በዚህ_ክልስ_ዕትም ከቀደመው ዕትም አንጻር ተጨማሪ ሃሳቦችና ርእሶች ከአስረጂ ቅዱሳት ሥዕላት ተካትተውበት የተዘጋጀ ነው። በይበልጥ ቅዱሳት ሥዕላትን ስለሚያዘጋጁ ሠዓሊያን የትምህርት ዝግጅት ሒደት፣ የሚጠቀሙባቸው ቁሳቁሶች፣ የአሣሣል ቅደም ተከተሎችና ጥንቃቄዎች፣ ስለሚያጋጥማቸው ፈተናዎችና መፍትሔዎችቻውን አካቷል። በተጨማሪም በዚህ ዘመን የተለያዩ የሕንጻ ቤተ ፈተናዎችና ክርስቲያን አሠሪ ወይም እድሳት ኮሚቴዎች ከማማከርና በአካል ከመጎብኘት የሚታዩ ክፍተቶችን ከነመፍትሔዎቹ ቀርቧል። በተጨማሪም በዚህ ዘመን የሚታዩ የሌላ እምነት ሥዕሎችን እና ቅሰጣዎችን እንደ ንጽጽር ከሚገኙባቸው ደብራት በናሙና በማስረጃ ቀርቧል።

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
6👍2
#የብርሃን_እናት 12ኛ ጊዜ ታትማለች!


ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
7🙏3👍1
💧💧💧ወጥቷል !!!
በጉጉት ስንጠብቀው የከረምነው #መምህር_ያረጋል_አበጋዝ
📖ኢቮሊዩሺን
የተረጋገጠ ሳይንስ ወይስ እምነት ?
የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ገበያ ላይ ውሏል..!

# ደብተራ_በአማን_ነጸረ እንዳሉት ...👇
ድሮ፣ የነገሥታት መልእክት ሲደርስህ ባለህበት ቆመህ እጅ ትነሣለህ። የተክለ ጻድቅ መኩሪያ (ተጻመ) ግለ ታሪክ ላይ፥ ጃንሆይ ሲደውሉ ተጻመ እጅ ነሥተው ነው ስልኩን የሚያነሡት። ወጉ ሥርዓቱ ነው። ወገኛ ሆኜ ነው መሰል እኔም ትልቅ ሰው ሲደውል ቁጭ ብዬ አላናገርም። መቆም የማልችበት ቦታ ከሆንኩ ስልኩን አላነሳም። ያረጋል በዚህ ልክ ከማከብራቸው ወንድሞች መካከል ነው። መንፈሳዊ ሕይወትን ከዘመናዊ ንባብ ጋራ በመቃኘት ሁለት ዓይኖች አሉን። አንዱ ያረጋል ነው። ንግግሩንም መጽሐፉንም መንፈሴን ሰበር አድርጌ ነው የምሰማው የማነበው።

የምንወድህ Yaregal Abegaz Kebede ስለችሮታህ እናመሰግናለን።
---
➮እኛም እጅ ነስተን አመስግነን በልዩ ቅናሽ አቅርበናልና እናንተም መጥታችኹ ሳያልቅ ሸማምቱ...!


ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
7👍4🥰2🤩2🙏1🕊1
#ሠለስቱ_ሐዲሳት

➥ረዘም ላለ ጊዜ ከበያ ላይ ጠፍቶ የነበረው፦ግብረ ሐዋርያት
፦ሰባቱ መልእክታት
፦ራእየ ዮሐንስ አንድምታ ተሻሽሎ በጥሩ ኹኔታ በድጋሚ ታትሟል።

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
8🙏4