✨📖 #ወንጌል_ቅዱስ ✨📖
.....፱/ ወእመኒ ዐይንከ ታስሕተከ ምልሓ ወግድፋ እምላዕሌከ፤
ዓይንህ ብታስትህ አውጥተህ ጣላት፡፡
እስመ ይኄይሰከ ነቋረከ ትባእ ውስተ ሕይወት እምእንዘ ክልኤ ዐይን ብከ ትትወደይ ውስተ እሳተ ገሃነም፡፡
➮ዛሬ በዚህ _ ዓለም ሁነህ ኑረህ፤ ኋላ ገሃነም ከምት ወርድ፤ ዛሬ በዚህ ዓለም አንድ ": ዓይን ሁነህ ኑረህ ኋላ መንግሥተ ሰማያት ብትገባ ይሻለሃልና፡፡
#አንድም ወእመኒ ዓይንከ ብለህ ሁሉ ንም አንብብ፡፡➮#የነቀፍከውን ኤጲስ
ቆጶስ ሹመህ ኑረህ ኋላ ገሃነም ከምትወርድ ፤
ዛሬ በዚህ ዓለምየነቀፍከውን ኤጲስ ቆጶስ ሽረህ ያልነቀፍከውን ኤጲስ ቆጶስ ሹመህ ኑረህ ኋላ መንግሥተ ሰማያት ብትገባ ይሻልሃልና፡፡
፲ ዑቁ ኢታስተሐቅርዎ ለአሐዱ እምእሉ ንዑሳን፤
➮#በእኔ ካመኑ ከምእመናን አንዱን አትናቁ አታቃሉ እንዳትንቁእንዳታቃልሉ አስተውሉ፡፡
#የማቴዎስ_ወንጌል_ከምዕራፍ_፲፰
✨ወንጌላችንን እንዲህ አንድ በአንድ እስከ ትርጓሜው ማወቅ ግድ ነው !ከቀድሞ አባቶች ሲተረጎም የመጣው ንባቡና ትርጓሜው በአንድምታ አድርገው ለአይን ጎላ ባለ ና ለንባብ ደግሞ በቀለም የተለየ ና በምቹ ኹኔታ ያቀረቡልልን #መጋቢ ሐዲስ ቃለ ሕይወትን እያመሰገንን እጅግ ወሳኝ በመኾኑ ባያመልጠን መልካም ነው እንላለን!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623

❤5🕊3🙏2
Forwarded from ፍኖተ መጻሕፍት 📚FinoteBooks1623 ➮አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በኩር ሰንበቴ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ፦በ0913083816 ይደውሉ። (Tekle Ethio Ghion)
📖#ሐተታ_ዘቅዱስ_አትናቴዎስ
#ያለሀሰት ቅዱስ አትናቴዎስ ለቤተክርስትያን አምድ ከምንላቸው ቅዱሳን አባቶቻችን አንዱና ዋነኛው መኾኑ አያጠያይቅም ታድድያ ከእርሱ ግሩማን አበርክቶዎች መካከል "ተስእሎተ አንትያኮስ" የተሰኘውን መጽሐፍ #መምህር_ቃለ ጽድቅ_ሕግነህ በተዋበ እና ለንባብ ምቹ አድርገው የተረጎሙት ሲኾን ➱ቅዱስ አትናቴዎስ በዚህ መጽሐፍ ከሚመልሳቸው ጥያቄዎች .....
➮አንትያኮስ፡ ርኩሳን መናፍስት የሆኑ አጋንንት ከቅዱሳት መጻሕፍት የሚፈሩት የጸሎት ዐይነት የቱ ነው?
➮ጥያቄ ፦ በውኑ ለኃጥአን ነፍሳት በዚህ ዓለም ዘመዶቻቸው የመታሰቢያ(ተዝካር) ቍርባን፣ ጸሎትና ምጽዋት ቢያደርጉላቸው በዚያኛው ዓለም ይጠቅማቸዋልን?
➮ጥያቄ ፦ ለሰው እጅ ሥራዎች እንዳንሰግድ እግዚአብሔር በነቢያቱ አዝዞናልና ለምን የሰው እጅ ለሠራው ለቅዱሳን ሥዕልና ለቅዱስ መስቀሉ እንሰግዳለን?
➮አንትያኮስ፡- ከኃጢአት ሁሉ የሚበልጠው ኃጢአት የቱ ነው?
➮አንትያኮስ፡- ብዙ በደልንና ኃጢአትን የሠራ ሰው ቢኖር ከዚያም በኋላ ንስሓ ቢገባ፤ እንደገና ተመልሶ ኃጢአት ቢሠራ እግዚአብሔር ንስሓውን ይቀበለዋልን ወይስ አይቀበለውም?
#ይህንና መሰል ጥያቄዎችን ከነ መልሶቻቸው የያዘ ልዩ መጽሐፍ በመኾኑ እንድታነቡት ግብዣችን ነው!
📚ግዮን መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL ,በEMS እንዲሁም የ delivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
📱ይደውሉልን ፦0913083816
Telegram
https://t.me/GhionBookStore1623

