💥ዜና መጽሐፍ
[አዲስ መጽሐፍ ገበያ ላይ]
📖ብሩህ ዐይን📖
[THE LUMINOUS EYE]
✍......ሞት በትንሿ ሔዋን ጆሮ ተፀንሶ እንደተወለደ፦ የዘላለም ሕይወት ደግሞ በአዲሷ ሔዋን በድንግል ማርያም ጆሮ ተፀንሶ ተወለደ። ትንሿ ወይም የመጀመሪያዋ ሔዋን ጆሮ የእባብን ቃል ሰምቶ ሞትን ወለደብን። የትልቋ ወይም የዳግሚት ሔዋን የእመቤታችን ጆሮ የመልአኩን ቃል ሰምቶ ሕይወትን ወለደልን።
አዳም በሥጋ መሻት የሞት ሞትን እንደሞተ ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋው ሞተ፤ አዳም በሞተ ጊዜ በገነት ውስጥ እንደተደበቀ ኢየሱስ ክርስቶስም በመቃብር ተቀበረ፤ አዳም ከበለስ በዃላ ወደምድረ ፋይድ እንደተላክ ኢየሱስ ክርስቶስም ወደመቃብር ወረደ።
ከመቃብር ተነሥቶም በበደል የወደቀውን አዳምን አስነሣው፤ ሙሽራው ክርስቶስ አዳምን ከገነት መቃብር በክብር ወደ ገነት የሠርግ በዓል እመጣው። በዲያብሎስ በገነት የሞተ አዳምን በዓለሙ ኹሉ በዲያብሎስና በሠራዊቱ ላይ አነገሠው።
【ከመጽሐፉ የተቆረሰ】
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
#የመንፈስ_ቅዱስ_እንዚራ_የተሰኘው_ማር_ቅዱስ_ኤፍሬም_ሶርያዊ ድርሰት #በሊቀ_ሊቃውንት_ቀለመወርቅ_ቢራራ ተተርጉሞ የቀረበ ሲኾን ሕይወቱን በወፍ በረር አስቃኝቶ ተግሳጾቹን ደግሞ በመተንተን በመቀጠል ወደ እኛ ዘመን አኹናዊ ኹኔታ አምጥቶ የሚያስዳስስ ነው እያልን መጽሐፉን፦ #በፍኖተ_መጻሕፍት ያገኙታል ።
ፍኖተ መጻሕፍት
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
t.me/FinoteBooks1623

❤5🙏4👍2🔥2
💧አዲስ መጽሐፍ 💧
#አዲሲቱ_ኢየሩሳሌም
[የነፃነት ከተማ]
❝ከዚህ ቀደም ሦሥተኛው ኪዳን እንዲሁም ዐስራ ስድስት በተሰኙ መጻሕፍት የምናውቀው
#ደሞዝ_ጎሽሜ አሁን ደግሞ #አዲሲቱ_ኢየሩሳሌም የተሰኘ ግሩም እና ረቀቅ ባለ ስልት የተጻፈ መጽሐፍ ይዘውልን መጥተዋል።#በፍኖተ_መጻሕፍት ያገኙታል ።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623

👍6❤3👏1
#ውድ_አንባብያን ! ከቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆቿ መካከል አንዱና ዋነኛ ከኾኑት #ከመምህር_ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ ዘመን ተሻጋሪ ፤ አንጀት አርስ ስራዎች ጥቂት እንጠቁምዎ ፦
፩፡#መድሎተ_ጽድቅ_፩_፪_እና_፫ ፦ ስለ መጽሐፉ መናገር አይቻልም።ለእኛ የእምነት ሚዛን ብቻ ሳይኾን መሠረት ጭምር ነው። ለመናፍቃን ደግሞ እንደ ሰም እያቀለጠ እንደ መዶሻ እየቀጠቀጠ መድረሻ የሚያሳጣ ረቂቅ ና ግሩም መጽሐፍ...
፪#የቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ_ሕይወቱና_ትምህርቱ ፦
ስለ ቅዱሱ ሕይወት ከውልደቱ በመጀመር በትምህርቱ እያሳለጠ እስከ ሕይወቱ ፍጻሜ ፍንትው አድርጎ በሚያስደምም ኹኔታ የሚገልጽ...
