#ቅዱስ_ዮሐንስ_ዘስዋስው_ምዕራግና_ድርሳን
"ዮሐንስ ዘሰዋስው በምሥራቁ ቤተ ክርስቲያን ዘንድ በእጅጉ ተወዳጅና ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ እንዲያውም በገዳማዊ ሕይወት ውስጥ ከወንጌል ቀጥሎ ተጠቃሹና ተሰሚነት ያለው መጽሐፍ ይህ መጽሐፍ መሆኑ በስፋት የተነገረለት ነው፡፡ እስከ ዛሬ ወደ እኛ ባለመምጣቱ የቀረብንን ይኸው ዛሬ መጽሐፉ ተተርጉሞ በመቅረቡ አንድ ጉድለት ተሸፍኗል፡፡ መጽሐፉ የክርስትና ሕይወትን ምንነት በአግባቡ ለመረዳትና ለመኖር በሚሹ ዘንድ ሁሉ የሚፈለግና የሚጠቅም መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ በተለይ ደግሞ እግዚአብሔር አምላካቸውን በገዳማዊ ሕይወት ለሚያገለግሉ ጠቀሜታው እጅግ የጎላ ነው፡፡"
ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623

🙏5❤4🥰2🔥1
ሳይንስ እና ሃይማኖት
..✍ሳይንስ የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር የተሰጠውን አዕምሮ ተጠቅሞ ያስገኘውና በዚህ ዓለም ያለውን የኑሮ ድካም ማቅለያው የዕውቀት ዘርፍ ሲሆን ሃይማኖት ደግሞ ከአምላኩ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኘው መንገድ ነው። ነገር ግን የሳይንስን ውሱንነት ያልተረዱ ሰዎች ሃይማኖትን በሳይንሳዊ ዕውቀት ለመተንተን ሲሞክሩና ወደ ተሳሳተ ግንዛቤ ሲያመሩ ይስተዋላል። በሌላ መልኩ ደግሞ ሳይንስ ለመንፈሳዊ ሰዎች እርባና የሌለው ነው ብለው የሚያምኑም አሉ።
ይህንን በተመለከተ ለሚነሱ ጥያቄዎችና ፍልስፍናዊ አስተያየቶች፣ ጸሐፊው መምህር ያረጋል አበጋዝ፣ በዚህ መጽሐፉ ከሳይንስና ከሃይማኖት ጋር በተገናኙ ፍልስፍናዊ አስተሳሰቦች ዙሪያ ሰፊ ጥናት በማድረግ ከጥልቅ ትንታኔ ጋር አቅርቦልናል። ስለሆነም መጽሐፉን አንብበን የተሻለ ግንዛቤ እንድናገኝና እንድንጠቀምበት እየጠየቅኩ፣ ለመምህር ያረጋል ዕድሜና ጤናን ለእናንተ ለአንባብያን ደግሞ መልካም ንባብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
ቀሲስ ሰሙ ምትኩ (ፕሮፌሰር)
ቦትስዋና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንተርናሽናል ዩኒቨርሲቲ
ይህ መንፈሳዊ እና ሳይንሳዊ እሳቤዎችን የተነተነ በግሩማን ሐሳቦች የታጨቀው [የተሞላው] በመምህረ ቤተክርስትያን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ የቀረበ ጥዑም ማዕድ[መጽሐፍ ] ለ ሁለተኛ ጊዜ ታተሞ እያለቀ ስለሆ ውስን ቅጅዎች ስላሉን ይጎብኙን።

❤6👍2🙏2
📖#ጸያሔ_ፍኖት📖
[መንገድ ጠራጊ]
....✍️#የብሉያትና_የሐዲሳት_ሊቅ_የሆኑት_አባታችን_አባ_ገብረ_ኪዳን ለጌታችን ቆርጠው ሊመሰክሩ መሻታቸውን እንደ አባቶቻችን ሰለዮሐንስ በመመስከር አሐዱ ብለው የጀመሩ ይመስላል። በርግጥም ዮሐንስን የተከተሉ ከጌታ ሳይደርሱየቀሩ የሉም!
➮ይህ መጽሐፍም፡- ቤተ ከርስቲያን ስለዮሐንስ የያዘችውን እውነት ግልጽ አድርጎ ያወጣ አዘጋጁን አባታችንም የእውነት ምስክር የሚያሰኝ ነው፡፡ #እንዲያውም_ቅዱስ_ያሬድ_ስለቅዱስ_ዮሐንስ
እንዳለው ስለዚህ መጽሐፍ ጠቀሜታ እኔም ብዙ ላለመናገር ብመርጥ መልካም ሳይሆን አይቀርም፡፡ በርግጥ መጽሐፉ አባታችንም የቅዱስ ያሬድ ልጅ መሆናቸውን የሚመሰከር ንዜኑ ንዜኑ የሚያስብል መጽሐፍ መሆኑን ላለመመስከር ልላቀቅ አልችልም። #ጌታን የሚያገኝ ዮሐንስ ቀድሞ ያስፈልገዋልና : አባታችንም ቀድመው ዮሐንስን ይዘው ስለመጡ የጌታን ነገር ሊያስከትሉ ነው ብዬ እንድገምት ማድረጉንም ልደብቅ አልችልም፡፡ እንግዲያውስ አንደ አነርሱ: አመጣጥ ከስድስት ወር ልዩነት ሳያስበልጡ ቶሎ ይዘውልን ይምጡ አያልኩ መማጸኔን ማሳወቅ ክፉ አልመሰለኝም፡፡
#ዲያቆን_ብርሃኑ_አድማስ

