💦#ዜና_ድጋሚ_ኅትመት
📖📖📖
#ውዳሴ_ጳውሎስ
#መግቦተ_እግዚአብሔር
.......በእርግጥ የሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መጽሐፍ የግድ ሊኖረን እንደሚገባ ግልጽ ነው። #ታድያ ለረጅም ጊዜ ገበያ ላይ ጠፍተው የነበሩ እነዚህ ግሩማን መጻሕፍት እነኾ በድጋሚ የታተሙ መኾናቸውን እያበሰርን ለእናንተ ለውድ አፍቃርያነ ንባብ ቤተሰቦቻችን በልዩ ቅናሽ አቅርበናልና ሳያልቅ ተቋደሷት እያልን እናሳስባለን ።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623

👍5🥰2❤1👏1
💦#ዜና_ድጋሚ_ኅትመት
📖📖📖📖📖
#በእንተ_ክህነት
......መንጋው በደኅና ኹኔታ እያለና በጥሩ ምግብና ላይ ሳለ የጥበቃውን ኃላፊነት ብወስድና ከዚያ በኋላ ግን በእኔ【ካህን ኾኜ በራሴ 】 አላዋቂነትና ጥበብ የለሽነት ምክንያት ባጠፋቸው እነርሱን ለማዳንና ለመቤዠት ሲል ራሱን የሰጠላቸውን እግዚአብሔርን በራሌ ላይ አነሣሣዋለሁ ብዬ እፈራለሁ፡፡
➮ከመጽሐፉ የተወሰደ
#ስለመጋቢ /ስለ ካህን በጥልቀት የሚያትተው ይህ ግሩም መጽሐፍ በድጋሚ በውብ ኹኔታ ታትሟል!

❤4👏2👍1
📖#ትምህርት_በእንተ_ምክንያተ_ሐውልታት📖
.....ገብረ እግዚአብሔር ኪደን የማመሰግነው ይህን ሊቅ በራሳችን ቋንቋና ዘይቤ ዳግም እንዳውቀው ስላደረገኝ ነው፡፡ የትርጓሜው ወደረኛ ቋንቋና ውበት ሊቁን የራሳችን ትውፊትና የሕይወት ዘይቤ አካል አድርገን እንድንቈጥር ይጠቁመናል ሳይኾን ያስገድደናል፤ እኔ ተገድጄበታለሁ!
➮ይህን መጽሐፍ አንብቦ ትውፊቱን ከጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ትውፊት ለማነጻጸር፣ ሕይወቱን፣ ነባራዊውን የአገራችንን አኗኗር፣ የአገሩን ካህናት አገራዊ ሚና፣ ክርስቲያናዊ ምግባሩን ... ለመፈተሸ የማይገደድ አንባቢ ካለ ከሸንጎ ፊት ያቅርበኝ!በማለት የመጽሐፉን ግሩምነት የመሰከሩት #ደብተራና የሕግ ባለሞያ የኾኑት በአማን ነጸረ እኛም አንብበን ተጠቃሚዎች እነኾን ዘንድ ብሎም ራሳችንን እንድንፈትሽበት ያሳሰቡ ሲኾን #በግዮን_መጻሕፍት ደግሞ በልዩ ቅናሽ የተዘጋጀ ሲሆን ግዜ ሳንሰጥ መጽፏን ገዝተን ብንመገባት መልካም ነው እንላለን!

👍3🙏3❤2🔥1
📖#ሐተታ_ዘቅዱስ_አትናቴዎስ
#ያለሀሰት ቅዱስ አትናቴዎስ ለቤተክርስትያን አምድ ከምንላቸው ቅዱሳን አባቶቻችን አንዱና ዋነኛው መኾኑ አያጠያይቅም ታድድያ ከእርሱ ግሩማን አበርክቶዎች መካከል "ተስእሎተ አንትያኮስ" የተሰኘውን መጽሐፍ #መምህር_ቃለ ጽድቅ_ሕግነህ በተዋበ እና ለንባብ ምቹ አድርገው የተረጎሙት ሲኾን ➱ቅዱስ አትናቴዎስ በዚህ መጽሐፍ ከሚመልሳቸው ጥያቄዎች .....
➮አንትያኮስ፡ ርኩሳን መናፍስት የሆኑ አጋንንት ከቅዱሳት መጻሕፍት የሚፈሩት የጸሎት ዐይነት የቱ ነው?
➮ጥያቄ ፦ በውኑ ለኃጥአን ነፍሳት በዚህ ዓለም ዘመዶቻቸው የመታሰቢያ(ተዝካር) ቍርባን፣ ጸሎትና ምጽዋት ቢያደርጉላቸው በዚያኛው ዓለም ይጠቅማቸዋልን?
➮ጥያቄ ፦ ለሰው እጅ ሥራዎች እንዳንሰግድ እግዚአብሔር በነቢያቱ አዝዞናልና ለምን የሰው እጅ ለሠራው ለቅዱሳን ሥዕልና ለቅዱስ መስቀሉ እንሰግዳለን?
➮አንትያኮስ፡- ከኃጢአት ሁሉ የሚበልጠው ኃጢአት የቱ ነው?
➮አንትያኮስ፡- ብዙ በደልንና ኃጢአትን የሠራ ሰው ቢኖር ከዚያም በኋላ ንስሓ ቢገባ፤ እንደገና ተመልሶ ኃጢአት ቢሠራ እግዚአብሔር ንስሓውን ይቀበለዋልን ወይስ አይቀበለውም?
#ይህንና መሰል ጥያቄዎችን ከነ መልሶቻቸው የያዘ ልዩ መጽሐፍ በመኾኑ እንድታነቡት ግብዣችን ነው!