፫#የቅዱስ_አትናቴዎስ_ሐዋርያሕይወቱና_ትምህርቱ ፦
ስለቅዱሱ ማወቅ በራሱ መታደል ነው ለዚህም ከዚህ የተሻለ መጽሐፍ አይገኝም ብንል ማጋነን አይኾንም....
፬፡#ኦሪት_ዘፍጥረት ፦ ታላቁን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የመጀመሪያዎቹን አስር ምዕራፎች አንድ በአንድ እያብራራ የሚያስረዳ ሲኾን ክፍል ኹለት ይቀጥላል ተብለናል...
፭ ፡#ሳይንስ_እና_ሃይማኖት ፦ ለዚህ ማለትም ሳይንስና ሃይማኖት ተምታቶበት እየዋተተ ላለው ትውልድ አይነተኛ መፍትሔ ይህ መጽሐፍ እንደኾነ ጥርጥር የለውም....
፮#ከበረሐውያን_ሕይወት_እና_አንደበት፦ከቅዱሳኑ ሕይወት በማጣቀስ ሕይወት የሚዘሩ የቅዱሳኑን ቢሂል የያዘ ብሎም የነርሱን አሰረ ፍኖት ተከትለን ወደ ቅድስናው ማማ ከፍ እንድንል የሚረዳ ነው....
❝#ውድ አፍቃርያነ ንባብ ታድያ መጻሕፍቱ እጅግ አስፈላጊ እንደመኾናቸው #በፍኖተ_መጻሕፍት አዘጋጅተናል ።

👍7❤3🥰3👏2
✨ዜና ድጋሚ ኅትመት
📖ተንከተም📖
ይህ መጽሐፍ፥ ይህን በተግባር የሚያሳይ፣ ጸሎተ ሃይማኖትን እየጸለዩ የይዘቱን ጥልቀት የማያወቁትን ሁሉ ከአምስት ደቂቃ ላልበለጠ ጊዜ የሚጸልዩት ጸሎት ምን ያህል ሰፊ እንደሆነ የሚያመላክት ግሩም መጽሐፍ ነው። እንግዲያውስ ከ፲፪ቱ አበው የተቀበሉትን፣ ሊቃውንት በ፲፬ አንቀጾች የቀመሙትንና ፲፬ በሮች ወዳሏት መንግሥተ ሰማያት የሚያስገባንን ጸሎተ ሃይማኖት በ፲፪ ምዕራፎች ላቀረቡልን ሊቀ ሊቃውንት፥ ዕድሜ፣ ጤና እንዲሰጥልኝ እየተመኘሁ ባለ፲፪ የሆናችሁት እንድታነቡት በ፲፪ቱ ሐዋርያት ስም እጋብዛለሁ። ሊቀ ሊቃውንትን ስምዐኮነን እና ሌሎች ሊቃውንትንም ልክ እንደዚህ የተቋጠሩትን እንድታፍታቱልን በዚሁ አጋጣሚ አሳስባለሁ።
#ዲያቆን_ብርሃኑ_አድማስ
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
📖ተንከተም📖
ይህ መጽሐፍ፥ ይህን በተግባር የሚያሳይ፣ ጸሎተ ሃይማኖትን እየጸለዩ የይዘቱን ጥልቀት የማያወቁትን ሁሉ ከአምስት ደቂቃ ላልበለጠ ጊዜ የሚጸልዩት ጸሎት ምን ያህል ሰፊ እንደሆነ የሚያመላክት ግሩም መጽሐፍ ነው። እንግዲያውስ ከ፲፪ቱ አበው የተቀበሉትን፣ ሊቃውንት በ፲፬ አንቀጾች የቀመሙትንና ፲፬ በሮች ወዳሏት መንግሥተ ሰማያት የሚያስገባንን ጸሎተ ሃይማኖት በ፲፪ ምዕራፎች ላቀረቡልን ሊቀ ሊቃውንት፥ ዕድሜ፣ ጤና እንዲሰጥልኝ እየተመኘሁ ባለ፲፪ የሆናችሁት እንድታነቡት በ፲፪ቱ ሐዋርያት ስም እጋብዛለሁ። ሊቀ ሊቃውንትን ስምዐኮነን እና ሌሎች ሊቃውንትንም ልክ እንደዚህ የተቋጠሩትን እንድታፍታቱልን በዚሁ አጋጣሚ አሳስባለሁ።
#ዲያቆን_ብርሃኑ_አድማስ
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
👍9❤4🕊3
#ውድ_ግዮናውያን ለተወሰነ ጊዜ ከገበያ ጠፍቶ የነበረው ይህ #ዓምደ_ሃይማኖት የተሰኘው መጽሐፍ እነኾ ድጋሚ ታትሟል በርግጥም ነገረ ሃይማኖት ላይ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ከሚያስጨብጡን ዐበይት መጻሕፍት መካከል በዋነኝነት የሚጠቀስ ነው ። አናም ሳያልቅብን ከወዲሁ በመሸመት ተቃሚ እነኹን እያልን ጋብዘናል ።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤8🥰4👍3🕊2
#ቅዳሴ_ ዐዲስ መጽሐፍ
-በቀሲስ መብራቱ ኪሮስ(ዶ/ር) የተዘጋጀ "ቅዳሴ" የተሰኘ ዐዲስ መጽሐፍ በግዮን መጻሕፍት ያገኙታል።

❤8👍7🥰2
📖#የሐዋርያው_የቅዱስ_ጳውሎስ_መለእክታት_ከሮሜ_እስከ_ገላትያ
❝#በሃይማኖት ላይ የሚጨምረውን ደፋር የሚቀንሰውን ሌባ ልንለው ይገባል እንዳለ ዮሐንስ አፈወርቅ በተግሣጹ ኦርቶዶክሳውያን ሊቃውንትም አባቶቻቸው ባስረከቧቸው ሃይማኖታዊ ምሥጢር ላይ ሳይጨምሩ እና ሳይቀንሱ ቅዱስ መጽሐፍን ንባቡ ለጆሮ ምሥጢሩ ለአእምሮ እንዲስማማ አድርገው ሲተረጉሙ ኖረዋል፡፡ #መጋቤ ሐዲስ ስቡሕ አዳምጤም ሃይማኖት ያላቸው ወደ ምግባር፣ ምግባር የሌላቸው ወደ ሃይማኖት እንዲቀርቡ በማሰብ ሃይማኖት ከምግባር የታረቀበትን ሕግ ከጸጋ የተስማማበትን የቅዱስ ጳውሎስን መልእክት ተንትነው እና አብራርተው አቅርበውልናል ።
❝በዚህ መሠረት ያላነበበ ክርስቲያን የሰይጣን ጉዳይ አስፈጻሚና የብልጣብልጥ መናፍቃን የሐሳብ መስጫ ሳጥን ይሆናልና ሃይማኖታዊ ዐይኑን ገልጦ መንፈሳዊ ጆሮውን ከፍቶ ውድ ጊዜውን ሠውቶ ቢያነበው እንደጠንቋይ የገመቱትን ከሚያወሩ ሐሰተኞች ሰባክያን ይጠብቀዋል ብዬ አምናለሁ፡፡
#መልካም_ንባብ!