❤7👍3
📖#አንድሮሜዳ📖
#የዶክተር_ሮዳስ አንድሮሜዳ የተሰኘው መጽሐፍ የጥንት ኢትዮጵያውያን የሕዋ ሥልጣኔ ከዘመናዊው ሳይንስ አንጻር በደንብ ፍንትው አድርጎ የሚያብራራ እንዲሁም ከሕጻናት እስከ አዋቂ እንዲረዳው ተቀምሞ የተዘጋጀ ለልጆች ደግሞ ንቃተ ሕሊናን የሚያስጎነጭ ጥዑም ጦማር ነው ። ለዚህ ሳምንት ለልዩ ቅናሽ የመረጥነው መጽሐፍ ነው ። ቻናሉን #ሼር በማድረግ ወዳጆቻችሁን ተጠቃሚ አድርጉ!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
#የዶክተር_ሮዳስ አንድሮሜዳ የተሰኘው መጽሐፍ የጥንት ኢትዮጵያውያን የሕዋ ሥልጣኔ ከዘመናዊው ሳይንስ አንጻር በደንብ ፍንትው አድርጎ የሚያብራራ እንዲሁም ከሕጻናት እስከ አዋቂ እንዲረዳው ተቀምሞ የተዘጋጀ ለልጆች ደግሞ ንቃተ ሕሊናን የሚያስጎነጭ ጥዑም ጦማር ነው ። ለዚህ ሳምንት ለልዩ ቅናሽ የመረጥነው መጽሐፍ ነው ። ቻናሉን #ሼር በማድረግ ወዳጆቻችሁን ተጠቃሚ አድርጉ!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤8👍3
#ገድለ_አቡነ_ሐራ_ድንግል
#ማኅቶተ ቤተክርስቲያን ጳውሎስ ከመዠመሪያ አንሥቶ የነበሩ የቅዱሳንን ስም እየጠራ ገድላቸውን እየጠቀሰ በቃልም በመልእክትም ያስተምር ነበር፡፡ ዕብ. ፲፩፥፴፪
“እንግዲህ ምን እላለሁ፤ የጌዴዎንን፣ የባርቅን፣ የዮፍታሔን፣ የሶምሶንን፣ የዳዊትን፣ የሳሙኤልን የሌሎችንም ነቢያት ነገር ልነግራችሁ ቀን ያጥርብኛልና፡፡ በሃይማኖት የተጋደሉትን ነገሥታትን ድል የነሡትን ዋጋቸውን ያገኙትን ትሩፋት የሠሩትን ተስፋቸውን ያገኙትን የአንበሶችን አፍ የዘጉትን ዋዕየ እሳትን ያጠፉትን፣ ከጦር ስለት የዳኑትን፣ በመከራቸው የፀኑትን በሰልፍ ጊዜ የበረቱትን፣ የጠላቶቻቸውን ጭፍራ ያሳደዱትን ነገር እንዳልነግራችሁ ቀን ያጥረኛል፡፡” “ከመከራ እንዲድኑ አልወደዱምና፤ የገረፏቸው የዘበቱባቸው፣ አስረው ያጋዟቸውም አሉ፤ በመጋዝ የሰነጠቋቸው፣ በድንጊያ የደበደቧቸው፣ በሰይፍ ስለት የገደሏቸው አሉ፤ ማቅ የተልባ እግር የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ፤ ተጨነቁ፣ ተቸገሩ፣ መከራ ተቀበሉ፣ ተራቡ፣ ተጠሙ፡፡” ዕብ. ፲፩፥፴፪
#ገድላቸውን አንብበን ከበረከታቸው የምንሳተፍ ያድርገን!
👉#ማሳሰቢያ የቀረን የተወሰነ ፍሬ ነውና እንዳያመልጥዎ ‼
[አንብበው ሲጨርሱ ቻናሉን ሼርማድረግ አይርሱ!]

