🔗የመጽሐፍ ጥቆማ ለዐብይ ጾም
፩፦ ሕማማት
ሕማማት፦ አንድ ጊዜ አንብበው የሚያስቀምጡት አይደለም ፤ ሕማማት ሕይወት ነው፡፡ ሕይወት ዕለት ዕለት ሚኖር እንጂ አንዴ ተከናውኖ ሚቆም ነገር አይደለም፡፡ ለዚህ ደግሞ መጽሐፉም አጋዥ ነው፡፡ በስድስት ምዕራፍና ሃምሳ ስድስት ንዑስ ርዕሶች የተዘጋጀው መጽሐፍ ደስ ያለንን ምዕራፍ ወይም ንዑስ ርእስ ገልጠን ብናነብ ራሱን ችሎ የሚቆም እና የራሱ መልእክት ያለው ስብከት ሲሆን ከቀደሙት ምዕራፎች ጋር አናበን ስንመለከተው ደሞ ከስብከት ወደ ትምህርትነት የሚያድግ ኃይል ያለው መጽሐፍ ነው፡፡
፪፦ ድርሳነ ማሕየዊ
ልክ እንደ ሌሎች የጸሎት መጻሕፍት በዕለታት የተከፋፈለ ሆኖ የጌታን ከጽንሰቱ ጀምሮ በመስቀል ለሰው ልጅ ያለውን ፍቅር የገለጠበትን የሚያሳይ ጸሎትና ትምህርት የያዘ መጽሐፍ ነው። ይህ መጽሐፍ የተጻፈው በቅዱሳን ሐዋርያት ሲሆን ከቅዱሳት አንስት መካከል የሆኑት ቤርዜዛ ሜልቴዳና ኤልሳቤጥ የሚባሉ እንዲሁም ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ጌታን ጠይቀውት አጽፏቸዋል።
፫፦ የብርሃን እናት
ስለ ብርሃን ክርስቶስ እናት እመቤታችን ቃላት ሊገልጸው በማይችል ግሩምና ጥልቅ በሚባል አገላለጽ ከቀደመት አባቶች ትምህርት ጋር ተሰናስሎ የተዘጋጀ ድንቅ መጽሐፍ ነው።
፬፦ ላሓ ማርያም
አምላክ ለሰው ልጅ ሲል የተቀበላቸውን ጽዋትወመከራ ባየች ጊዜ የአምላክ እናቱን ጥልቅ ሐዘናትና አንጀት የሚያላውስ ለቅሶዋን በማውሳት ይጀምርና የሐዋርያትን ኹናቴ እያስረዳ በዚያው ድርሳነ ፊያታዊን አስዳስሶ በምናብ እለተ አርብ ወስዶ ያሳትፋል
ፍኖተ መጻሕፍት
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
t.me/FinoteBooks1623

❤11👍3🕊3
🔗📖#ትምህርተ_ሃይማኖት_ክርስቲያናዊ_ሕይወት
#እግዚአብሔር በረድኤት ከሰው ልጆች ተለይቶ እንደማያውቅ ከሚያስረዱ ነገሮች አንዱ በየዘመኑ ለሚነሣው ትውልድና በትውልዱ ላይለሚነሡ ችግሮች በዚያው ዘመን ተስማሚ የሆነ መፍትሔ መስጠቱ ነው፡፡
ኑፋቄና መናፍቃን በበዙበት ፣ ክርክርና ተጠየቅ በሠለጠነበት ፤ ሰው ሃይማኖቱን በሚገባ ማወቅና መረዳት በሚሻበት በዚህ ዘመን ፣ሊገባው በሚችል መልኩ የአበውን ሃይማኖት የሚያስረዳ _ መምህርም መጽሐፍም ያስፈልገዋል፡፡
ይህ መጽሐፍ ለዚህ ዘመን ትውልድ የአባቶቹን ርቱዕ ሃይማኖት በጥልቀትና በስፋት ለመረዳት በእጅጉ ተስማሚ የሆነ ፣ብዙ የተደከመበትና ዝግጅቱም ከ10 ዓመታት በላይ የፈጀ ፣በብዙ የቤተክርስቲያን ሊቃውንትና አበውም የታረመ ዝግጅት ነው ፡፡
በተለይም ነገረ ሃይማኖትንና ክርስቲያናዊ ሥና-ምግባርን አጣምሮ በመያዝ፣ የሠለስቱ ምእትን ጸሎተ ሃይማኖት መሠረት አድርጎ በመተንተን የሚያቀርብ በዘመናችን ብቸኛ መጽሐፍ ነው ብዬ እገምታለሁ ፡፡
መጽሐፉ በየቀኑ እየተቀዳ የሚጠጣ እንጂ በአንዴ ተጨልጦ የሚያልቅ አለመሆኑን የመጀመሪያዎቹን ሦስት ገጾች ስናነብ ማወቅ ይቻላል ፡፡ ምናልባትም ዕድሜ ያልቅ እንደሆነ እንጂ ተነብቦ ያልቃል የሚል እምነት የለኝም፡፡ እያንዳንዱ ገጽ በተመስጦ ልብን አረጋግቶና ጊዜ ወስዶ በልቡና ሊያነቡት የሚገባ ነውና፡፡