#መጋቤ_ሐዲስ_እሸቱ_ዓለማየሁ
በሰዋሰወ ብርሃን ቅ/ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜ መምህር
፨ ይህ ግሩም መጽሐፍ በድጋሚ የታተመ ሲኾን #በፍኖተ መጻሕፍት ያገኙታል።

❤7👍3🙏2
#ዜና ድጋሚ ኅትመት
📖ኆኅተ ስብከት📖
ቅዱስ ያሬድ በምድር ስንኖር ሊኖረን ስለሚገባን ሥነ ምግባርና ማኅበራዊ ትስስር፤ በዚህች ምድር ስለሚያስፈልጉን ነገሮች፤ በዙሪያችን ስላሉ ድንቅ ተፈጥሮዎች ተቀኝቷል፡፡ ለምሳሌ ስለመረጋጋት፣ ስለፍቅርና ስለሰብአዊ እኩልነት ካዜመው ውስጥ ለምሳሌ ቁም በዘሀሎከ ኢታንቀልቅል ወኢትትሐወክ ለዓለመ ዓለም፤ ወዘሰ ሕኑፅ በመሠረተ እግዚአብሔር አልቦቱ ዘተኀጕለ ወኢያፍቱከ ምክሮሙ ለረሲዓን ተዘከር ሠናያተ ዘገብረ ለከ እግዚአብሔር። ወንድሞቼ ሆይ ሰውን መጥላት ምን ይጠቅመናል? ወንድምን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነውና፡፡ ባለህበት ጸንተህ ቁም፤ ተረጋጋ፤ አትነዋወጥ አትጨነቅ፤ ለዘለዓለምም አትታወክ፤ በእግዚአብሔር መሠረት ላይ የታነጸ ሰው ጥፋትና ጉስቁልና የለበትምና፤ የክፎዎች ምክራቸውና ሥራቸው አያስጎምጅህ፤ አንተ ግን እግዚአብሔር በጎ በጎ ነገር ያደረገልህን ብቻ አስብ›› በማለት በኑሮ ሒደት ማኅበራዊ ቀውስ ገጥሟቸው የተጨነቁትን አካላት በዜማው ሲያረጋጋ እናገኘዋለን፡፡
የዝማሬ፣ የፍልስፍና፤ የስነ ከዋክብት፤ የሕግ፤ የታሪክ፣ የመልክዐ ምድርና የቋንቋ ሊቅ የሆነው ቅዱስ ያሬድ ዛሬ ዓለም ለደረሰበት የዜማ፣ የተፈጥሮ ሳይንስና የማኅበራዊ ሕይወት ፍልስፍናም መሠረት ነው ሊያስብል የሚያስችሉ ሰማያዊ ሰነዶችን ትቶልን አልፏል፡፡ የተፈጥሮን ሁኔታ ያስቃኘናል፡፡
ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ
-ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ ያዘጋጁት "ኆኅተ ስብከት ዘቅዱስ ያሬድ" የተሰኘ መጽሐፍ ለ4ኛ ጊዜ ስለታተመ በግዮን መጻሕት ያገኙታል።

❤5🙏3👍2
📖#ምሥጢረ_ሥነ_ፍጥረት📖
እግዚአብሔር የሥራው ሁሉ መጀመሪያ ያደረገው ፍጥረትን መፍጠር ነው ስለዚህም የዕውቀት መጀመሪያው አምላክ በ፩ ቀን የፈጠረውን ፳፪ ፍጥረት ማወቅ ስለሚቀድም መ/ር ዲበኵሉ በዚህ መጽሐፍ አምላክ በከሀሊነቱ ፍጥረትን እንዴት እንደ ፈጠረ የፈጠረው ፍጥረትም ለያንዳንዱ የረቀቀ ምሥጢር እንዴት እንዳለው እንዲሁም ፬ ባሕርያትና ጠባያት አንድ የሚሆኑበትንና የሚለዩበትን እንዴት እንደተነተኑት አስደናቂ ምሥጢር ሁኖ አግኝቼዋለሁ።
፪ኛ በሌላ በኩል ይህ መጽሐፍ ለስነ ፈለክ ተመራማሪዎች ሳይንቲስቶች ለአዲስ ምርምር በር ከፋች ነው፤ የዓለም ሳይንቲስቶች ሁል ጊዜም ስለሚመራመሩት የፍጥረታት ምሥጢር ስለፀሐይና ጨረቃ ክዋክብት, ካልዕ ፍጥረት ስለሚባሉም ሥውራን ፍጡራን በሚገርም ሁኔታ ያስረዳል፣ በተለይ እንዳንድ የስነ ፈለክ ተመራማሪዎች ባለማወቅ ሳይንስ ቀዳማዊ ነው እምነት ደኅራዊ ነው እያሉ ለሚያስቡት መልሱ ይህ ነው:: ምክንያቱም አምላክ ዓለምን ካለመኖር አምጥቶ ከፈጠረ በኋላ ዓለም ላይ በተፈጠሩ ፍጥረታት ምርምር ተጀምሯልና፡፡