ውንቱ አንነ ኣብል በእንተ ዮሐንስ እና ከርስ አው እግዚኡ አእመረ፣ በዕለት ጥፉ ኢኀደረት ነፍሱ ዲበ ምድር
እንዳለው ስለዚህ መጽሐፍ ጠቀሜታ እኔም ብዙ ላለመናገር ብመርጥ መልካም ሳይሆን አይቀርም፡፡ በርግጥ መጽሐፉ አባታችንም የቅዱስ ያሬድ ልጅ መሆናቸውን የሚመሰከር ንዜኑ ንዜኑ የሚያስብል መጽሐፍ መሆኑን ላለመመስከር ልላቀቅ አልችልም። #ጌታን የሚያገኝ ዮሐንስ ቀድሞ ያስፈልገዋልና : አባታችንም ቀድመው ዮሐንስን ይዘው ስለመጡ የጌታን ነገር ሊያስከትሉ ነው ብዬ እንድገምት ማድረጉንም ልደብቅ አልችልም፡፡ እንግዲያውስ አንደ አነርሱ: አመጣጥ ከስድስት ወር ልዩነት ሳያስበልጡ ቶሎ ይዘውልን ይምጡ አያልኩ መማጸኔን ማሳወቅ ክፉ አልመሰለኝም፡፡
#ዲያቆን_ብርሃኑ_አድማስ
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤5🙏2💯2👍1
✨✨✨#በድጋሚ_ለአራተኛ_ጊዜ_ታተመ 💦ጠፍቶ በውድድ ሲሸጥ የነበረው በጉጉት ስንጠብቀው የከረምነው..........
📖📖📖📖#መሠረታዊ_የመጽሐፍ_ቅዱስ_አጠናን_ዘዴ ➮#በመምህር_ቸርነት
..✍️የመጽሐፉ ግብ፡- እያንዳንዱ መጽሐፍ ከባለቤቱ ከመንፈስ ቅዱስና ከጸሐፊዎቹ ቅዱሳን ማንነት ጋር እያስማሙ፣ ብሉዩን ከብሉይ፣ ብሉዩን ከሐዲስ፣ ሐዱሱን ከሐዲስ ኪዳኑ እያገናዘቡ ሙሉ ሥዕሉን በመያዝና ዐውዱን መረዳት ያስፈልጋል። በእውነት ቤተ ክርስቲያናችን ብሉይን ከሐዲስ እያቀናጁ፤ እያመሳጠሩ፣ እያታረኩ፣ እያዋደዱ ወዘተ ማስተማርና መጻፍ የሚችሉ አያሌ ሊቃውንት አሏት፡፡ እኔም ይኽችን መጽሐፍ ለዚህ ትውልድ ስጽፍ ሊቃውንቱ ከጥልቅ ዕውቀታቸው በማፍለቅ በተባ ብዕራቸው እንጻፉት ኹሉ ሌሎችን ለማነሣሣትና የመንደርደሪያ ሐሳብ እንዲሆን እንዲሁም በነጻ ላስተማረችኝ ቤተ ክርስቲያን ውለታዋን መክፈል ባልችልም በዘርፉ ካለው ክፍተት አንጻር የድርሻዬን በመወጣት መጠነኛ አስተዋጽዖ ለማበርከት ነው፡፡
#መጽሐፉ_ሰባት_ምዕራፎች_አሉት᎓᎓ ➮የመጀመሪያው ምዕራፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትን ምንነት ይገልጻል፤ ➮ኹለተኛው ምዕራፍ ስለመጽሐፍ ቅዱስ ትውፊት ያስረዳል፤ ➮ምዕራፍ ሦስት ስለ ቀኖና ቅዱሳት መጻሕፍት፣
➮ምዕራፍ አራት #የ81 ቅዱሳት መጻሕፍት ዋና እና ዝርዝር መረጃዎች በስፋት ያስገነዝባል፣ ➮ምዕራፍ አምስት ስለ መጽሐፍ ቅዱስና አዋልድ መጻሕፍት ግንኙነት፣ ➮ምዕራፍ ስድስት የቅዱሳት መጻሕፍት አተረጓጎምና አረዳድ ዘዴ፣ ➮ምዕራፍ ሰባት የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃላይ አጠናን ስልት ምን መምሰል እንዳለበት ያስረዳል። #ለዚህ የአራተኛ እትም አስተያየቶቻችሁን ተቀብዬ መጠነኛ ለውጦች ለማድረግ ሞክሬአለሁ። ብለውናል #አዘጋጁ.......!