❤9👍3👏2
✨#አሐቲ_ድንግል ✨
【ለ5ተኛ ጊዜ ታትማለች】
#ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን እመቤታችን ያስተበፅዑኒ ኩሉ ትውልድ" ብላ ከተናገረችላቸው አንዱ ናቸው። ይሄ መጽሐፍ በትውፊት የምናወርሰው፥ ነገር ግን እያየነው የተደረሰ አዲሱ አርጋኖን ነው። ከእኔ ጋራ የተወለደውን የመጻሕፍት ንጉሥ ታዩ ዘንድ ኑ!
#ሊቀ_ሊቃውንት_ስምዐ_ኮነ_መልአክ_የ፬ቱ_ጉባኤያተ_መጻሕፍት_ምስክር_መምህር
“#አሐቲ_ድንግል" የተባለው ይህ የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን መጽሐፍ ቤተ ክርስቲያናችን ስለእመቤታችን ያላትን አስተምህሮ በሥርዓተ አምልኮዋ ውስጥ እመቤታችን ያላትን ቦታ እና ቅዱሳን ስለእርሷ እንዴት እንዳስተማሩ እና እንዴት እንዳመሰገኗት ማወቅ የሚፈልግ ሁሉ ይህ መጽሐፍ በእጂጉ ያስፈልገዋል።
#ዲያቆን_ብርሃኑ_አድማስ
#ይህች አሐቲ ድንግል የተሰኘችው መጽሐፍ ስለ ብቸኛዋ ድንግል የተጻፈች ብቸኛዋ የመጽሐፍት ንግስት ናት!#አንባቢን ከንባብ ጸሐፊን ከክታብ አያናውጽብን እያልን እጅግ አስፈላጊ መኾኑ እርግጥ ስለኾነ ይህች ብቸኛዋ መጽሐፍ #ለ5ተኛ ጊዜ ታትማለችና እነኾ ሳታልቅ እንቃመሳት።

👍5❤4🕊4🙏3🥰1
📖#ራእየ_ኒፎን📖
#በምድራዊ አሠራር አንድ ንጉሥ ለእርሱ ጠንክረው ስለተዋጉ የሚያከብራቸው አሉ፤ ብዙ ስጦታን አምጥተው ስላከበሩት የሚያከብራቸውም ይኖራሉ፡፡ ሌሎችን ደግሞ ምንም ባያደርጉለትም በፊቱ ሞገስ የሚያ ይኖራሉ፡፡ በእግዚአብሔርም ዘንድ እንዲሁ ነው፡፡ ስለ ተጋድሏቸው የሚያከብራቸው አሉ፡፡ አገልግሎታቸው የሚያከብራቸው አሉ፡፡ ከልባቸው ተፀፀተው ንስሐ ስለመግባታቸው የሚያከብራቸው ይኖራሉ፡፡ ከርኅራኄውና ከቸርነቱ ብዛት የቅዱሳኑን ጸሎትና ምልጃ ተቀብሎ የሚያከብራቸውም አሉ፡፡ በሌላም መልኩ በዚህ ነገር በሕይወታቸው የደረሰባቸውን ነገር ሁሉ ሳያማርሩ በምስጋና ስለ መቀበላቸው በመንግሥቱ መጽናናትን የሚያገኙ ይኖራሉ፡፡”
....የአገልግሎት ሹመት ፍቅረ እግዚአበሔር አሳድዳ ለያዘችው ሲሆን ደግ ነው፤ ፍሬም ይገኝበታል፡፡ ደጅ ጠንተው መማለጃ ሰጥተው የያዙት ሹመት ግን በተራው ሌላውን ደጅ ጥኑኝ መማለጃ አምጡልኝ ከሚል ውጪ መንፈሳዊ ሥራ ለመሥራት አያበቃም፡፡”
#ወንድምህ ከቆመበት ትቢያ ሥር ባለው ጥልቅ ውስጥ ራስህን በትሕትና ማቆየት ካልቻልክ፤ በኅሊናህ ራስህን በእግሩ ላይ ጣል፡፡
ከመጽሐፉ የተወሰዱ
💦...ለተወሰነ ጊዜ ከገበያ ጠፍቶ የነበረውን ይህን #የመናኙ_ጳጳስ_የቅዱስ_ኒፎን የተጋድሎ ሕይወት አስተምህሮት እንዲኹም በራዕዩ አይቶ በተግሳጽ መልክ የጻፈልንን እጹብብብብ የሚያሰኝ መጽሐፍ ለእኛ በሚስማማ መልኩ በውብ አተረጓጎም #ቀሲስ_ታምራት_ውቤ ያዘጋጁት ሲኾን