❤6🙏3👍2
#የመጽሐፍ_ቅዱስ_ታሪኮች_ለልጆች
#የልጆች የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች አስገብተናል! #በመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የታተመ ውስጡ ከለርድ ልጆችን በሚማርክ መልኩ የተዘጋጀ ነው። ልጆቻችንን የነገ የቤተክርስቲያን ተረካቢ እንደመኾናቸው በሃይማኖትና በወንጌል ኮትኩተን በማሳደግ ኃላፊነታችን እንወጣ ዘንድ እንዲያስፈልግ ልብ ይሏል !

❤5🕊3👍1
✨#ዜና_መጽሐፍ
📖#አንጋረ_ሊቃውንት📖
#ትናንት የሌለው ዛሬ፣ መነሻ የሌለው መድረሻ የለውም፡፡ የእኛ ዛሬነት የትናንት መነሻነት ሲኾን፤ የዛሬው ማንነታችን ደግሞ ለነገዎቹ መነሻ ነው፡፡ “በቃል ያለ ይረሳል፣ በመጽሐፍ ያለ ይወረሳል” እንዲሉ፤ የዛሬ እኛዎች የትናንት ዛሬዎች፣ የነገ ትናንቶች እንደ መኾናችን መጠን፤ ከቀድሞ ጀምሮ ቃል በቃል ሲነገር የመጣውን የአባቶቻችን ብሂል ለዛሬ ተጠቅመንበት ቀጣይ ትውልድም እንዲጠቀምበት ለማስቻል መ/ር ሐዲስ ደከመኝና ስለቸኝ ሳይሉ ከአበው ቃል በቃል የመጣውንና ከመጻሕፍት ያገኙትን አሰባስበው ያቀረቡልን በመኾናቸው የአባቶች በረከት አይለይዎት በማለት ልባዊ ምኞቴን እገልጻለሁ። በዚሁ አጋጣሚ ቀደምት አባቶቻችን እንኳን ፍቅራቸውን፤ ሊያስተላልፉ የፈለጉትን መልዕክት ለጆሮ በማይጎረብጥ፣ ልብን በሚመስጥ ኹኔታ ይገልጹ እንደ ነበር መረዳት ችያለሁ፡፡
#መምህር_ዳግማዊ_ሙሴ
[የመጽሐፈ ምንኃር አዘጋጅ]
#አንብበው_ሲጨርሱ_ሼር_ማድረግ_አይርሱ!