❤6👍2🥰2🙏2
📖#በርዮድስ📖
....ተድባበ ማርያም በየጊዜው ስመ ስርጋዌ ተሰጥቷታል። ጥንት ተድባበ ጽዮን፣ ኋላ ተድባበ ማርያም፣ አሁን ደግሞ “ርእሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም” ትባላለች፡፡ ቀዳሚው ቤተ ክርስቲያን በአርብሃ ወአጽብሃ ተመሠረተ። ተድባበ ማርያምም ከዐራቱ መናብርተ ጽዮን አንዷ ናት፡፡
“ተድባበ ማርያም በሥዕሎቿ ጭምር ርእሰ አድባራት ወገዳማት ናት፡፡ ሥዕሎቿ በመጋረጃ የተጋረዱ ሲሆኑ ከስቅለት እስከ ዕርገት መጋረጃው ይጠቀለላል። ሥዕሎቿ ይገለጣሉ፡፡ ከስቅለት እስከ ዕርገት የመጣ ሰው በሥዕሎቿ አይቶ የሥዕል ጥበብ ተምሮ ይመለሳል። ሥዕሎቿ የተሣሉት በኢትዮጵያ የዕፀዋት ቀለም ነው። ቀለማቱ ከዓመት ዓመት እየቦኩ ሥዕሎቿ እየፈኩ እየፈኩ ይሄዳሉ፡፡ የስቅለት ዕለት የመጣ ሰው መጋረጃው ሲገለጥ .......
ከገጽ 278 - 279
#በሐሽማል ስለምታውቋቸው ስለ ሊቁ ማዕበል ፈጠነ መጽሐፍ ምንም ልል ስለማልችል ዝም በሉና ገዝታችኹ አንብቡት !
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
....ተድባበ ማርያም በየጊዜው ስመ ስርጋዌ ተሰጥቷታል። ጥንት ተድባበ ጽዮን፣ ኋላ ተድባበ ማርያም፣ አሁን ደግሞ “ርእሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም” ትባላለች፡፡ ቀዳሚው ቤተ ክርስቲያን በአርብሃ ወአጽብሃ ተመሠረተ። ተድባበ ማርያምም ከዐራቱ መናብርተ ጽዮን አንዷ ናት፡፡
“ተድባበ ማርያም በሥዕሎቿ ጭምር ርእሰ አድባራት ወገዳማት ናት፡፡ ሥዕሎቿ በመጋረጃ የተጋረዱ ሲሆኑ ከስቅለት እስከ ዕርገት መጋረጃው ይጠቀለላል። ሥዕሎቿ ይገለጣሉ፡፡ ከስቅለት እስከ ዕርገት የመጣ ሰው በሥዕሎቿ አይቶ የሥዕል ጥበብ ተምሮ ይመለሳል። ሥዕሎቿ የተሣሉት በኢትዮጵያ የዕፀዋት ቀለም ነው። ቀለማቱ ከዓመት ዓመት እየቦኩ ሥዕሎቿ እየፈኩ እየፈኩ ይሄዳሉ፡፡ የስቅለት ዕለት የመጣ ሰው መጋረጃው ሲገለጥ .......
ከገጽ 278 - 279
#በሐሽማል ስለምታውቋቸው ስለ ሊቁ ማዕበል ፈጠነ መጽሐፍ ምንም ልል ስለማልችል ዝም በሉና ገዝታችኹ አንብቡት !
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤4👍2🔥1🥰1
💧#ዜና-መጽሐፍ
📖#ሄርማ_ኖላዊ📖
➮#በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ረፋዱ ላይ ሄርማ በተባለ ሰው የተጻፈ ሄርማ ኖላዊ" የተሰኘው መጽሐፍ በየአገራቱ ለንባብ ይዘዋወር ነበር። ይህም መጽሐፍ በአንዳንድ አብያተ ክርስቲያን ዘንድ በጉባኤ ወይም በህዝብ አገልግሎት ጊዜ የሚነበብ እና ልክ የሐዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያህል ተቀባይነት ነበረው።
✨#በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ይህ በ#መጋቤ ምስጢር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ
የቅኔና የመጻሕፍት ትርጓሜ መምህር የተዘጋጀውን "ሄርማ ኖላዊ" እነኾ..!