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623

👍6❤3🙏2
📖#ነገረ_ማርያም_በአዲስ_ኪዳን
#ስለ መጽሐፉ የሊቃውንት አስተያየት
ደራስያንን አኽለኽ መስለኽ፡ ኹነኽ በመተርጉም ጸጋ መንፈስ ቅዱስ የተቸረኽ ወንድማችን መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ይኽነን መጽሐፍኽን በሰከነ፣ በተሰበሰበ አእምሮ ተመልክቼዋለኍ። በእውነት ያለምንም ማጋነን እንደነ ቅዱስ ቄርሎስ፣ ቅዱስ ኤፍሬም፡ ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ፡ አባ ሕርያቆስ _ወዘተርፈ መንፈስ ቅዱስ ስዉር ለኾነ ምስጢረ ሥጋዌ የጥበብ መሣሪያ አድርጉኻል እላለኍ። የመጻሕፍተ ብሉያት ወሐዲሳት መድኀኒቱ ምስጢር ለጠፋባቸው ሕሙማን መናፍቃን ስፔሻል ዶክተር(ሐኪም) ወይም የዘመናችን ሉቃስ ኾነኻቸዋል፡፡ ወንድማችን ሰይጣናዊ ቅናት ካሰከራቸው ፈተና ይጠብቅኽ፡፡ ድንቅ ነው!
#መጋቤ ሐዲስ ደጉ ዓለም ካሳ
[የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሐዲስ ኪዳን መምህር]
💦#ውድ_አንባብያን፦ ለተወሰነ ጊዜ ከአይናችን ቢሰወር በናፍቆቱ ተቃጥለን መድረሻ አጥተን የባዘንን እንዳለን አይዘነጌ ነው።ለምን ጉዳዩ፦ #የንግስቷ_የእናታችን_የእመቤታችን ነገር ስለኾነ ሊያውም እንዲህ የተመረመረ ብሎም እመቤታችን ላይ ለሚነሱ ለበዙ ጥያቄዎች አሳማኝ ምላሾችን ያጨቀ መኾኑ የማያከራክር መጽሐፍ መኾኑን አለመመስከር ስለማይቻል። እኛም ድጋሚ መታተሙን እያበሰርን ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

❤4👍4🕊3
📖#ሕይወተ_ማርያም_ድንግል📖
❝ሕይወተ ማርያም ድንግል በሚል ርዕስ የተጠቀሰው መጽሐፍ እመቤታችን ከፅንሰቷ ወራት ጀምሮ እስከ ዕስተ እረፍቷ የተጓዘችበትን የሕደወት መስመር በምሥጢራዊ አገላለጥ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ መጽሔተ ብርሃን ሆና አግኝቼዋለሁ፣ አቀራረቡም ትምህርተ አበውን የተከተለ፣በትርጓሜ የበሰለ፤ ትውፊት አበውን አጉልቶ የሚያሳይ ቅዱስ መጽሐፍን መሠረት ያደረገ በመሆኑ እውነተኛ የቤተ ከርስቲያኒቱን ልጆች ያስተምራል ብየ አምናለሁ፤ በጸሐፊውም መንፈሳዊ ኩራት ይሰማናል፣ ብዙዎች ስለ እመቤታችን መስበክና መጻፍ አንደ ነውር ተቆጥሮባቸው በተፈተኑበት ዘመናችን በቋንቋ አጠቃቀሙ በአቀራረቡ የተዋሕዶ ልጆችን የሚያበረታታ ጽሐፍ በመጻሩቸው አደንቃቸዋለሁ: ለወደፊቱም ብዙ እጠብቃለሁ አነሣስቶ ላስጀመራቸው፤ አስጀምሮም ላስፈጸማቸው
ለልዑል እገዚአብሔር ከብርና ምስጋና ይሁን፡፡❞
#አባ_አብርሃም
⨳የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
❝እንደው እለት እለት አዲስ ኹል ጊዜ ልዩ እንደያውም ወይን ነው ብል ትክክል ነኝ !ምክንያቱም እያደር አዲስ ነው እለት እለት ሲነበብም ልዩ ለዩ ጣፋጭ እውቀትን ያስይዛልና። ስለ እመቤታችን ስለ ቅድስቷ ሕይወት ከጽንሰቷ -እርገቷ ድንቅ በሚባል አጻጻፍ ሲያትትማ ወይ ጉድ ሳያሰኝ አይቀርም!