❤8🙏2🕊2
📖#ዜና_አበው 📖
[ዘውእቱ መጽሐፈ ገነት ካልዕ]
#የአባቶች ንግግር የመንፈሳዊ ሕይወት ትርጉም ነው፡፡ በቅድስና አኗኗር ውስጥ የሚነገሩ ቃላቶች የመንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ፍሬዎች ናቸው፡፡ የእግዚአብሔር የባሕርይ መገለጫዎቹን ማደሪያዎቹ በሆኑ በቅዱሳን ኑሮ ላይ እናገኛቸዋለን፡፡ ያ የመንፈስ ፍሬም ነገረ እግዚአብሔር ይባላል፡፡ ቢሰሙት የማይሰለቹት ቢያወሩት የማይጠግቡት ሁልጊዜ መንፈስን የሚያድስ ህሊናን የሚያለመልም ንግግር ነው። #በመምህር_አብርሃም_ፈቃዴ ተተርጉሞ የቀረበልን ዜና አበዊነ ቅዱሳን የሚለው መጽሐፍም ይሄው የአባቶች ጥልቅ ድንቅ የሕይወት ጣዕመ ንግግር ነው᎓᎓ በዘመናቸው ደርሰን በአካለ ሥጋ የማናያቸው አባቶቻችን ዕለት ዕለት እንዲመክሩን የሕይወት ጣዕማቸው ይሄው ደርሶናል፡፡ ወንጌል በሕይወት ስትገለጥ ምን እንደምትመስል ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ መጽሐፍ ነው፡፡በጣዕመ መንፈስ ቅዱስ ከታሹ አባቶች ጋራ ማውራት ምን ያህል ጥቅም እንዳለው ለመረዳት እስከ መጨረሻው ማንበብ ነው።
#የኔታ_ገብረ_መድኅን_እንየው

✨✨✨✨#ውድ_የግዮን_ቤተሰቦች_እንኳን_ለሊቀ_ሰማዕታት_ቅዱስ_ጊዮርጊስ ወርኃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችኹ ፤ እያልን
#ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (ወንጌላዊ) መጥቷልና ብቅ በሉ..!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
#ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (ወንጌላዊ) መጥቷልና ብቅ በሉ..!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤6🙏2🕊1
📚#መዝሙረ፡ዳዊት፡ንባቡና፡ትርጓሜው
#መዝሙረ፡ዳዊት፡ መነኮሳት፡ካህናት፡መዘምራንም፡በዜማ፡ በንባብ ፡ በቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ በመዓልትም ፡ በሌሊትም ፡ ሳያቋርጡ ፡ እን ዲጸልዩበት፤ ምእመናንም ፡ ከሌላው ፡ ጸሎት፡ይልቅ፡እሱን፡መላልሰው፡ እንዲጸልዩ ፡ የታዘዙ ፤ ኤፌ ፡ ፭ ፡ ፲፱ ። መዝሙር ፡ ፴፫ ፡ ፩ ። በሰማይና በምድር ፡ ያሉ ፡ ሁሉ ፡ በዳዊት ፡ ቃል ፡ ይዘምራሉ ፡ ተብሎ ፡ የተነገረለት፡ በመሆኑ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጥ ፡ ተፈላጊ ፡ መሆኑ ፡ ሲታወቅ ፡ የትርጓሜውም ፡ ዋና ፡ ጥቅሙ፡ ምስጢሩን ፡ ሳያውቁ ፡ የሚጸልዩበት ምእመናን ፡ ምስጢሩን ፡ ዐውቀው ፡ እንዲጸልዩ ፡ ማድረግ ፡ ነው ።-ስለዚህ ፡ ይኸ ፡ መዝሙረ ፡ ዳዊት ፡ ከጥንት ፡ አባቶች ፡ እንደ ፡ ተረ ጐሙትና ፡ ሲወርድ ፡ ሲዋረድ ፡ እንደ ፡ መጣው ፡ ንባቡና ፡ ትርጓሜው ፡ ተጽፎና ፡ ታርሞ ፡ በግርማዊ ፡ ጃንሆይ ፡ ቀዳማዊ ፡ ኃይለ ፡ ሥላሴ ፡ ትእ ዛዝ ፡ በብፁዕ ፡ አቡነ ፡ ባስልዮስ ፡ ፈቃድ ፡ ባ፲፱፻፶ (1950)፡ ዓ ∙ ም ፡ ታተመ ▪
[''አባ ፡ ቴዎፍሎስ ፡
የሐረር ፡ ጳጳስና ፡ የኢትዮጵያ ፡ ሊቀ ፡ ጳጳሳት ፡ ዋና ፡ እንደራሴ "]