❤8👍2🥰2🙏2
📖#ኃጢኣቷን_የቀበረችው_ማርያም📖
.....ማርያም ኀጥእት ማናት?
በማቴዎስ ወንጌል ስለ ጌታችን ሽቱ መቀባት የተመዘገበውን የታሪክ ክፍል መነሻ በማድረግ በጊዜ ቅደም ተከተል ሽቱ የተቀባበትን መቼት አብራርቶ የነገረን ቅዱስ ቄርሎስ፡ ማርያም ኀጥእት፡ ኹለተኛ ሽቱ የቀባችበትን ዕለት ሐሙስ ጌታችን ረቡዕ ምሽት ስለተቀባ፡ዕለቱን ሐሙስ ብሎታል] ከማለቱ በቀር በዮሐንስ ወንጌል የግእዝና አማርኛ ትርጓሜ ላይ......
#ከውስጥ ገጽ የተቆረሰ
#የተወሰነ_ቅጂ_ቀርቷል_እንዳያመልጥዎ...!

🙏5❤3👍2
📖ሥርዓተ ቅዳሴና ሚስጥራዊ ማብራሪያው📖
......#በቅዳሴ ጊዜ የሚስቅ የሚሳለቅ ቢኖር ካህን ቢሆን ተቀብሎ ውጥቶ አንድ ሱባኤ (ሰባት)ቀን ይጹም ይስገድ ሕዝባዊ ቢሆን ግን ሳይቀበል ፈጥኖ ሊወጣ ይገባል።
**ካህኑ ተቀብሎ ይውጣ የተባለ አብነት ስለሆነ ቅዳሴውን ንቆት ወጣ ብለው ምእመናን እንዳይሰናከሉ እንዳይጠራጠሩ ነው። ሕዝባዊ ግን የወጣበትን ምስጢር ስለሚያውቁ ወጥቶ ሲሄድ እገሌ ቢስቅ ቢሳለቅ ቢናገር አስወጥተው ሰደዱት እኛንም እንደሱ አስወጥተው ይሰዱናል ብለው መቀጣጫ ያደርጉታልና ስለዚህ ነው።
#ይህ ሥርዓተ ቅዳሴና ሚስጥራዊ ማብራሪያው የተሰኘው ግሩም መጽሐፍ በመደብራችን ያገኙታል።

❤7🙏3🥰2👍1
📚📚📚
📖#የበረሃው_ምሥጢር
📖#ገድለ_ምንኩስና
ውድ #የፍኖተ መጻሕፍት ቤተሰቦች እነዚህ ኹለት ተወዳጅ መጻሕፍት ስጠይቁን የነበራችኹ ጥቂት ፍሬ ተገኝተዋል....!

❤8👍2👏1🙏1
Forwarded from ፍኖተ መጻሕፍት 📚FinoteBooks1623 ➮አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በኩር ሰንበቴ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ፦በ0913083816 ይደውሉ። (#ግብረ_አብ ዘ ቅዱስ ሚካኤል 🙏)
📖#ትምህርት_በእንተ_ምክንያተ_ሐውልታት📖
.....ገብረ እግዚአብሔር ኪደን የማመሰግነው ይህን ሊቅ በራሳችን ቋንቋና ዘይቤ ዳግም እንዳውቀው ስላደረገኝ ነው፡፡ የትርጓሜው ወደረኛ ቋንቋና ውበት ሊቁን የራሳችን ትውፊትና የሕይወት ዘይቤ አካል አድርገን እንድንቈጥር ይጠቁመናል ሳይኾን ያስገድደናል፤ እኔ ተገድጄበታለሁ!
➮ይህን መጽሐፍ አንብቦ ትውፊቱን ከጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ትውፊት ለማነጻጸር፣ ሕይወቱን፣ ነባራዊውን የአገራችንን አኗኗር፣ የአገሩን ካህናት አገራዊ ሚና፣ ክርስቲያናዊ ምግባሩን ... ለመፈተሸ የማይገደድ አንባቢ ካለ ከሸንጎ ፊት ያቅርበኝ!በማለት የመጽሐፉን ግሩምነት የመሰከሩት #ደብተራና የሕግ ባለሞያ የኾኑት በአማን ነጸረ እኛም አንብበን ተጠቃሚዎች እነኾን ዘንድ ብሎም ራሳችንን እንድንፈትሽበት ያሳሰቡ ሲኾን #በግዮን_መጻሕፍት ደግሞ በልዩ ቅናሽ የተዘጋጀ ሲሆን ግዜ ሳንሰጥ መጽፏን ገዝተን ብንመገባት መልካም ነው እንላለን!
📚ግዮን መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL ,በEMS እንዲሁም የ delivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
📱ይደውሉልን ፦0913083816
Telegram
https://t.me/GhionBookStore1623