፫ኛ የዚህ መጽሐፍ ይዘቱ ሁሉንም አንባቢዎች ከመንፈሳውያን እስክዓለማውያን ለሳይንንቲስቶች ተመራማሪዎች ሁሉ ማዕከል ያደረገ በመሆኑ የፍጥረታትንም ረቂቅ ምሥጢር አጕልቶ አስፍቶ የያዘ በመሆኑ ሁሉም ሰው ቢያነበውና ቢማርበት ትውልድን የሚቀርፅ እጅግ በጣም ጥሩ መጽሐፍ ነው ብዬ አምናለሁ
መ/ር ቸሬ ሲሳይ መኰንን
የወልድያ የዩንቨርስቲ መምህርና ተመራማሪ

❤5👍4🙏4
"የክርስቶስ ቤዛነት ይህ ነው፦ እርሱ ስለተሸከማቸው ዘግናኝ ሕማሞች እና ኃጢኣቶች እስካሁን ድረስ ያለማቋረጥ ይናገራል። ኃጢኣት የማያውቀውን እርሱን እግዚአብሔር አብ ስለእኛ ሲል 'ኃጢኣት እንዲሆን' አደረገው። አመንዝራው፣ ስድ ሆኖ የሚበድለው፣ ቆሻሻ በሆኑ ተግባራት አረንቋ ውስጥ የሚዛቅጠው እና ኃፍረት አልባ በሆኑ ተግባራት የሚበላሸው ሁሉ ከክርስቶስ ሲሸሽ ድምጹ በኋላው ይከተለዋል። ይኸውም 'የተወደድህ ልጅ ሆይ፥ ና! ኃጢኣቶችህ ከእኔ ጋር ናቸው፤' እያለ የሚጣራ የእግዚአብሔር ልጅ ደም ነው! ገና የሠራሃቸው ዕለት ነው በምልዓት የተሸከምኳቸው። ካሣውን ከፍያለሁ፦ ሐፍረት ተጭኖብኛል፤ ተገርፌያለሁ፤ ደቅቄያለሁ፤ ተሰቅያለሁ፤ እንዲሁም መርገምን ተሸክሜያለሁ። ለአንተ የይቅርታ እና የንጽሕና ተግባራትን እንዲሁም ይገባኛል የምትልበትን ጸጋ አዘጋጅቼልሃለሁ። ና! ለአንተ መከራ የተቀበልኩትን ያህል በአንተ ደስ ይለኝ ዘንድ ና! የመዳንን ዘውድ እደፋልህ ዘንድ፣ ፍቅሬን እና መንፈስ ቅዱስን በአንተ ላይ አፈስስ ዘንድ፣ እንዲህ አድርጌ ወደ አባቴ አቀርብህ ዘንድ ና! አንተ ከበጎቼ ሁሉ እጅግ ውዱ ነህ፤ እኔ ደሜን እስከመክፈል ደርሼ ከፍ ያለ ዋጋ ሰጥቼሃለሁና።"
***
የክርስቶስ ስሞች፣ ገጽ 135-36።
ይህን ምሥጢር የሆነ መሐፍ እንድታነቡት ግብዣችን ነው።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
***
የክርስቶስ ስሞች፣ ገጽ 135-36።
ይህን ምሥጢር የሆነ መሐፍ እንድታነቡት ግብዣችን ነው።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
👍5❤3🙏2
✨አዲሱን #ብርህት_ዓይን የተሰኘውን መጽሐፍ አስገብተናል
ስለ መጽሐፉ የተሰጠ አስተያየት
#ብርህት_ዐይን ፡ የተሰኘው መጽሐፍ ጊዜ የማይገድበው የነገረ መለኮት ማስተዋሎችን በማቅረብ በቅዱስ ኤፍሬም አእምሮ /ልቡና/ እና በዚህ ዘመን በሚገኙ አማኞች መካከል እንዳለ ድልድይ ሆኖ ያገለግላል።
... ስከዚህ፡ የብርህት ዐይን፣ መጽሐፍ ወደ አማርኛ ቋኝቋ መተርጎሙ ፡ በአሁን ጊዜ በኢትዮጵያ ካሉት ምእመናን፡ የቤተ ክርስቲያ፣ አባቶች መፈሳዊ እይታ ለማስተዋወቅ የሚረዳ ፡ #በዲያቆን_ሕሊና_በለጠ የተበረከተ ጉልህ የኾነ አስተዋጽዖ ነው :: ለዚህ ድካሙም እውነተኛና ከልብ የመነጨ ምስጋና ይገባዋ ።
#ቀሲስ ዶክተር ጆሊ ኮብ

👍5❤2🙏1
ውድ አንባብያን በጥያቄያችኩ መሰረት እነኾ.....