❤12👍4🥰2🙏1
📖📖📖
#የቅዱስ_ጳውሎስ_14ቱ_መልእክታት
..፲፱ወይትዐወቅ ምግባሩ ለሥጋ
የሥጋም ሥራው ይህ ነው፤
ዝሙት፡ዝሙት፤፳ርኲስ፡ኃጢአት ወምርዓት፡መዳራት፤አጣዕዎ፡በጣኦት ማምለክ ፤ሥራይ፡ሥራይ ማድረግ ፤ ጸልእ፡ፀብዕ፤ትዝኅርት፡ትዕቢት፤ትውዝፍት፡የምንዝር ጌጥ፤ቅንአት፡ቅንአት፤መዓት፡በቁሙቁጣ፤ኑፋቄ፡ጥርጥር፤ተቃሕዎ፡ፉክክር፤ተሓምሞ፡ምቀኝነት፤ተቃትሎ፡ነፍስመ መግደል፤ ስክረት፡ያለመጠን ጠጥቶ መስከር】
፳፪/ ወፍሬሁሰ ለመንፈስ ቅዱስ
የነፍስ የሠራ ግን
【#ተፋቅሮ፤ ፍቅር፤#ፍሥሓ፤ተስፋ ደስታ ልጅነት#ሰላም፤አንድነት #ትዕግሥት ፡በነገር በመከራ መታገሥ፤
#ምጽዋት፣ መስጠት፣#ኂሩት፤ ቸርነት #ሃይማኖት ሃይማኖት፤ #የውሃት ኃዲገ በቀል፤ #ኢዘምዎት፡ንጽሕና 】ነው፡፡
፳፫/ #አልቦ ዘይኄይስ እምዝ ሕግ፡፡
ከዚህ ሥራ የሚበልጥ የለም፤
፳፬/ ወእለሰ በኢየሱስ ክርስቶስ ስቀሉ ሥጋሆሙ ምስለ ፍትወት ወምስለ ኃጢአት፡፡
በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ከ፲፭ቱፈቃዳተ ሥጋ ጋር ከፍትወት ከኃጢአት ሰውነታቸውን የለዩ ሰዎች ይገብሩ ፱ኙን ፈቃዳተ ነፍስ ይሠራሉ፡፡
#አንድም በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ፱ኙን ፈቃደተ ነፍስ የሚሠሩ ሰዎች ከፍትወት ከኃጢአት ጋር ከ፲፭ቱ ፈቃዳተ ሥጋ ሰውነታቸውን ይለያሉ፡፡
፳፭/ ወይእዜሰ በመንፈስ ንሕየው
አሆንም በፈቃደ ነፍስ እንኑር፤
ወዘመንፈስ ንግበር፡፡
ፈቃደ ነፍሳችነን እንሥራ፡፡
፳፮/ ወኢንኩን ዝኁራነ፤
ትዕቢተኞች አንሁን፡፡
[ከገላትያ ምዕራፍ ፭ የተቀነጨበ ]
✨መሰል ብስል ተግሳጻትን ብሎም ህግጋትን ኸረ ምኑ......ያጨቀውን የምርጥ እቃው የጳውሎስን 14ቱን መልእክታት አንድምታ ብቻ ሳይኾን ማብራሪያም ጭምር የያዘው በሊቁ #መጋቤ ሐዲስ ቃለ ሕይወት በዛ የተዘጋጀልንን ይህን ግሩም ክታብ እነኾ።