#ውድ_አፍቃርያነ_ንባብ ብቻ ደስ በሚል ኹኔታ የተጻፈ ብሎም ውስጣችን ያለውን #የድንግሏ ፍቅሯን ይበልጥ እንዲቀጣጠል ያደርጋልና አያምልጠን እያልን መጽሐፉን #በግዮን_መጻሕፍት ታገኙታላችሁ።

❤7🕊3👍2
📖ላሓ_ማርያም📖
【የማርያም ለቅሶ】
❝የሰሙነ ሕማማቱ ምንባብ በዕለተ ስቅለት #እመቤታችን ላይ የደረሰውን ሰቈቃ የሚተርክ “ላሐ ማርያም” የተሰኘ ምንባብ ሠርቷል። ይኽ ምንባብ በዕለተ ዐርብ ሲነበብ አንባቢነቱ አንደበቱ ለረታ አረጋዊ ሰው ወይም በደብሩ ገዳሙ ላለ በመዓርግ ከፍ ላለ ሰው ይሰጥና ድምፁን ጐላ አድርጎ ያነበዋል። ታዲያ ንባቡ ረዘም ስለሚል ብዙ ጊዜ በግእዝ ያውም ምድጋም በሚመስል ፍጥነት እየተነበበ ስለሚታለፍ መሳጩና አራኂራኂው ምንባብ መዘከር የሚገባው ልክ ሳይዘከር ያልፋል፡፡ ንባቡ የዓመት ቀለም (ንባብ) ነውና ያለዚያ ቀን መልሰን ለመስማትም ዕድል ስለማይኖረን እመቤታችን በአንድ ልጇ ሕማምና መከራ የደረሰባትን ሰቈቃ ደጋግሞ ለመገንዘብ አጋጣሚ ሳናገኝ እንቀራለን፡፡
እንዲኸ ያለው ዕድል ከሚደርሳቸው የሰሙነ ሕማማት ምንባባት ውስጥ “ድርሳነ ፈያታይ”፣ “መጽሐፈ ዶርሆና “ጸሎተ ስምዖን ዘዐምደ የመሳሰሉ ምንባባትም ይገኙበታል። እነዚኸ ምንባባት በይዘታቸውና በምስጢራቸው ነገረ ስቅለቱ በሚወሳበት ኹሉ ሊወሱና እንደ “ላሐ ማርያም" ያለው ደገሞ ቢቻል ዘወትር፤ ባይቻል እንኳ በዓለ ማርያምንና ወርኃ ጽጌን ጠበቆ ከአቡነ ዘበሰማያትና በሰላመ ገብርኤል ጸሎት ጋር ቢጸልዩት ከእመቤታችን በረከት ረድኤትን የሚያስገኘ ነው፡፡❞
#በአማን_ነጸረ /ደብተራና የሕግ ባለሞያ/

❤7👍4🙏3
አዲስ መጽሐፍ በገቢያ ላይ
በቀሲስ ዶ/ር መብራኅቱ ኪሮስ የተዘጋጀው ቅዳሴ የተሰኘው መጽሐፍ ታትሞ ለገበያ ቀርቧል።

👍4❤3🕊3
#ሕይወተ_ ወራዙት
(የወጣቶች ሕይወት)
ወጣት ልጃገረዶች ስለ መልካቸው መሳሳትና መጨነቃቸው ከዘመነ ሔዋን ጀምሮ እንደነበር በመጻሕፍት ተገልጧል:: ይሁን እንጂ የሴቶች የወደፊት ሕይወት ሙሉ በሙሉ በመልክ ላይ የተመረኮዘ ይመስል ስለ ፊትና ቁመና ከመጠን በላይ መጨነቅ አይገባም:: በዙሪያሽ የሚገኙና በብዙ መንገድ የምትቀኚባቸውን ሰዎች አስተውለሽ ተመልከቻቸው:: አብዛኛዎቹ ተራ መልክ ያላቸው አይደሉምን? ስለዚህ ወደፊት ለሚኖርሽ ደስተኛ ኑሮ እውነተኛ ቁልፉ የቁመና ማራኪነት አለመሆን ለምን አታስተውዪም?