📖 #888
✍️.......የ አ ፣ በ ፣ ገ ፣ ደ ቀመረ ፊደልን፣ በተመከተ ይኽ፣ መጽሐፍ ያዘጋጁ #መጋቢ_ሐዲስ_ዶክተር_ሮዳስ ታደሰ ፤ ጠለቅ ያለ ጥናት፣ መሠት ባደርገ ጽሑፋዊ ዝግጅታቸው መሮነት ፤ የአንባብያንን ሕዋስ አእምሮ እየፈለፈሉ፤ የጥናታዊ አጻጻፍ ጥበብ በኣት ለማድረግ አዘውትረው እየጣሩ እደኾነ ከዝግጅታቸው ምስጢራዊ ትንታኔ ለመገንዘብ ችያለኹ።
#መምህር_ዐምደወርቅ_እስጢፋኖስ

👍6❤3🔥2🥰2
📖ኆኅተ ስብከት ፩እና ፪
የግድ ሊኖረን የሚገባ መጽሐፍ‼
እስኪ በወፍ በረር ላስቃኛችኹ..
‹‹ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ›› ሲባል
➮አንድም ዐይነ ልቡናችሁን ወደ ወንጌል እግረ ነፍሳችሁን ወደ መንግሥተ ሰማያት አቅኑ ማለት ነው።
➮አንድም#ወደ_እመቤታችን_ተመለሱ_ሲል_ነው፦#እመቤታችን_አማናዊት ኢየሩሳሌም ትባላለች፤ አፈ በረከት ቅዱስ ኤፍሬም ‹‹ዛቲ ይእቲ ኢየሩሳሌም ሀገሮሙ ለነቢያት ወማኅደረ ፍሥሐሆሙ ለኵሎሙ ቅዱሳን᎓᎓ ደስ ብሏቸው የሚኖሩ የቅዱሳን የነቢያት የሐዋርያት የጻድቃን የሰማዕታት የመላእክት የማደሪያቸው ማደሪያ የኾነች የነቢያት ሀገረ ትንቢታቸው ይህቺ ኢየሩሳሌም እመቤታችን ናት::›› ሲል መስክሯል፡፡ ኢየሩሳሌም ማለት ሀገረ ሰላም ማለት ነው᎓᎓ ቅዱስ ያሬድ #እመቤታችንን ሀገረ ሰላም ይላታል ‹‹ይትፌሣሕ ልብኪ ኦ ድንግል ወይትሌዓል ቀርንኪ በክብር ሰማይ ዳግሚት ብኪ ድኅነ ዓለም ወበወልድኪ ኮነ ሰላም:: ድንግል ሆይ ልብሽ ደስ ይበለው፤ መንግሥትነትሽም በክብር ከፍ ከፍ ይበል፤ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ ባንቺ ዓለም ዳነ በልጅሽም ሰላም ሆነ።›› በማለት የዓለም ድኅነት የሰላም መገኛ ምክንያት መሆኗን ሊቁ መስክሯል። ዳግመኛም ‹‹እምጽዮን ነበበ እምኢየሩሳሌም ቃሎ ወሀበ ከመ ይመጽእ ንጉሥ ዘስሙ አማኑኤል ዘውእቱ አምላክ ቡሩክ ለዓለም አስተርአየ ገሃደ በማኅበረ ቅዱሳን፡፡ ስሙ አማኑኤል የሆነ ንጉሥ እንደሚመጣ ከጽዮን ሆኖ ተናገረ፤ ከኢየሩሳሌምም ቃሉን ሰጠ፤ ይኸውም ለዘለዓለም የተመሰገነ አምላክ በቅዱሳን ማኅበር ተገለጠ ተመሰገነ፡፡›› ሲል ከአማናዊቷ ኢየሩሳሌም ከእመቤታችን አካላዊ ቃል እግዚአብሔር ተወልዶ ሰላምን እንደሰጠን ተናግሯል:: የሐዋ ፫ ፲ ፳
#ከመጽሐፉ_የተቀነጨበ

👍5🥰3🕊3❤1
💦#ዜና_ድጋሚ_ኅትመት
📖📖📖
#ውዳሴ_ጳውሎስ
#መግቦተ_እግዚአብሔር