❤6👍3🙏2
📖#የበገና መማሪያ ተሻሻሽሎ የቀረበ📖
ከዚህ መጽሐፍ ላይ ያለው የማስተማር ዘዴ መምህሬ መምህር ሲሳይ እኔን ያስተማረበትና እኔ የማውቀው ብቻ ከ750 በላይ በገና ደርዳሪዎች ያፈሩበት /የተገኙበት/ ነው፡፡ በተጨማሪም መጽሐፉ ተማሪዎች ለብዙ ዓመታት ሲገጥማቸው የነበረውን የበገና አደራደር መለማመጃና መማሪያ መጽሐፍ ችግር የሚፈታ ሲሆን ይህን መጽሐፍ በትክክል አንብቦና ተረድቶ ለሚለማመድ ሁሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ በገና መደርደር ይችላል የሚል እምነት አለኝ።
ቀለል ባለ ዘዴ በገናን የመማሪያ መጽሐፍ ችግር ባለበት በአሁኑ ወቅት ይህ መጽሐፍ አንዲዘጋጅ የረዳን እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን፡፡
አቤል ተክዑ ኢንጂነር የበገና መምህር

❤8👍3🔥1
#ራእየ_ኒፎን
የይቅርታ ፏፏቴ የርኅራኄ ባለጠጋ የሆንክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ! ፊትህን ከእኔ አትመልስ፤ ማረኝ፤ ይቅርም በለኝ፡፡
ጌታ ሆይ “አላውቅህም አትበለኝ!' ጌታ ሆይ እስከዛሬ የት ነበርክ?' ብለህም አትቆጣብኝ፡፡ በኃጢአት የቆሸሽሁ፧ በበደል እንደ ጢስ የጠቆርሁ፤ ሕግህን በመተላለፍ የበሰበስሁ፤ ፍቅርህን በመርሳት የተዋረድሁ፤ በርኵሰት የሽተትሁ፤ በዲያብሎስ ምክር የጠፋሁ፤ ሰዎች በሚሠሩት አስነዋሪ ሥራም ዋነኛ የሆንኩ የማልጠቅም ትቢያና ጉድፍ ልጅህን አትናቀኝ፤ ከፊትህም አፍሬ አልመለስ፡፡
መምህሬ ሆይ! ከእኔ አትራቅ፤ ራራልኝ፤ አድነኝም፡፡ ሰው ወዳጅ ሆይ “አንተ የኃጢአተኛን በንስሐ ከክፉ መንገዱ መመለሱን እንጂ መጥፋቱን እንደማትሻ' አውቃለሁና ተመልሰህ እስክትረዳኝና ምሕረትህን እስካገኝ አላርፍም፡፡"
(ራእየ ኒፎን ገጽ 59)

❤15🙏3
💧አስገብተናል💧..
📖"#የዐዲሱ_ዓለም_ክርስትና_እና_የስሕበት_ሕግ_ከዐዲሱ_ዘመን_እንቅስቃሴ_እና_እሳቤ_ጋር"📖
"ይህንን መጽሐፍ የምጽፈው የኢትዮጵያ ልጆች በሥራ እንዲያምኑ ነው።" ያሉት የመጽሐፉ አዘጋጅ #ቀሲስ ዘበነ ለማ [ዶ/ር]፤ መጽሐፉን ጽፎ ለማጠናቀቅ ኹለት ዓመት የወሰደ መሆኑንና ከአንድ ዓመት በፊት ተጽፎ አልቆ አንዱን ዓመት ለመጽሐፍ ዝግጅት በሚሆን መልኩ ሥራዎች ለመሥራት እንደወሰደ ገልጸዋል።
"ለኢትዮጵያ የኒው ኤጅ እምነት አራማጆች ባለማወቅ ከሆነ ትምህርት ይሰጣል፤ አውቀውት ከሆነ ግን እንደ ፈረንጆቹ በግልጽ ወጥተው አምላኬ ሉሲፈር ነው በሉ።" በማለት ፀሐፊው ሃሳባቸውን ገልጠው መጽሐፉን ባርከው መርቀዋል።እኛም ከቡራኬው በኋላ አስገብተናል ብቅ በሉ ተሰናድቷል..!
ሼር...