አለባበስሽና ውጫዊ ቁመናሽ በውስጥሽ ምን ዓይነት ሰው እንደ ሆንሽ መቶ በመቶ ባያስረዳም የቀረበ ግምት ለመስጠት ይረዳል:: ሕፃን ሳለሽ አለባበስሽ ምን ዓይነት ሰው እንደሆንሽ ብዙም አይናገር ኖሮ ይሆናል:: ልብሶችሽን የሚመርጡልሽና ፀጉርሽንም የሚያበጥሩልሽ አሳዳጊዎችሽ ናቸውና፡፡ እያደግሽ ስትሄጂ ግን ልብስ ስለ መምረጥ፤ ስለ ፀጉር አያያዝና ስለመሳለሉት የራስሽን ምርጫ እንድትከተዪ ይተውሻል:: ከዚያ ወዲያ የራስሽ ምርጫ መታየት ጀመረ ማለት ነው:: ስለዚህ ቁመናሽና አለባበስሽ በውስጥሽ ምን ዓይነት ሰው እንደሆንሽ ማንጸባረቅ ጀምሯል:: እስኪ ይህን ንባብ ገታ በማድረግ የሰውነትሽ አቋምና አለባበስሽ ስለ አንቺ ምን እንደሚናገር ለአፍታ ቆም ብለሽ አስቢው::

❤5👍4🥰2
💥ዜና መጽሐፍ
[አዲስ መጽሐፍ ገበያ ላይ]
📖ብሩህ ዐይን📖
[THE LUMINOUS EYE]
✍......ሞት በትንሿ ሔዋን ጆሮ ተፀንሶ እንደተወለደ፦ የዘላለም ሕይወት ደግሞ በአዲሷ ሔዋን በድንግል ማርያም ጆሮ ተፀንሶ ተወለደ። ትንሿ ወይም የመጀመሪያዋ ሔዋን ጆሮ የእባብን ቃል ሰምቶ ሞትን ወለደብን። የትልቋ ወይም የዳግሚት ሔዋን የእመቤታችን ጆሮ የመልአኩን ቃል ሰምቶ ሕይወትን ወለደልን።
አዳም በሥጋ መሻት የሞት ሞትን እንደሞተ ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋው ሞተ፤ አዳም በሞተ ጊዜ በገነት ውስጥ እንደተደበቀ ኢየሱስ ክርስቶስም በመቃብር ተቀበረ፤ አዳም ከበለስ በዃላ ወደምድረ ፋይድ እንደተላክ ኢየሱስ ክርስቶስም ወደመቃብር ወረደ።
ከመቃብር ተነሥቶም በበደል የወደቀውን አዳምን አስነሣው፤ ሙሽራው ክርስቶስ አዳምን ከገነት መቃብር በክብር ወደ ገነት የሠርግ በዓል እመጣው። በዲያብሎስ በገነት የሞተ አዳምን በዓለሙ ኹሉ በዲያብሎስና በሠራዊቱ ላይ አነገሠው።
【ከመጽሐፉ የተቆረሰ】
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
#የመንፈስ_ቅዱስ_እንዚራ_የተሰኘው_ማር_ቅዱስ_ኤፍሬም_ሶርያዊ ድርሰት #በሊቀ_ሊቃውንት_ቀለመወርቅ_ቢራራ ተተርጉሞ የቀረበ ሲኾን ሕይወቱን በወፍ በረር አስቃኝቶ ተግሳጾቹን ደግሞ በመተንተን በመቀጠል ወደ እኛ ዘመን አኹናዊ ኹኔታ አምጥቶ የሚያስዳስስ ነው እያልን መጽሐፉን፦ #በፍኖተ_መጻሕፍት ያገኙታል ።

❤5🙏4👍2🔥2
💧አዲስ መጽሐፍ 💧
#አዲሲቱ_ኢየሩሳሌም
[የነፃነት ከተማ]
❝ከዚህ ቀደም ሦሥተኛው ኪዳን እንዲሁም ዐስራ ስድስት በተሰኙ መጻሕፍት የምናውቀው