🙏5❤2👍2🥰2👏1
📖#ገድለ_ቅዱስ _ፊቅጦር📖
✍️ #እርሱ ባለቤቱ የሠራዊት ጌታ አምካችን እግዚአብሔር በዐወቀ ለወዳጆቹ ቅዱሳን የሰጣቸው ሌላም ትንቢታዊ ዕሤተ ጸጋ አለ ። እውነት ነው :: የእርሱ ቸርነታዊ ጸጋ እጅግ ብዙ ነው።
<"እግዚአብሔር--------ከአምላካችሁ እግዚአብሔር የተሰጣችሁ ልዩ ልዩ ጸጋ አላችሁ...">ይላል ።
#ከእነዚኽም ጸጋዎች አንዱ ሀብተ ትንቢት #ለሰማዕቱ_ቅዱስ_ፊቅጦር ተሰጥቶት ከአንፆኪያ እስከ እለእስክንድርያ ምድር ይልቁንም ባርቆን ድረስ በስደት ተግዞ በተቀበለው ፀዋትወ መከራ ውስጥ ሳለ በዚኽ የመጨረሻው ዘመን ስለሚከሠተውና ስለሚኾነው ነገር ስለ #ኢትዮጵያም ኹሉ ግልጥ ትንቢትን ተናግሯል፡፡
➮ይኽን ትንቢቱንም በዚኹ መጽሐፈገድል ውስጥ እንደምናነበው በዚኽ በአለንበት ዘመን እየታየ ያለውን አስከፊና አስደንጋጭ
የጭንቅ ኩነትና በመጨረሻም መልካም ዘመን እንደሚመጣ ደግ ንጉሥ ቴዎድሮስ እንደሚነሣ ይናገራል ፡፡ በተጨማሪም “...በዚያ ዘመን ሰዎች እርስ በእርሳቸው ይጠላላሉ ። አንዱ አንዱን ለሞት አሳልፎ ይሰጠዋል ይገድለዋል ። ሐሰተኞች ነቢያትና ሐሰተኞች መምህራን ይነሣሉ ፡ ብዙ ሰዎችን ያስታሉ.........እያለ በዚህ ገድል ሰፋ አድርጎ የተገለጸለትን ያትተዋል።
#ገድላትን በማንበብ ከበረከታቸው ሱቱፋን እንኾን ዘንድ ይገባናል !ታድያ ጽሩይይይ በኾነ መልኩ ተተርጉሞና ተሻሽሎ እንዲኹም ለአይን ምቹ ይኾን ዘንድ ሽሮ ከለር ኾኖ ቀደሞ ከ88 በላይ ገድላት እና ድርሳናትን ከግእዝ ወደ አማርኛ በመተርጎም ያበረከቱልን ሊቁ አኹን ደግሞ የዚህን #ታላቅ_ሰማእት_ማር_ቅዱስ_ፊቅጦር ገድል አበርክተውልናል!
ይደውሉልን!📞፦0913083816
t.me/FinoteBooks1623
✍️ #እርሱ ባለቤቱ የሠራዊት ጌታ አምካችን እግዚአብሔር በዐወቀ ለወዳጆቹ ቅዱሳን የሰጣቸው ሌላም ትንቢታዊ ዕሤተ ጸጋ አለ ። እውነት ነው :: የእርሱ ቸርነታዊ ጸጋ እጅግ ብዙ ነው።
ቅዱስ መጽሐፍም ይኽንኑ ሲያረጋግጥ “ወብክሙ ጸጋ
<"እግዚአብሔር--------ከአምላካችሁ እግዚአብሔር የተሰጣችሁ ልዩ ልዩ ጸጋ አላችሁ...">ይላል ።
#ከእነዚኽም ጸጋዎች አንዱ ሀብተ ትንቢት #ለሰማዕቱ_ቅዱስ_ፊቅጦር ተሰጥቶት ከአንፆኪያ እስከ እለእስክንድርያ ምድር ይልቁንም ባርቆን ድረስ በስደት ተግዞ በተቀበለው ፀዋትወ መከራ ውስጥ ሳለ በዚኽ የመጨረሻው ዘመን ስለሚከሠተውና ስለሚኾነው ነገር ስለ #ኢትዮጵያም ኹሉ ግልጥ ትንቢትን ተናግሯል፡፡
➮ይኽን ትንቢቱንም በዚኹ መጽሐፈገድል ውስጥ እንደምናነበው በዚኽ በአለንበት ዘመን እየታየ ያለውን አስከፊና አስደንጋጭ
የጭንቅ ኩነትና በመጨረሻም መልካም ዘመን እንደሚመጣ ደግ ንጉሥ ቴዎድሮስ እንደሚነሣ ይናገራል ፡፡ በተጨማሪም “...በዚያ ዘመን ሰዎች እርስ በእርሳቸው ይጠላላሉ ። አንዱ አንዱን ለሞት አሳልፎ ይሰጠዋል ይገድለዋል ። ሐሰተኞች ነቢያትና ሐሰተኞች መምህራን ይነሣሉ ፡ ብዙ ሰዎችን ያስታሉ.........እያለ በዚህ ገድል ሰፋ አድርጎ የተገለጸለትን ያትተዋል።
#ገድላትን በማንበብ ከበረከታቸው ሱቱፋን እንኾን ዘንድ ይገባናል !ታድያ ጽሩይይይ በኾነ መልኩ ተተርጉሞና ተሻሽሎ እንዲኹም ለአይን ምቹ ይኾን ዘንድ ሽሮ ከለር ኾኖ ቀደሞ ከ88 በላይ ገድላት እና ድርሳናትን ከግእዝ ወደ አማርኛ በመተርጎም ያበረከቱልን ሊቁ አኹን ደግሞ የዚህን #ታላቅ_ሰማእት_ማር_ቅዱስ_ፊቅጦር ገድል አበርክተውልናል!
ይደውሉልን!📞፦0913083816
t.me/FinoteBooks1623
❤6👍2🔥2🥰2
ሸሽተህ አምልጥ
«ወደ ሜዳም ካወጡአቸው በኋላ እንዲህ አለው ራስህን አድን ወደ ኋላህ አትይ በዚህም ዙሪያ ሁሉ ኣትቁም እንዳትጠፋ ወደ ተራራው ሸሽተህ አመልጥ» /ዘፍ.19፥17/
አንዳንድ ሰዎች ባለማወቅ ብቻ ሳይሆን ውጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል እያወቁ እንኳ ጉዳት ከሚያስከትልባቸው ነገር ሽሽቶ ማምለጥ ያቅታቸዋል፡፡ ሽሽት ራስን የማዳኛ መንገድ ነው:: አንድ ክርስቲያን በሕይወቱ ኃጢአትን በሁለት መንገድ ሊያሽንፍ ይችላል። ይህም ሊከናወን የሚችለው ከኃጢአቱ ባሕርይ ኣኳያ ተነሥተን እንጂ እንዲያው በደፈናው አይደለም:: ምክንያቱም በትግል የምናሽነፈው ኃጢኣት እንዳለ ሁሉ በሽሽትም የምና ሽንፈው ኃጢአት አለ:: በሽሽት ማመለጥ ያለብን ኃጢአት ራሴን አውቃለሁ አልሽነፍም በሚል ትምክህት ለምታገል መሞከር ያለብን ኃጢአት ራሴን አውቃለሁ ውጤቱ አደገኛ ሊሆን ይችላል ።ለምሳሌ በአንድ ትልቅ ፓርቲ ላይ ተገኝቶ ብዙዎች እየበሉና እየጠጡ ተነሥተውም እየጨፈሩና እየደነሱ ባሉበት ሁኔታ ይህን ከመሸሽ ይልቅ በመካከላቸው በታዛቢነት ተቀምጬ አያቸዋለሁ እንጂ ምንም አልሆንም በአይኔ የማየው ዳንሳቸው በጆሮዬ የምሰማው ዘፈናቸው በዙሪያዬ የሚከናወነው ትርምሳቸው ሁሉ ለእኔ የሚታየኝ እንደ ምንም ነው ማለቱ ከከንቱ ትምክህት የሚመነጭ ነው ከዚህ ይልቅ ውጤታማ የሚያደርግ በዚያ ዙሪያ ሁሉ አለመቆሙ የሕሊናና የመንፈስ መሰረቅ እንዳያጋጥመን ሸሽቶ ማምለጡ አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው፡፡
ለቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ ምን ላድርግ ገጽ 84
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
t.me/FinoteBooks1623
«ወደ ሜዳም ካወጡአቸው በኋላ እንዲህ አለው ራስህን አድን ወደ ኋላህ አትይ በዚህም ዙሪያ ሁሉ ኣትቁም እንዳትጠፋ ወደ ተራራው ሸሽተህ አመልጥ» /ዘፍ.19፥17/
አንዳንድ ሰዎች ባለማወቅ ብቻ ሳይሆን ውጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል እያወቁ እንኳ ጉዳት ከሚያስከትልባቸው ነገር ሽሽቶ ማምለጥ ያቅታቸዋል፡፡ ሽሽት ራስን የማዳኛ መንገድ ነው:: አንድ ክርስቲያን በሕይወቱ ኃጢአትን በሁለት መንገድ ሊያሽንፍ ይችላል። ይህም ሊከናወን የሚችለው ከኃጢአቱ ባሕርይ ኣኳያ ተነሥተን እንጂ እንዲያው በደፈናው አይደለም:: ምክንያቱም በትግል የምናሽነፈው ኃጢኣት እንዳለ ሁሉ በሽሽትም የምና ሽንፈው ኃጢአት አለ:: በሽሽት ማመለጥ ያለብን ኃጢአት ራሴን አውቃለሁ አልሽነፍም በሚል ትምክህት ለምታገል መሞከር ያለብን ኃጢአት ራሴን አውቃለሁ ውጤቱ አደገኛ ሊሆን ይችላል ።ለምሳሌ በአንድ ትልቅ ፓርቲ ላይ ተገኝቶ ብዙዎች እየበሉና እየጠጡ ተነሥተውም እየጨፈሩና እየደነሱ ባሉበት ሁኔታ ይህን ከመሸሽ ይልቅ በመካከላቸው በታዛቢነት ተቀምጬ አያቸዋለሁ እንጂ ምንም አልሆንም በአይኔ የማየው ዳንሳቸው በጆሮዬ የምሰማው ዘፈናቸው በዙሪያዬ የሚከናወነው ትርምሳቸው ሁሉ ለእኔ የሚታየኝ እንደ ምንም ነው ማለቱ ከከንቱ ትምክህት የሚመነጭ ነው ከዚህ ይልቅ ውጤታማ የሚያደርግ በዚያ ዙሪያ ሁሉ አለመቆሙ የሕሊናና የመንፈስ መሰረቅ እንዳያጋጥመን ሸሽቶ ማምለጡ አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው፡፡
ለቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ ምን ላድርግ ገጽ 84
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
t.me/FinoteBooks1623
❤9🔥3🙏3👍2
#ቅዱስ_ዮሐንስ_ዘስዋስው_ምዕራግና_ድርሳን
"ዮሐንስ ዘሰዋስው በምሥራቁ ቤተ ክርስቲያን ዘንድ በእጅጉ ተወዳጅና ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ እንዲያውም በገዳማዊ ሕይወት ውስጥ ከወንጌል ቀጥሎ ተጠቃሹና ተሰሚነት ያለው መጽሐፍ ይህ መጽሐፍ መሆኑ በስፋት የተነገረለት ነው፡፡ እስከ ዛሬ ወደ እኛ ባለመምጣቱ የቀረብንን ይኸው ዛሬ መጽሐፉ ተተርጉሞ በመቅረቡ አንድ ጉድለት ተሸፍኗል፡፡ መጽሐፉ የክርስትና ሕይወትን ምንነት በአግባቡ ለመረዳትና ለመኖር በሚሹ ዘንድ ሁሉ የሚፈለግና የሚጠቅም መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ በተለይ ደግሞ እግዚአብሔር አምላካቸውን በገዳማዊ ሕይወት ለሚያገለግሉ ጠቀሜታው እጅግ የጎላ ነው፡፡"
ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
"ዮሐንስ ዘሰዋስው በምሥራቁ ቤተ ክርስቲያን ዘንድ በእጅጉ ተወዳጅና ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ እንዲያውም በገዳማዊ ሕይወት ውስጥ ከወንጌል ቀጥሎ ተጠቃሹና ተሰሚነት ያለው መጽሐፍ ይህ መጽሐፍ መሆኑ በስፋት የተነገረለት ነው፡፡ እስከ ዛሬ ወደ እኛ ባለመምጣቱ የቀረብንን ይኸው ዛሬ መጽሐፉ ተተርጉሞ በመቅረቡ አንድ ጉድለት ተሸፍኗል፡፡ መጽሐፉ የክርስትና ሕይወትን ምንነት በአግባቡ ለመረዳትና ለመኖር በሚሹ ዘንድ ሁሉ የሚፈለግና የሚጠቅም መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ በተለይ ደግሞ እግዚአብሔር አምላካቸውን በገዳማዊ ሕይወት ለሚያገለግሉ ጠቀሜታው እጅግ የጎላ ነው፡፡"
ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
🙏5❤4🥰2🔥1
ሳይንስ እና ሃይማኖት
..✍ሳይንስ የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር የተሰጠውን አዕምሮ ተጠቅሞ ያስገኘውና በዚህ ዓለም ያለውን የኑሮ ድካም ማቅለያው የዕውቀት ዘርፍ ሲሆን ሃይማኖት ደግሞ ከአምላኩ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኘው መንገድ ነው። ነገር ግን የሳይንስን ውሱንነት ያልተረዱ ሰዎች ሃይማኖትን በሳይንሳዊ ዕውቀት ለመተንተን ሲሞክሩና ወደ ተሳሳተ ግንዛቤ ሲያመሩ ይስተዋላል። በሌላ መልኩ ደግሞ ሳይንስ ለመንፈሳዊ ሰዎች እርባና የሌለው ነው ብለው የሚያምኑም አሉ።
ይህንን በተመለከተ ለሚነሱ ጥያቄዎችና ፍልስፍናዊ አስተያየቶች፣ ጸሐፊው መምህር ያረጋል አበጋዝ፣ በዚህ መጽሐፉ ከሳይንስና ከሃይማኖት ጋር በተገናኙ ፍልስፍናዊ አስተሳሰቦች ዙሪያ ሰፊ ጥናት በማድረግ ከጥልቅ ትንታኔ ጋር አቅርቦልናል። ስለሆነም መጽሐፉን አንብበን የተሻለ ግንዛቤ እንድናገኝና እንድንጠቀምበት እየጠየቅኩ፣ ለመምህር ያረጋል ዕድሜና ጤናን ለእናንተ ለአንባብያን ደግሞ መልካም ንባብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
ቀሲስ ሰሙ ምትኩ (ፕሮፌሰር)
ቦትስዋና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንተርናሽናል ዩኒቨርሲቲ
ይህ መንፈሳዊ እና ሳይንሳዊ እሳቤዎችን የተነተነ በግሩማን ሐሳቦች የታጨቀው [የተሞላው] በመምህረ ቤተክርስትያን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ የቀረበ ጥዑም ማዕድ[መጽሐፍ ] ለ ሁለተኛ ጊዜ ታተሞ እያለቀ ስለሆ ውስን ቅጅዎች ስላሉን ይጎብኙን።