❤5🕊2🙏1
📖📖📖
ታሪከ ነገሥት
[ከምኒልክ፩ይ እስከ ምኒልክ ፪ይ]
#ይህ የመምህር ደሴ ሃይማኖትን አገናዝቦ የያዘ የምርምር ውጤት ነው:: ውጤቱም የጥንት የግእዝ ጽሑፎች ተርጉሞ ፣ የየዘመኑን ነገሥታት ታሪክ ያቀረበ ስለሆነ በሙያው ለተሰለፉ ሁሉ ጥሩ መረጃ ሊሆን ይችላል:: ከጥንት ጀምሮ የተጻፈው የሀገራችንን ታሪክ አንብቦ ለመረዳት ፣ የተጻፈበት ቋንቋ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው:: መምህር ደሴ ከፍተኛ የሆነ የግእዝ ዕውቀትን ተጠቅሞ የተለያዩ በግእዝ የተጻፉ የብራና መጻሕፍትን በመተርጎም እና ይዘታቸውን በማነጻጸር ይህን መጽሐፍ ታሪክ ነገሥት በሚል ርዕስ ለአንባብያንና ለተመራማሪዎች አበርክቷል:: ሌሎችን የሚያበረታታ ጥሩ ተግባር ነው::
✍️ባየ ይማም ( ፕሮፌሰር )
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
[ቻናላችንን ሼር ማድረግ አይርሱ!]

❤8👍3🥰1🙏1
📚ተወዳጆች ...
#አኮቴተ_ቁርባን
#ቅዱስ_ጳውሎስ
በድጋሚ ታትመው ገበያ ላይ ውለዋል..!

❤4🙏2🥰1
💔🖤💔
በብዙዎች ዘንድ "የሀገር ዋርካ" እና "የሁሉም አባት" በመባል የሚታወቁት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር አርፈዋል።፣ በሀይማኖት አባትነታቸውና በአገር ሽማግሌነታቸው ከፍተኛ መከበርን ያገኙ ታላቅ መሪ ነበሩ። ህልፈታቸውም በመላው የሀገሪቱ የእስልምና እምነት ተከታዮችና በሌሎችም ኢትዮጵያውያን ዘንድ ጥልቅ ሀዘንን ፈጥሯል።
በሚዲያ በልዩ ልዩ መድረክ መልእክት ሲያስተላልፉ ንግግራቸው ስለሚስብ እምነት ሳይለይ ኹሉም ያደምጥ ነበር። በእኛም በክርስቲያኑ ማኅበረሰብ ዘንድ እንኳን ተወዳጅ ስብእና ያላቸው ናቸው።
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ በኢትዮጵያ የሃይማኖቶች መቻቻልና አብሮነት እንዲጎለብት ባደረጉት አስተዋጽኦ ሲታወሱ ይኖራሉ። ለመላው ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እንመኛለን።