🙏4❤3👍3👏1
📖ነፍሴ የወደደችውን አያችሁን?📖
....✍️"እስቲ የሰው ነፍስን እንመልከታት፡፡ የሰው ነፍስ በኃጢአት ውስጥ በሆነች ጊዜ ጥቁር ነፍስ ናት፤በሰዎች ዓይን ፊት ጥቁር ነፍስ ናት፡፡ ከኃጢአት ሁሉ በሚያነጻው #በኢየሱስ_ክርስቶስ ደም ፊት ግን ውብ ናት፡፡ እርሷ ያለችው አሁን ጥቁር ነኝ፤በኋላ ግን ውብ እሆናለሁ ነው፡፡ በኃጢአት ውስጥ ስሆን እኔ ጥቁር ነኝ፤በንስሓ ውስጥ ስሆን ግን ውብ ነኝ፡፡"
#ይነበብ!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
....✍️"እስቲ የሰው ነፍስን እንመልከታት፡፡ የሰው ነፍስ በኃጢአት ውስጥ በሆነች ጊዜ ጥቁር ነፍስ ናት፤በሰዎች ዓይን ፊት ጥቁር ነፍስ ናት፡፡ ከኃጢአት ሁሉ በሚያነጻው #በኢየሱስ_ክርስቶስ ደም ፊት ግን ውብ ናት፡፡ እርሷ ያለችው አሁን ጥቁር ነኝ፤በኋላ ግን ውብ እሆናለሁ ነው፡፡ በኃጢአት ውስጥ ስሆን እኔ ጥቁር ነኝ፤በንስሓ ውስጥ ስሆን ግን ውብ ነኝ፡፡"
#ይነበብ!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤7🙏4👍2🥰1
✨ ዜና መጽሐፍ
📖"ቃለ አብ ሕያው"📖
#እግዚአብሔር ዓለምን ከፈጠረበት ጥበቡ ይልቅ ዓለምን ያዳነበት ጥበቡ ድንቅ ነው፡፡ አዳም በተስፋ ይጠብቀው የነበረው እግዚአብሔር ቃል ሥጋ የኾነበት መንገድ ለዲያብሎስ እና ለሠራዊቱ ኅቡዕ ቢሆንም ነቢያት ግን ሱባኤ እየቆጠሩ ጠብቀውታል። እግዚአብሔርም ይህን ዓለም ለማዳን በሥጋ ማርያም ተገለጠ። መላእክትም ከላይ በአርያም ሳይጎድል ከታች በምድርም ሳይጨመር የእግዚአብሔርን በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ መገለጡ ድንቅ ነገር ስለሆነባቸው "ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብእ' ብለው ከእረኞች ጋር የተባበረን ምስጋና አቀረቡ። ይህን ድንቅ ምስጢረ ሥጋዌን በሚገባ ለማስረዳት ነገረ ማርያምን እና ነገረ ክርስቶስን በጥልቀት መመርመር ይገባል። ከልዩ ልዩ መጻሕፍት በማሰባሰብ ረቂቁን የሥጋዌ ምስጢር ለማስረዳት መምህር ሠናይ ጊዜ ይህን "ቃለ አብ ሕያው" የሚል ድንቅ መጽሐፍ አበርክተውልናልና እንጠቀምበት፡፡
#ዲያቆን መልካሙ በየነ

❤10👍2🕊2🙏1
#መድሎተ_ጽድቅ ቅጽ ፫
[የእውነት_ሚዛን]
#በመምህረ_መምህራን_ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ የተሰናዳው ይኽ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው #መድሎተ_ጽድቅ_ቅጽ ፫ ታትሟል። የመምህራችንን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ፤ ያርዝምልንም ከክታብም አያናውጽብን፤እያልን....እነኾ በግዮን ደግሞ እንደተለመደው በልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል...!