#ደሞዝ_ጎሽሜ አሁን ደግሞ #አዲሲቱ_ኢየሩሳሌም የተሰኘ ግሩም እና ረቀቅ ባለ ስልት የተጻፈ መጽሐፍ ይዘውልን መጥተዋል።#በፍኖተ_መጻሕፍት ያገኙታል ።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
#አዲሲቱ_ኢየሩሳሌም
[የነፃነት ከተማ]
❝ከዚህ ቀደም ሦሥተኛው ኪዳን እንዲሁም ዐስራ ስድስት በተሰኙ መጻሕፍት የምናውቀው
#ደሞዝ_ጎሽሜ አሁን ደግሞ #አዲሲቱ_ኢየሩሳሌም የተሰኘ ግሩም እና ረቀቅ ባለ ስልት የተጻፈ መጽሐፍ ይዘውልን መጥተዋል።#በፍኖተ_መጻሕፍት ያገኙታል ።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
👍6❤3👏1
#ውድ_አንባብያን ! ከቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆቿ መካከል አንዱና ዋነኛ ከኾኑት #ከመምህር_ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ ዘመን ተሻጋሪ ፤ አንጀት አርስ ስራዎች ጥቂት እንጠቁምዎ ፦
፩፡#መድሎተ_ጽድቅ_፩_፪_እና_፫ ፦ ስለ መጽሐፉ መናገር አይቻልም።ለእኛ የእምነት ሚዛን ብቻ ሳይኾን መሠረት ጭምር ነው። ለመናፍቃን ደግሞ እንደ ሰም እያቀለጠ እንደ መዶሻ እየቀጠቀጠ መድረሻ የሚያሳጣ ረቂቅ ና ግሩም መጽሐፍ...
፪#የቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ_ሕይወቱና_ትምህርቱ ፦
ስለ ቅዱሱ ሕይወት ከውልደቱ በመጀመር በትምህርቱ እያሳለጠ እስከ ሕይወቱ ፍጻሜ ፍንትው አድርጎ በሚያስደምም ኹኔታ የሚገልጽ...
፫#የቅዱስ_አትናቴዎስ_ሐዋርያሕይወቱና_ትምህርቱ ፦
ስለቅዱሱ ማወቅ በራሱ መታደል ነው ለዚህም ከዚህ የተሻለ መጽሐፍ አይገኝም ብንል ማጋነን አይኾንም....
፬፡#ኦሪት_ዘፍጥረት ፦ ታላቁን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የመጀመሪያዎቹን አስር ምዕራፎች አንድ በአንድ እያብራራ የሚያስረዳ ሲኾን ክፍል ኹለት ይቀጥላል ተብለናል...
፭ ፡#ሳይንስ_እና_ሃይማኖት ፦ ለዚህ ማለትም ሳይንስና ሃይማኖት ተምታቶበት እየዋተተ ላለው ትውልድ አይነተኛ መፍትሔ ይህ መጽሐፍ እንደኾነ ጥርጥር የለውም....
፮#ከበረሐውያን_ሕይወት_እና_አንደበት፦ከቅዱሳኑ ሕይወት በማጣቀስ ሕይወት የሚዘሩ የቅዱሳኑን ቢሂል የያዘ ብሎም የነርሱን አሰረ ፍኖት ተከትለን ወደ ቅድስናው ማማ ከፍ እንድንል የሚረዳ ነው....