😢18💔9❤2😁2
📖#መጽሔተ_ወራዙት_ዘኦርቶዶክስ📖 [የኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች መስታወት]
#ቅዱስ የሐንስ አፈወርቅ የወጣትነትን ክብደት ለመግለጥ፥ "የወጣትነት ዕድሜ የአውሬነት ጊዜ ነው። በመኾኑም ብዙ ተቆጣጣሪዎች፣ መምህራን ርእሳነ መምህራን፣ አገልጋዮችና የግል መምህራን ያስፈልጉታል። እነዚህ ሁሉ ተደርገውለት የአውሬነቱ ጠባይ ከቆመ ደስታ ነው። ያልተገራ ፈረስ ወይም ለማዳ ያልኾነ የዱር አውሬ ማለት ነው ወጣትነት። ነገር ግን ከመጀመሪያው ጀምሮ ከልጅነት እድሜው አንሥቶ ከመልካም ሕግጋት ጋር እንዲጣበቅ ካደረግነው ብዙ ደካሞ ላይጠይቀን ይችላል። መልካም የኾኑት ልማዶቻቸው እንደ ሕግ ይቆጥራቸውና ጥሩነት የሕይወታቸው መመሪያ ና ሕግ ይኾናል።'' በማለት ይገልጻል።
[ከውስጥ ገጽ የተቆረሰ]
#ይህ መጽሔተ_ወራዙት_ዘኦርቶዶክስ በሚል ርዕስ #በዲያቆን_ዮሐንስ_ጌታቸው የተዘጋጀ በኦርቶዶክሳዊ ወጣትነት ላይ የሚያጠነጥን መጽሐፍ በፊት ከነበረው ተሻሽሎ ቀድሞ ያልተካተቱ አንዳንድ ጉዳዮችን በማካተት በድጋሚ ታትሟል!#ውድ ወጣቶች እንዲኹም ተተኪው ትውልድ የሚያሳስባችኹ ኹሉ ብታነቡት ታተርፉበታላችኹ!
#ቻናሉን ሼር ማድረግ አይርሱ...!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
#ቅዱስ የሐንስ አፈወርቅ የወጣትነትን ክብደት ለመግለጥ፥ "የወጣትነት ዕድሜ የአውሬነት ጊዜ ነው። በመኾኑም ብዙ ተቆጣጣሪዎች፣ መምህራን ርእሳነ መምህራን፣ አገልጋዮችና የግል መምህራን ያስፈልጉታል። እነዚህ ሁሉ ተደርገውለት የአውሬነቱ ጠባይ ከቆመ ደስታ ነው። ያልተገራ ፈረስ ወይም ለማዳ ያልኾነ የዱር አውሬ ማለት ነው ወጣትነት። ነገር ግን ከመጀመሪያው ጀምሮ ከልጅነት እድሜው አንሥቶ ከመልካም ሕግጋት ጋር እንዲጣበቅ ካደረግነው ብዙ ደካሞ ላይጠይቀን ይችላል። መልካም የኾኑት ልማዶቻቸው እንደ ሕግ ይቆጥራቸውና ጥሩነት የሕይወታቸው መመሪያ ና ሕግ ይኾናል።'' በማለት ይገልጻል።
[ከውስጥ ገጽ የተቆረሰ]
#ይህ መጽሔተ_ወራዙት_ዘኦርቶዶክስ በሚል ርዕስ #በዲያቆን_ዮሐንስ_ጌታቸው የተዘጋጀ በኦርቶዶክሳዊ ወጣትነት ላይ የሚያጠነጥን መጽሐፍ በፊት ከነበረው ተሻሽሎ ቀድሞ ያልተካተቱ አንዳንድ ጉዳዮችን በማካተት በድጋሚ ታትሟል!#ውድ ወጣቶች እንዲኹም ተተኪው ትውልድ የሚያሳስባችኹ ኹሉ ብታነቡት ታተርፉበታላችኹ!
#ቻናሉን ሼር ማድረግ አይርሱ...!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤6🙏3
#አሐቲ_ድንግል ለ6ተኛ ጊዜ ታትማለች!

👍3❤2🙏1
💧#ዜና_መጽሐፍ
#ሃይማኖታዊ_ገድል
“ወንድማችን ዲ/ን ዘአማኑኤል ገና በወጣትነት ዕድሜው ሀሁ ብሎ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ራሱን ያዘጋጀ፣ ለብዙ ወጣቶች አርኣያና ሞደል መኾን የሚችል፣ ብስለትን ከትሕትና አንድ አድርጎ የያዘ፣ ትጉህና ቅን፣ አርቆ አሳቢ የኾነ ድንቅ የቤተ ክርስቲያን ልጅ ነው።
በዚህ የወጣትነት ዕድማው የሐዋርያው የቅዱስ ይሁዳን መልእክት መሠረት አድርጎ ስለሃይማኖታዊ ገድል በሁሉም የዕድሜ ደረጃ ላለነው በሚመጥን መልኩ አዘጋጅቶ አቅርቦልናል። የይሁዳ መልእክት አንድ ምዕራፍ ብቻ ያለው ሲሆን ዶግማና ቀኖናን በጠበቀ መልኩ በብዙ መንገድ ተንትኖ እና አብራርቶ ትልቅ መጽሐፍ አድርጎ ጽፎ እነሆ ይለናል። በእንድ ምዕራፍ ተነሥቶ ትልቅ መጽሐፍ መጻፍ እንደሚቻልም ሞዴል ኹኖ አሳይቶናል።
በዚያ ላይ ወጣት እንደመሆኑ ብዙ ፍላጎቶች ያሉት ሲሆን ነገር ግን ራሱን ገዝቶ ከራሱ ይልቅ በተ ክርስቲያንን አስቀድሞ ይህን የመሰለ መንፈሳዊ ሥራ ሠርቶ ትውልድ ለሚታነጽበት ለቤተ ጉባኤ መስጠቱ ለቤተ ክርስቲያን ይበልጥ ያለውን አርቆ አሳቢነት ፍንትው አድርጎ ያሳየናል።
ስለዚኸ ምእመናን ሆይ ይኸን መጽሐፍ ገዝተን በማንበብ ራሳችንን እንድናንጽበት ወዲኸም ት/ቤቱን እንድናግዝበት ለማለት እወዳለኹ።
✍️ሊቀ ሊቃውንት ትሕትና ተስፋዬ በሐይቅ እስጢፋኖስ አቡነ ኢየሱስ ሞዓ አንድነት ገዳም የኖኅተ ብርሃን ሸቱ ጉባኤያት መጻሕፍተ ትርጓሜ አዳሪ ት/ቤት የቅኔ፣ የአቡሻኸርና የ፬ቱ ጉባኤያት መጻሕፍተ ትርጓሜ ምስክር መምህር።