❤6👍2🙏2
📖#ጸያሔ_ፍኖት📖
[መንገድ ጠራጊ]
....✍️#የብሉያትና_የሐዲሳት_ሊቅ_የሆኑት_አባታችን_አባ_ገብረ_ኪዳን ለጌታችን ቆርጠው ሊመሰክሩ መሻታቸውን እንደ አባቶቻችን ሰለዮሐንስ በመመስከር አሐዱ ብለው የጀመሩ ይመስላል። በርግጥም ዮሐንስን የተከተሉ ከጌታ ሳይደርሱየቀሩ የሉም!
➮ይህ መጽሐፍም፡- ቤተ ከርስቲያን ስለዮሐንስ የያዘችውን እውነት ግልጽ አድርጎ ያወጣ አዘጋጁን አባታችንም የእውነት ምስክር የሚያሰኝ ነው፡፡ #እንዲያውም_ቅዱስ_ያሬድ_ስለቅዱስ_ዮሐንስ
እንዳለው ስለዚህ መጽሐፍ ጠቀሜታ እኔም ብዙ ላለመናገር ብመርጥ መልካም ሳይሆን አይቀርም፡፡ በርግጥ መጽሐፉ አባታችንም የቅዱስ ያሬድ ልጅ መሆናቸውን የሚመሰከር ንዜኑ ንዜኑ የሚያስብል መጽሐፍ መሆኑን ላለመመስከር ልላቀቅ አልችልም። #ጌታን የሚያገኝ ዮሐንስ ቀድሞ ያስፈልገዋልና : አባታችንም ቀድመው ዮሐንስን ይዘው ስለመጡ የጌታን ነገር ሊያስከትሉ ነው ብዬ እንድገምት ማድረጉንም ልደብቅ አልችልም፡፡ እንግዲያውስ አንደ አነርሱ: አመጣጥ ከስድስት ወር ልዩነት ሳያስበልጡ ቶሎ ይዘውልን ይምጡ አያልኩ መማጸኔን ማሳወቅ ክፉ አልመሰለኝም፡፡