❤7👍1🙏1
💥✨እነኾ አዲስ_ምግብ📚
📖#ሐመረ_ነፍስ📖
...✍️በተለይም እንዲህ የሚሉት ጥያቄዎች ከብዙ ወጣቶች በተደጋጋሚ ይሰማሉ... ➮እውነት ያለዉ በኦርቶዶክስ ክርስትና ውስጥ መሆኑን እንዴት እርግጠኛ መሆን እንችላለን? ➮ሰው በተወለደበት ማኅበረሰብ ባገኘው እምነት ወደ እውነትና ዘለዓለማዊ ሕይወት መድረስ አይችልምን? ➮በሁሉም ሃይማኖት ውስጥ ያለ አስተምህሮና መዳረሻስ አንድ አይደለምን?➮ በሂንዱይዝም ውስጥ እሉ የሚባሉት ታላላቅ ሰዎች (ጉሩዎች) የሚያደርጓቸው አስገራሚ ነገሮች ከእግዚአብሔር ኃይል የተገኙ አይደሉም ማለት እንዴት ይቻላል?➮ ዮጋ የሚባለው የተመስጦ ልምምድስ ከሃይማኖት ጋር ይገናኛልን? ➮ክርስቲያን ሆኜ ዮጋን ብለማመድ ምን ችግር አለው?
#ለእነዚህና መሰል ጥያቄዎችም መልስ የዚህ መጽሐፍ ደራሲ ከግሪክ ተነሥቶ ወደ ህንድ አገር ሄዶ በዚያ ካለ የሂንዱይዝም ታላላቅ ጉሪዎች ጋር ተገናኝቶ ያየውንና በራሱ ላይ በተጨባጭ የደረሰበትን ነገር የጻፈው እንደ እርሱ ያለ ጥያቄ ያላቸው ሰዎች በእርሱ የደረሰው ችግር ይደርስባቸውና ራሳቸውን ለአደጋ ማጋለጥ ሳያስፈልጋቸው ከእርሱ የድካም ፍሬ ትምህርት መውሰድ ይችሉ ዘንድ ነው። ስስዚህ ከዚህ ዓይነቱ ተግባራዊ ሙከራና ውጤት መማር ጠቃሚም ተገቢም ነው። ወንድማችን ዲ/ን ሁነኛው ተሾመም ይህን መጽሐፍ ወደ አማርኛ ተርጉሞ ስላቀረበልን ከልብ አመሰግነዋለኹ።#እግዚአብሔር ለወንድማችን መልካም ዋጋ ይክፈልልን እኛንም አንብበን ለመጠቀም ይርዳን! በማለት በዚሕ መልኩ
#ዲ/ን_ያረጋል_አበጋዝ የጋበዙን ሲኾን
#ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