❝#ውድ አፍቃርያነ ንባብ ታድያ መጻሕፍቱ እጅግ አስፈላጊ እንደመኾናቸው #በፍኖተ_መጻሕፍት አዘጋጅተናል ።

👍7❤3🥰3👏2
✨ዜና ድጋሚ ኅትመት
📖ተንከተም📖
ይህ መጽሐፍ፥ ይህን በተግባር የሚያሳይ፣ ጸሎተ ሃይማኖትን እየጸለዩ የይዘቱን ጥልቀት የማያወቁትን ሁሉ ከአምስት ደቂቃ ላልበለጠ ጊዜ የሚጸልዩት ጸሎት ምን ያህል ሰፊ እንደሆነ የሚያመላክት ግሩም መጽሐፍ ነው። እንግዲያውስ ከ፲፪ቱ አበው የተቀበሉትን፣ ሊቃውንት በ፲፬ አንቀጾች የቀመሙትንና ፲፬ በሮች ወዳሏት መንግሥተ ሰማያት የሚያስገባንን ጸሎተ ሃይማኖት በ፲፪ ምዕራፎች ላቀረቡልን ሊቀ ሊቃውንት፥ ዕድሜ፣ ጤና እንዲሰጥልኝ እየተመኘሁ ባለ፲፪ የሆናችሁት እንድታነቡት በ፲፪ቱ ሐዋርያት ስም እጋብዛለሁ። ሊቀ ሊቃውንትን ስምዐኮነን እና ሌሎች ሊቃውንትንም ልክ እንደዚህ የተቋጠሩትን እንድታፍታቱልን በዚሁ አጋጣሚ አሳስባለሁ።
#ዲያቆን_ብርሃኑ_አድማስ
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
📖ተንከተም📖
ይህ መጽሐፍ፥ ይህን በተግባር የሚያሳይ፣ ጸሎተ ሃይማኖትን እየጸለዩ የይዘቱን ጥልቀት የማያወቁትን ሁሉ ከአምስት ደቂቃ ላልበለጠ ጊዜ የሚጸልዩት ጸሎት ምን ያህል ሰፊ እንደሆነ የሚያመላክት ግሩም መጽሐፍ ነው። እንግዲያውስ ከ፲፪ቱ አበው የተቀበሉትን፣ ሊቃውንት በ፲፬ አንቀጾች የቀመሙትንና ፲፬ በሮች ወዳሏት መንግሥተ ሰማያት የሚያስገባንን ጸሎተ ሃይማኖት በ፲፪ ምዕራፎች ላቀረቡልን ሊቀ ሊቃውንት፥ ዕድሜ፣ ጤና እንዲሰጥልኝ እየተመኘሁ ባለ፲፪ የሆናችሁት እንድታነቡት በ፲፪ቱ ሐዋርያት ስም እጋብዛለሁ። ሊቀ ሊቃውንትን ስምዐኮነን እና ሌሎች ሊቃውንትንም ልክ እንደዚህ የተቋጠሩትን እንድታፍታቱልን በዚሁ አጋጣሚ አሳስባለሁ።
#ዲያቆን_ብርሃኑ_አድማስ
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
👍9❤4🕊3
#ውድ_ግዮናውያን ለተወሰነ ጊዜ ከገበያ ጠፍቶ የነበረው ይህ #ዓምደ_ሃይማኖት የተሰኘው መጽሐፍ እነኾ ድጋሚ ታትሟል በርግጥም ነገረ ሃይማኖት ላይ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ከሚያስጨብጡን ዐበይት መጻሕፍት መካከል በዋነኝነት የሚጠቀስ ነው ። አናም ሳያልቅብን ከወዲሁ በመሸመት ተቃሚ እነኹን እያልን ጋብዘናል ።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤8🥰4👍3🕊2
#ቅዳሴ_ ዐዲስ መጽሐፍ
-በቀሲስ መብራቱ ኪሮስ(ዶ/ር) የተዘጋጀ "ቅዳሴ" የተሰኘ ዐዲስ መጽሐፍ በግዮን መጻሕፍት ያገኙታል።

❤8👍7🥰2
📖#የሐዋርያው_የቅዱስ_ጳውሎስ_መለእክታት_ከሮሜ_እስከ_ገላትያ