ውንቱ አንነ ኣብል በእንተ ዮሐንስ እና ከርስ አው እግዚኡ አእመረ፣ በዕለት ጥፉ ኢኀደረት ነፍሱ ዲበ ምድር
እንዳለው ስለዚህ መጽሐፍ ጠቀሜታ እኔም ብዙ ላለመናገር ብመርጥ መልካም ሳይሆን አይቀርም፡፡ በርግጥ መጽሐፉ አባታችንም የቅዱስ ያሬድ ልጅ መሆናቸውን የሚመሰከር ንዜኑ ንዜኑ የሚያስብል መጽሐፍ መሆኑን ላለመመስከር ልላቀቅ አልችልም። #ጌታን የሚያገኝ ዮሐንስ ቀድሞ ያስፈልገዋልና : አባታችንም ቀድመው ዮሐንስን ይዘው ስለመጡ የጌታን ነገር ሊያስከትሉ ነው ብዬ እንድገምት ማድረጉንም ልደብቅ አልችልም፡፡ እንግዲያውስ አንደ አነርሱ: አመጣጥ ከስድስት ወር ልዩነት ሳያስበልጡ ቶሎ ይዘውልን ይምጡ አያልኩ መማጸኔን ማሳወቅ ክፉ አልመሰለኝም፡፡
#ዲያቆን_ብርሃኑ_አድማስ
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤5🙏2💯2👍1
✨✨✨#በድጋሚ_ለአራተኛ_ጊዜ_ታተመ 💦ጠፍቶ በውድድ ሲሸጥ የነበረው በጉጉት ስንጠብቀው የከረምነው..........
📖📖📖📖#መሠረታዊ_የመጽሐፍ_ቅዱስ_አጠናን_ዘዴ ➮#በመምህር_ቸርነት
..✍️የመጽሐፉ ግብ፡- እያንዳንዱ መጽሐፍ ከባለቤቱ ከመንፈስ ቅዱስና ከጸሐፊዎቹ ቅዱሳን ማንነት ጋር እያስማሙ፣ ብሉዩን ከብሉይ፣ ብሉዩን ከሐዲስ፣ ሐዱሱን ከሐዲስ ኪዳኑ እያገናዘቡ ሙሉ ሥዕሉን በመያዝና ዐውዱን መረዳት ያስፈልጋል። በእውነት ቤተ ክርስቲያናችን ብሉይን ከሐዲስ እያቀናጁ፤ እያመሳጠሩ፣ እያታረኩ፣ እያዋደዱ ወዘተ ማስተማርና መጻፍ የሚችሉ አያሌ ሊቃውንት አሏት፡፡ እኔም ይኽችን መጽሐፍ ለዚህ ትውልድ ስጽፍ ሊቃውንቱ ከጥልቅ ዕውቀታቸው በማፍለቅ በተባ ብዕራቸው እንጻፉት ኹሉ ሌሎችን ለማነሣሣትና የመንደርደሪያ ሐሳብ እንዲሆን እንዲሁም በነጻ ላስተማረችኝ ቤተ ክርስቲያን ውለታዋን መክፈል ባልችልም በዘርፉ ካለው ክፍተት አንጻር የድርሻዬን በመወጣት መጠነኛ አስተዋጽዖ ለማበርከት ነው፡፡
#መጽሐፉ_ሰባት_ምዕራፎች_አሉት᎓᎓ ➮የመጀመሪያው ምዕራፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትን ምንነት ይገልጻል፤ ➮ኹለተኛው ምዕራፍ ስለመጽሐፍ ቅዱስ ትውፊት ያስረዳል፤ ➮ምዕራፍ ሦስት ስለ ቀኖና ቅዱሳት መጻሕፍት፣
➮ምዕራፍ አራት #የ81 ቅዱሳት መጻሕፍት ዋና እና ዝርዝር መረጃዎች በስፋት ያስገነዝባል፣ ➮ምዕራፍ አምስት ስለ መጽሐፍ ቅዱስና አዋልድ መጻሕፍት ግንኙነት፣ ➮ምዕራፍ ስድስት የቅዱሳት መጻሕፍት አተረጓጎምና አረዳድ ዘዴ፣ ➮ምዕራፍ ሰባት የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃላይ አጠናን ስልት ምን መምሰል እንዳለበት ያስረዳል። #ለዚህ የአራተኛ እትም አስተያየቶቻችሁን ተቀብዬ መጠነኛ ለውጦች ለማድረግ ሞክሬአለሁ። ብለውናል #አዘጋጁ.......!