.......በእርግጥ የሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መጽሐፍ የግድ ሊኖረን እንደሚገባ ግልጽ ነው። #ታድያ ለረጅም ጊዜ ገበያ ላይ ጠፍተው የነበሩ እነዚህ ግሩማን መጻሕፍት እነኾ በድጋሚ የታተሙ መኾናቸውን እያበሰርን ለእናንተ ለውድ አፍቃርያነ ንባብ ቤተሰቦቻችን በልዩ ቅናሽ አቅርበናልና ሳያልቅ ተቋደሷት እያልን እናሳስባለን ።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
📖📖📖
#ውዳሴ_ጳውሎስ
#መግቦተ_እግዚአብሔር
.......በእርግጥ የሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መጽሐፍ የግድ ሊኖረን እንደሚገባ ግልጽ ነው። #ታድያ ለረጅም ጊዜ ገበያ ላይ ጠፍተው የነበሩ እነዚህ ግሩማን መጻሕፍት እነኾ በድጋሚ የታተሙ መኾናቸውን እያበሰርን ለእናንተ ለውድ አፍቃርያነ ንባብ ቤተሰቦቻችን በልዩ ቅናሽ አቅርበናልና ሳያልቅ ተቋደሷት እያልን እናሳስባለን ።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
👍5🥰2❤1👏1
💦#ዜና_ድጋሚ_ኅትመት
📖📖📖📖📖
#በእንተ_ክህነት
......መንጋው በደኅና ኹኔታ እያለና በጥሩ ምግብና ላይ ሳለ የጥበቃውን ኃላፊነት ብወስድና ከዚያ በኋላ ግን በእኔ【ካህን ኾኜ በራሴ 】 አላዋቂነትና ጥበብ የለሽነት ምክንያት ባጠፋቸው እነርሱን ለማዳንና ለመቤዠት ሲል ራሱን የሰጠላቸውን እግዚአብሔርን በራሌ ላይ አነሣሣዋለሁ ብዬ እፈራለሁ፡፡
➮ከመጽሐፉ የተወሰደ
#ስለመጋቢ /ስለ ካህን በጥልቀት የሚያትተው ይህ ግሩም መጽሐፍ በድጋሚ በውብ ኹኔታ ታትሟል!

❤4👏2👍1
📖#ትምህርት_በእንተ_ምክንያተ_ሐውልታት📖
.....ገብረ እግዚአብሔር ኪደን የማመሰግነው ይህን ሊቅ በራሳችን ቋንቋና ዘይቤ ዳግም እንዳውቀው ስላደረገኝ ነው፡፡ የትርጓሜው ወደረኛ ቋንቋና ውበት ሊቁን የራሳችን ትውፊትና የሕይወት ዘይቤ አካል አድርገን እንድንቈጥር ይጠቁመናል ሳይኾን ያስገድደናል፤ እኔ ተገድጄበታለሁ!
➮ይህን መጽሐፍ አንብቦ ትውፊቱን ከጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ትውፊት ለማነጻጸር፣ ሕይወቱን፣ ነባራዊውን የአገራችንን አኗኗር፣ የአገሩን ካህናት አገራዊ ሚና፣ ክርስቲያናዊ ምግባሩን ... ለመፈተሸ የማይገደድ አንባቢ ካለ ከሸንጎ ፊት ያቅርበኝ!በማለት የመጽሐፉን ግሩምነት የመሰከሩት #ደብተራና የሕግ ባለሞያ የኾኑት በአማን ነጸረ እኛም አንብበን ተጠቃሚዎች እነኾን ዘንድ ብሎም ራሳችንን እንድንፈትሽበት ያሳሰቡ ሲኾን #በግዮን_መጻሕፍት ደግሞ በልዩ ቅናሽ የተዘጋጀ ሲሆን ግዜ ሳንሰጥ መጽፏን ገዝተን ብንመገባት መልካም ነው እንላለን!