❤5🙏4
---
#ዲያብሎስ የሚዋጋው ሁሉን ነው፡፡ በእግዚአብሔር ጸጋ በማደግ ላይ ያሉትን እንኳ ይዋጋል፡፡ እንዲያውም ውጊያው በእነርሱ ላይ ይበረታል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም ሰው ራሱን ከውጊያዎቹ ነጻ ወይም የበላይ አድርጎ የማሰብና ቸልተኛ መሆን የለበትም::
ንጉሥ ዳዊትን እናስታውስ! እርሱ ምንም አንኳ የእግዚአብሔር መንፈስ ቢያድርበትና በእግዚአብሔር የተቀባ ቢሆንም በዝሙት ወድቆ የከፋ ኃጢአትን ፈጽሞአል፡፡ በዚህም ዲያብሎስ ሁሉን እንደሚዋጋ እናስተውላለን:: «ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደ አንበሳ ይዞራል፤» (1ኛ ጴጥ 5÷8) ተብሎ ተጽፎአልና። ይህን ማለት ታዳኙን ለማጥመድ ያለ ማቋረጥ ይዞራል ማለት ነው::
በኢዮብ ታሪክ ውስጥ እንደምናነበው እግዚአብሔር ሰይጣንን «ከወዴት መጣህ›› ብሎ ሲጠይቀው እንዲህ በማለት ነበር በግልጽ የመለሰው:- ‹‹ምድርን ሁሉ ዞርኋት በእርሷም ተመላለስሁ፤» (ኢዮ 1፡7፤ኢዮ 2፡2) በማለት፡፡ በእርግጥም ይህ ዙረት የሚታደን ለመፈለግ ብሎም ለመጣል የሚደረግ ዙረት ነው፡፡
ዲያብሎስ የሚዋጋው ሰው በመንፈሱ ብርቱ ቢሆንም እንኳ ቶሎ አይተወውም፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ኃጢአት እንዲህ የሚል ቃል አለ:- «ወግታ የጣለቻቸው ብዙ ናቸውና፤እርሷም የገደለቻቸው እጅግ ብዙ ናቸው::» ምሳ 7:26:: ዲያብሎስ አሥራ ሁለቱን የጌታ ሐዋርያት ለመዋጋት እንኳ አላመነታም፡፡ ስለዚህ ውጊያም ጌታችን ለሐዋርያው ለቅዱስ ጴጥሮስ እንዲህ በማለት ነግሮታል፦ «ስምዖን፤ስምዖን ሆይ፦ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፧ ...»ሉቃስ 22:31-32::
#ብፁዕ_አቡነ_ሺኖዳ_ሳልሳዊ [የዲያቢሎስ ዉጊያዎች]
ፍኖተ መጻሕፍት

❤9👍2🙏2