❤7👍2🕊2🙏1
✨💧🥀ዜና መጽሐፍ
📖ከቅዱስ_ጳውሎስ 📖
#በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው መጽሐፍ ወጣ.....
በቀደመ ሥራው «አባቶችህን እወቅ »ብሎን የነበረው ዲያቆን አቤል አኹን አንድ በአንድ ሊያሳውቀን ቆርጦ ሣይነሳ አልቀረም። ይኸው#ከጌታ_ምርጥ_ዕቃ_ከቅዱስ _ጳውሎስ ጀምሮታል እንግዲህ አለማንበብብ ሳይኾን ለማዘግየት ማሰብ ራሱ ግፍ ነው ......
#በእውነቱ መምህራችን ያኑርልን!🙏
ከደረስንበት በወፍ በረር እናድርሳችኹ ,,,,
‹‹ቅዱስ ሉቃስ ሐዋርያው ጳውሎስ በልብሱ ጨርቅ ድውይ የፈወሰበትን፣ በእጆቹም እጅግ የሚያስገርም ተአምራት ያደረገበትን ታሪክ ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስቲያንን ያፈርስ እና ክርስቲያኖችን ያሳድድ እንደ ነበር መጻፉ ለእኛ ለኃጥአን መጽናኛ እና ትልቅ የተስፋ ስንቅ ነው፡፡ ንስሐ የማያጥበው ሰውነት፣ የማያነጻው ማንነት የለም፡፡ እኛ የቱንም ያህል ብንበድል እና በኃጢአት ያደፍን ብንሆን፣ የእኛ መቆሸሽ እግዚአብሔር ከሚያጥብበት የንስሐ ሳሙና በላይ ሊጠነክር አይችልም፡፡ የቅዱስ ጳውሎስ የመጠራት ታሪክ የንስሐን ኃያልነት እና የእግዚአብሔርን ምሕረት ያለ ማቋረጥ የሚያሳይ ዘመን አይሽሬ መስታወት ነው፡፡ ስለዚህም አሳዳጁን ሳውል ወደ ሐዋርያነት ያሸጋገረችውን ንስሐ ከአባ ዮሐንስ ሳባ (አረጋዊ መንፈሳዊ) ጋር በመሆን እንዲህ እያልን እናመስግናት፦
[ከገጽ 149]
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
📖ከቅዱስ_ጳውሎስ 📖
#በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው መጽሐፍ ወጣ.....
በቀደመ ሥራው «አባቶችህን እወቅ »ብሎን የነበረው ዲያቆን አቤል አኹን አንድ በአንድ ሊያሳውቀን ቆርጦ ሣይነሳ አልቀረም። ይኸው#ከጌታ_ምርጥ_ዕቃ_ከቅዱስ _ጳውሎስ ጀምሮታል እንግዲህ አለማንበብብ ሳይኾን ለማዘግየት ማሰብ ራሱ ግፍ ነው ......
#በእውነቱ መምህራችን ያኑርልን!🙏
ከደረስንበት በወፍ በረር እናድርሳችኹ ,,,,
‹‹ቅዱስ ሉቃስ ሐዋርያው ጳውሎስ በልብሱ ጨርቅ ድውይ የፈወሰበትን፣ በእጆቹም እጅግ የሚያስገርም ተአምራት ያደረገበትን ታሪክ ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስቲያንን ያፈርስ እና ክርስቲያኖችን ያሳድድ እንደ ነበር መጻፉ ለእኛ ለኃጥአን መጽናኛ እና ትልቅ የተስፋ ስንቅ ነው፡፡ ንስሐ የማያጥበው ሰውነት፣ የማያነጻው ማንነት የለም፡፡ እኛ የቱንም ያህል ብንበድል እና በኃጢአት ያደፍን ብንሆን፣ የእኛ መቆሸሽ እግዚአብሔር ከሚያጥብበት የንስሐ ሳሙና በላይ ሊጠነክር አይችልም፡፡ የቅዱስ ጳውሎስ የመጠራት ታሪክ የንስሐን ኃያልነት እና የእግዚአብሔርን ምሕረት ያለ ማቋረጥ የሚያሳይ ዘመን አይሽሬ መስታወት ነው፡፡ ስለዚህም አሳዳጁን ሳውል ወደ ሐዋርያነት ያሸጋገረችውን ንስሐ ከአባ ዮሐንስ ሳባ (አረጋዊ መንፈሳዊ) ጋር በመሆን እንዲህ እያልን እናመስግናት፦
[ከገጽ 149]
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤16🙏4👍2🕊2
💧💧💧💧💧💧💧
📖#የጽድቅ_ሕይወት📖
አልፎ አልፎ አንዳንድ ሰዎች “ለጸሎት ጊዜ የለንም!” በማለት ይቅርታ ሲጠይቁ ይደመጣሉ፡፡ እኔ ምንጊዜም ቢሆን እንደዚህ ያለውን ምክንያት ፈጽሞ አልቀበለውም፡ ዋና ምክንያት አድርጌም አልቆጥረውም፡፡ በመሆኑም እንደዚህ ዓይነቶቹን ሰዎች እንዲህ እላቸዋለሁ፡ “ጸሎታችሁንና ተመስጦአችሁን ቅድሚያ ከምትሰጧቸው ፍላጎቶቻችሁ በላይ አድርጋችሁ የምታስቀምጧቸው ከሆነ ለእነርሱ የሚሆነውን ጊዜ ማግኘት ትችላላችሁ በአገልግሎት መስክ ውስጥና ብዛት ባላቸው አገልጋዮች ሕይወት ውስጥ ስላለው ጸሎትም ተመሳሳይ ነገር መናገር እንችላለን ፡፡ እነርሱ ራሳቸውን በመንፈሳዊነት ለማዘጋጀት ከሚወስዱት ጊዜ የበለጠ ትምህርቱን ለማዘጋጀት ለሚወስዱት ጊዜ ነው ትኩረት የሚሰጡት፡፡ እነርሱ የሚጨነቁት ለአገልግሎታቸው ጊዜ፡ ለአገልግሎቱ ለሚደረጉ ስብሰባዎች፡ ለፎቶግራፎች፡ ለስጦታዎች፡ ለቤተመጻሕፍት፡ ለስብከቶች፡ ለጉዞዎችና ለሌሎች ተመሳሳይ እንቅስቃሴዎች ነው፡፡
[ከመጽሐፉ የተወሰደ]

❤10👍3🙏2
💦#ዜና_መጽሐፍ
📖የአባ_ዘራስ_ምክር📖
✨[ከእማኾይ_እኅተ_ማርያም_ይፍሩ_ዘደብረ _ወገግ]
📝ከእማኾይ ጋር ምንም እንኳ-#በገድለ_ምንኲስና ብንተዋወቅም #የበረሃው_ምስጢር በተሰኘው ክታብ ልቡ ተሳፍሮ ከቅዱሳኑ በረሃ ያልገባ #ፍቅረ_እግዚአብሔር እንዲሁም ወደር አልባ ምሕረቱን በማሰብ ድንቂያ ያልወዘወዘው፤ የልቡናውን አውታር በቅዱሳኑ ታሪክ ያላለዘበ የለም ብንል ሐሰት አይመስለኝም! -ታድያ አኹን ደግሞ ከ፬ዓመታት በኋላ #የአባ_ዘራስ_ምክር በተሰኘ አጓጊ መጽሐፍ መተውልናል እነኾ .....!