❤6👍2🥰2🙏2
📖#በርዮድስ📖
....ተድባበ ማርያም በየጊዜው ስመ ስርጋዌ ተሰጥቷታል። ጥንት ተድባበ ጽዮን፣ ኋላ ተድባበ ማርያም፣ አሁን ደግሞ “ርእሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም” ትባላለች፡፡ ቀዳሚው ቤተ ክርስቲያን በአርብሃ ወአጽብሃ ተመሠረተ። ተድባበ ማርያምም ከዐራቱ መናብርተ ጽዮን አንዷ ናት፡፡
“ተድባበ ማርያም በሥዕሎቿ ጭምር ርእሰ አድባራት ወገዳማት ናት፡፡ ሥዕሎቿ በመጋረጃ የተጋረዱ ሲሆኑ ከስቅለት እስከ ዕርገት መጋረጃው ይጠቀለላል። ሥዕሎቿ ይገለጣሉ፡፡ ከስቅለት እስከ ዕርገት የመጣ ሰው በሥዕሎቿ አይቶ የሥዕል ጥበብ ተምሮ ይመለሳል። ሥዕሎቿ የተሣሉት በኢትዮጵያ የዕፀዋት ቀለም ነው። ቀለማቱ ከዓመት ዓመት እየቦኩ ሥዕሎቿ እየፈኩ እየፈኩ ይሄዳሉ፡፡ የስቅለት ዕለት የመጣ ሰው መጋረጃው ሲገለጥ .......
ከገጽ 278 - 279
#በሐሽማል ስለምታውቋቸው ስለ ሊቁ ማዕበል ፈጠነ መጽሐፍ ምንም ልል ስለማልችል ዝም በሉና ገዝታችኹ አንብቡት !
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
....ተድባበ ማርያም በየጊዜው ስመ ስርጋዌ ተሰጥቷታል። ጥንት ተድባበ ጽዮን፣ ኋላ ተድባበ ማርያም፣ አሁን ደግሞ “ርእሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም” ትባላለች፡፡ ቀዳሚው ቤተ ክርስቲያን በአርብሃ ወአጽብሃ ተመሠረተ። ተድባበ ማርያምም ከዐራቱ መናብርተ ጽዮን አንዷ ናት፡፡
“ተድባበ ማርያም በሥዕሎቿ ጭምር ርእሰ አድባራት ወገዳማት ናት፡፡ ሥዕሎቿ በመጋረጃ የተጋረዱ ሲሆኑ ከስቅለት እስከ ዕርገት መጋረጃው ይጠቀለላል። ሥዕሎቿ ይገለጣሉ፡፡ ከስቅለት እስከ ዕርገት የመጣ ሰው በሥዕሎቿ አይቶ የሥዕል ጥበብ ተምሮ ይመለሳል። ሥዕሎቿ የተሣሉት በኢትዮጵያ የዕፀዋት ቀለም ነው። ቀለማቱ ከዓመት ዓመት እየቦኩ ሥዕሎቿ እየፈኩ እየፈኩ ይሄዳሉ፡፡ የስቅለት ዕለት የመጣ ሰው መጋረጃው ሲገለጥ .......
ከገጽ 278 - 279
#በሐሽማል ስለምታውቋቸው ስለ ሊቁ ማዕበል ፈጠነ መጽሐፍ ምንም ልል ስለማልችል ዝም በሉና ገዝታችኹ አንብቡት !
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤4👍2🔥1🥰1
💧#ዜና-መጽሐፍ
📖#ሄርማ_ኖላዊ📖
➮#በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ረፋዱ ላይ ሄርማ በተባለ ሰው የተጻፈ ሄርማ ኖላዊ" የተሰኘው መጽሐፍ በየአገራቱ ለንባብ ይዘዋወር ነበር። ይህም መጽሐፍ በአንዳንድ አብያተ ክርስቲያን ዘንድ በጉባኤ ወይም በህዝብ አገልግሎት ጊዜ የሚነበብ እና ልክ የሐዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያህል ተቀባይነት ነበረው።
✨#በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ይህ በ#መጋቤ ምስጢር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ
የቅኔና የመጻሕፍት ትርጓሜ መምህር የተዘጋጀውን "ሄርማ ኖላዊ" እነኾ..!