👍3🙏3❤2🔥1
📖#ሐተታ_ዘቅዱስ_አትናቴዎስ
#ያለሀሰት ቅዱስ አትናቴዎስ ለቤተክርስትያን አምድ ከምንላቸው ቅዱሳን አባቶቻችን አንዱና ዋነኛው መኾኑ አያጠያይቅም ታድድያ ከእርሱ ግሩማን አበርክቶዎች መካከል "ተስእሎተ አንትያኮስ" የተሰኘውን መጽሐፍ #መምህር_ቃለ ጽድቅ_ሕግነህ በተዋበ እና ለንባብ ምቹ አድርገው የተረጎሙት ሲኾን ➱ቅዱስ አትናቴዎስ በዚህ መጽሐፍ ከሚመልሳቸው ጥያቄዎች .....
➮አንትያኮስ፡ ርኩሳን መናፍስት የሆኑ አጋንንት ከቅዱሳት መጻሕፍት የሚፈሩት የጸሎት ዐይነት የቱ ነው?
➮ጥያቄ ፦ በውኑ ለኃጥአን ነፍሳት በዚህ ዓለም ዘመዶቻቸው የመታሰቢያ(ተዝካር) ቍርባን፣ ጸሎትና ምጽዋት ቢያደርጉላቸው በዚያኛው ዓለም ይጠቅማቸዋልን?
➮ጥያቄ ፦ ለሰው እጅ ሥራዎች እንዳንሰግድ እግዚአብሔር በነቢያቱ አዝዞናልና ለምን የሰው እጅ ለሠራው ለቅዱሳን ሥዕልና ለቅዱስ መስቀሉ እንሰግዳለን?
➮አንትያኮስ፡- ከኃጢአት ሁሉ የሚበልጠው ኃጢአት የቱ ነው?
➮አንትያኮስ፡- ብዙ በደልንና ኃጢአትን የሠራ ሰው ቢኖር ከዚያም በኋላ ንስሓ ቢገባ፤ እንደገና ተመልሶ ኃጢአት ቢሠራ እግዚአብሔር ንስሓውን ይቀበለዋልን ወይስ አይቀበለውም?
#ይህንና መሰል ጥያቄዎችን ከነ መልሶቻቸው የያዘ ልዩ መጽሐፍ በመኾኑ እንድታነቡት ግብዣችን ነው!

❤9👍3👏2
✨#አሐቲ_ድንግል ✨
【ለ5ተኛ ጊዜ ታትማለች】
#ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን እመቤታችን ያስተበፅዑኒ ኩሉ ትውልድ" ብላ ከተናገረችላቸው አንዱ ናቸው። ይሄ መጽሐፍ በትውፊት የምናወርሰው፥ ነገር ግን እያየነው የተደረሰ አዲሱ አርጋኖን ነው። ከእኔ ጋራ የተወለደውን የመጻሕፍት ንጉሥ ታዩ ዘንድ ኑ!
#ሊቀ_ሊቃውንት_ስምዐ_ኮነ_መልአክ_የ፬ቱ_ጉባኤያተ_መጻሕፍት_ምስክር_መምህር
“#አሐቲ_ድንግል" የተባለው ይህ የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን መጽሐፍ ቤተ ክርስቲያናችን ስለእመቤታችን ያላትን አስተምህሮ በሥርዓተ አምልኮዋ ውስጥ እመቤታችን ያላትን ቦታ እና ቅዱሳን ስለእርሷ እንዴት እንዳስተማሩ እና እንዴት እንዳመሰገኗት ማወቅ የሚፈልግ ሁሉ ይህ መጽሐፍ በእጂጉ ያስፈልገዋል።
#ዲያቆን_ብርሃኑ_አድማስ
#ይህች አሐቲ ድንግል የተሰኘችው መጽሐፍ ስለ ብቸኛዋ ድንግል የተጻፈች ብቸኛዋ የመጽሐፍት ንግስት ናት!#አንባቢን ከንባብ ጸሐፊን ከክታብ አያናውጽብን እያልን እጅግ አስፈላጊ መኾኑ እርግጥ ስለኾነ ይህች ብቸኛዋ መጽሐፍ #ለ5ተኛ ጊዜ ታትማለችና እነኾ ሳታልቅ እንቃመሳት።

👍5❤4🕊4🙏3🥰1