❤4🥰3👍2🙏2
✨#ዜና_መጽሐፍ 💧
📖#የቤተ-ክርስቲያን ታሪክ📖
❝ እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ ሰው ሥራ ሰጥቶታል ፣ ያንን መስራት የእሱ ፈንታ ነው፡፡ ቢቻለው አሱን ማገድ የዲያቢሎስ ሥራ ነው፡፡ በእርግጥ ሥራው እግዚአብሔር እንደሰጠህ ያህል ሠይጣን ሊያግድህ ይጥራል፡፡ ሌላ ነገር በበለጠ ደስ የሚያሰኝ ሊያቀርብልህ ይጥራል፡፡ በዓለማዊ ተስፋዎች ያባብልሃል፡፡ የሐሜት ጐርፍ ያስወርድብሃል፡፡ #ደራሲያን እንዲጠይቁህ እጅግ ስመጥር ሰዎችም በክፉ እንዲናገሩብህ ይጠቀምባቸዋል፡፡ ...❞
[#ብጹዕነታቸው አቡነ ጎርጎርዮስ ]
#ቀ'ደ'ም በኹለት ክፍል ተዘጋጅቶ የነበረው -የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ እና -የቤተክርስቲያን ታሪክ በኢትዮጵያ #ከብጹዕነታቸው አቡነ ጎርጎርዮስ ጥዑም ታሪክና፤ተግሳጻት ጋር ታጅቦ በአንድ ጥራዝ
#በመምህር በአማን ነጸረ እና በተመስገን-ዋና #አርትኦትነት ተዘጋጅቶ ብቅ ብሏል እንዳያመልጠን....!

❤8🕊2👍1🙏1
«ሰው የሚፈልገውን ከፈጸመ የሚጠብቀው ሞቱን ነው !»
【ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ】
#ሐምሌ ፳፪ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ.ም. ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ተኩል በመቂ ደብረ አሚን ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለሚገኙ ምእመናን ትምህርተ ወንጌል ለመስጠት ሲሔዱ በዚህች ቀን በድንገተኛ የመኪና አደጋ አለፉ፡፡😭 ገና በ፶ ዓመታቸው! ከጊዜ ጋር የነበራቸው መሽቀዳደም ተገታ፡፡ ጥድፊያው፣ ችኮላው፣ ከሀገር ሀገር መራወጡ፣ ትውልድ ማሰባሰቡ ለዚህ ኖሯል። ያ በርቀት የተያዘ ዕቅድ በአጭር ተቀጨ ያ ዕረፍት አልባ ሩጫ በሞት ተገደበ ፤ #ያ ተወርዋሪ ኮከብ ብልጭ ብሎ ወገግታውን ሰጥቶ ጠፋ፡፡ ለተልዕኮ የመጣ ነውና በተልዕኮ አለፈ፡፡ የዕድሜን፣ የመኖርን፣ አጭር ጊዜ ኖሮ ሕያውና ዘላቂ ሥራ መሥራትን በሕይወቱ ተርጕሞልን ተጠራ፡፡
አባታችን ለሞት የተጠሩበት ዕድሜ በጳጳሳት ደረጃ ሲታይ እጅግ ልብ ሰባሪ የሚባል ነው፡፡ የሞታቸውን ዜና የዘገበው ዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ በፊት ለፊት ገጹ የተጠሩበትን ዕድሜ አጉልቶ “በ፶ ዓመታቸው አርፈዋል” ያለው ጥሪው ቢያሰቅቀው ነው፡፡ ከአባታችን ጋር ለአገልግሎት አብረው ሔደው የነበሩት ዲያቆን ጳውሎስ በቀለና የመኪናው አሽከርካሪ ዲያቆን ኤፍሬም ዘውዴም በደረሰው ድንገተኛ አደጋ ገና በለጋ ዕድሜያቸው አልፈዋል።
ስምከ ሕያው ዘኢይመውት
[ ከ፲፱፻፴፪ - ፲፱፻፹፪ ዓ.ም ]
#እኛም እንጂ ታሪካቸውን ብሎም ስራዎቻውን በማንበብ እንዘክራቸው ዘንድ #አዲሱን የብጹዕነታቸውን መጽሐፍ ለዛሬ በልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል!
[ታላቁ አቡነ ጎርጎርዮስ በዛሬው ዕለት ነው ያረፉት በጸሎታቸው ያስቡን !]
ፍኖተ መጻሕፍት

❤11🔥4🙏4