❤8👍2🥰2🙏2
📖#ኃጢኣቷን_የቀበረችው_ማርያም📖
.....ማርያም ኀጥእት ማናት?
በማቴዎስ ወንጌል ስለ ጌታችን ሽቱ መቀባት የተመዘገበውን የታሪክ ክፍል መነሻ በማድረግ በጊዜ ቅደም ተከተል ሽቱ የተቀባበትን መቼት አብራርቶ የነገረን ቅዱስ ቄርሎስ፡ ማርያም ኀጥእት፡ ኹለተኛ ሽቱ የቀባችበትን ዕለት ሐሙስ ጌታችን ረቡዕ ምሽት ስለተቀባ፡ዕለቱን ሐሙስ ብሎታል] ከማለቱ በቀር በዮሐንስ ወንጌል የግእዝና አማርኛ ትርጓሜ ላይ......
#ከውስጥ ገጽ የተቆረሰ
#የተወሰነ_ቅጂ_ቀርቷል_እንዳያመልጥዎ...!

🙏5❤3👍2
📖ሥርዓተ ቅዳሴና ሚስጥራዊ ማብራሪያው📖
......#በቅዳሴ ጊዜ የሚስቅ የሚሳለቅ ቢኖር ካህን ቢሆን ተቀብሎ ውጥቶ አንድ ሱባኤ (ሰባት)ቀን ይጹም ይስገድ ሕዝባዊ ቢሆን ግን ሳይቀበል ፈጥኖ ሊወጣ ይገባል።
**ካህኑ ተቀብሎ ይውጣ የተባለ አብነት ስለሆነ ቅዳሴውን ንቆት ወጣ ብለው ምእመናን እንዳይሰናከሉ እንዳይጠራጠሩ ነው። ሕዝባዊ ግን የወጣበትን ምስጢር ስለሚያውቁ ወጥቶ ሲሄድ እገሌ ቢስቅ ቢሳለቅ ቢናገር አስወጥተው ሰደዱት እኛንም እንደሱ አስወጥተው ይሰዱናል ብለው መቀጣጫ ያደርጉታልና ስለዚህ ነው።
#ይህ ሥርዓተ ቅዳሴና ሚስጥራዊ ማብራሪያው የተሰኘው ግሩም መጽሐፍ በመደብራችን ያገኙታል።

❤7🙏3🥰2👍1
📚📚📚
📖#የበረሃው_ምሥጢር
📖#ገድለ_ምንኩስና
ውድ #የፍኖተ መጻሕፍት ቤተሰቦች እነዚህ ኹለት ተወዳጅ መጻሕፍት ስጠይቁን የነበራችኹ ጥቂት ፍሬ ተገኝተዋል....!

❤8👍2👏1🙏1
Forwarded from ፍኖተ መጻሕፍት 📚FinoteBooks1623 ➮አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በኩር ሰንበቴ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ፦በ0913083816 ይደውሉ። (#ግብረ_አብ ዘ ቅዱስ ሚካኤል 🙏)
📖#ትምህርት_በእንተ_ምክንያተ_ሐውልታት📖
.....ገብረ እግዚአብሔር ኪደን የማመሰግነው ይህን ሊቅ በራሳችን ቋንቋና ዘይቤ ዳግም እንዳውቀው ስላደረገኝ ነው፡፡ የትርጓሜው ወደረኛ ቋንቋና ውበት ሊቁን የራሳችን ትውፊትና የሕይወት ዘይቤ አካል አድርገን እንድንቈጥር ይጠቁመናል ሳይኾን ያስገድደናል፤ እኔ ተገድጄበታለሁ!
➮ይህን መጽሐፍ አንብቦ ትውፊቱን ከጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ትውፊት ለማነጻጸር፣ ሕይወቱን፣ ነባራዊውን የአገራችንን አኗኗር፣ የአገሩን ካህናት አገራዊ ሚና፣ ክርስቲያናዊ ምግባሩን ... ለመፈተሸ የማይገደድ አንባቢ ካለ ከሸንጎ ፊት ያቅርበኝ!በማለት የመጽሐፉን ግሩምነት የመሰከሩት #ደብተራና የሕግ ባለሞያ የኾኑት በአማን ነጸረ እኛም አንብበን ተጠቃሚዎች እነኾን ዘንድ ብሎም ራሳችንን እንድንፈትሽበት ያሳሰቡ ሲኾን #በግዮን_መጻሕፍት ደግሞ በልዩ ቅናሽ የተዘጋጀ ሲሆን ግዜ ሳንሰጥ መጽፏን ገዝተን ብንመገባት መልካም ነው እንላለን!
📚ግዮን መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL ,በEMS እንዲሁም የ delivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
📱ይደውሉልን ፦0913083816
Telegram
https://t.me/GhionBookStore1623

🙏4❤3👍3👏1
📖ነፍሴ የወደደችውን አያችሁን?📖
....✍️"እስቲ የሰው ነፍስን እንመልከታት፡፡ የሰው ነፍስ በኃጢአት ውስጥ በሆነች ጊዜ ጥቁር ነፍስ ናት፤በሰዎች ዓይን ፊት ጥቁር ነፍስ ናት፡፡ ከኃጢአት ሁሉ በሚያነጻው #በኢየሱስ_ክርስቶስ ደም ፊት ግን ውብ ናት፡፡ እርሷ ያለችው አሁን ጥቁር ነኝ፤በኋላ ግን ውብ እሆናለሁ ነው፡፡ በኃጢአት ውስጥ ስሆን እኔ ጥቁር ነኝ፤በንስሓ ውስጥ ስሆን ግን ውብ ነኝ፡፡"
#ይነበብ!

❤7🙏4👍2🥰1