❝#በሃይማኖት ላይ የሚጨምረውን ደፋር የሚቀንሰውን ሌባ ልንለው ይገባል እንዳለ ዮሐንስ አፈወርቅ በተግሣጹ ኦርቶዶክሳውያን ሊቃውንትም አባቶቻቸው ባስረከቧቸው ሃይማኖታዊ ምሥጢር ላይ ሳይጨምሩ እና ሳይቀንሱ ቅዱስ መጽሐፍን ንባቡ ለጆሮ ምሥጢሩ ለአእምሮ እንዲስማማ አድርገው ሲተረጉሙ ኖረዋል፡፡ #መጋቤ ሐዲስ ስቡሕ አዳምጤም ሃይማኖት ያላቸው ወደ ምግባር፣ ምግባር የሌላቸው ወደ ሃይማኖት እንዲቀርቡ በማሰብ ሃይማኖት ከምግባር የታረቀበትን ሕግ ከጸጋ የተስማማበትን የቅዱስ ጳውሎስን መልእክት ተንትነው እና አብራርተው አቅርበውልናል ።
❝በዚህ መሠረት ያላነበበ ክርስቲያን የሰይጣን ጉዳይ አስፈጻሚና የብልጣብልጥ መናፍቃን የሐሳብ መስጫ ሳጥን ይሆናልና ሃይማኖታዊ ዐይኑን ገልጦ መንፈሳዊ ጆሮውን ከፍቶ ውድ ጊዜውን ሠውቶ ቢያነበው እንደጠንቋይ የገመቱትን ከሚያወሩ ሐሰተኞች ሰባክያን ይጠብቀዋል ብዬ አምናለሁ፡፡
#መልካም_ንባብ!
#መጋቤ_ሐዲስ_እሸቱ_ዓለማየሁ
በሰዋሰወ ብርሃን ቅ/ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜ መምህር
፨ ይህ ግሩም መጽሐፍ በድጋሚ የታተመ ሲኾን #በፍኖተ መጻሕፍት ያገኙታል።

❤7👍3🙏2
#ዜና ድጋሚ ኅትመት
📖ኆኅተ ስብከት📖
ቅዱስ ያሬድ በምድር ስንኖር ሊኖረን ስለሚገባን ሥነ ምግባርና ማኅበራዊ ትስስር፤ በዚህች ምድር ስለሚያስፈልጉን ነገሮች፤ በዙሪያችን ስላሉ ድንቅ ተፈጥሮዎች ተቀኝቷል፡፡ ለምሳሌ ስለመረጋጋት፣ ስለፍቅርና ስለሰብአዊ እኩልነት ካዜመው ውስጥ ለምሳሌ ቁም በዘሀሎከ ኢታንቀልቅል ወኢትትሐወክ ለዓለመ ዓለም፤ ወዘሰ ሕኑፅ በመሠረተ እግዚአብሔር አልቦቱ ዘተኀጕለ ወኢያፍቱከ ምክሮሙ ለረሲዓን ተዘከር ሠናያተ ዘገብረ ለከ እግዚአብሔር። ወንድሞቼ ሆይ ሰውን መጥላት ምን ይጠቅመናል? ወንድምን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነውና፡፡ ባለህበት ጸንተህ ቁም፤ ተረጋጋ፤ አትነዋወጥ አትጨነቅ፤ ለዘለዓለምም አትታወክ፤ በእግዚአብሔር መሠረት ላይ የታነጸ ሰው ጥፋትና ጉስቁልና የለበትምና፤ የክፎዎች ምክራቸውና ሥራቸው አያስጎምጅህ፤ አንተ ግን እግዚአብሔር በጎ በጎ ነገር ያደረገልህን ብቻ አስብ›› በማለት በኑሮ ሒደት ማኅበራዊ ቀውስ ገጥሟቸው የተጨነቁትን አካላት በዜማው ሲያረጋጋ እናገኘዋለን፡፡
የዝማሬ፣ የፍልስፍና፤ የስነ ከዋክብት፤ የሕግ፤ የታሪክ፣ የመልክዐ ምድርና የቋንቋ ሊቅ የሆነው ቅዱስ ያሬድ ዛሬ ዓለም ለደረሰበት የዜማ፣ የተፈጥሮ ሳይንስና የማኅበራዊ ሕይወት ፍልስፍናም መሠረት ነው ሊያስብል የሚያስችሉ ሰማያዊ ሰነዶችን ትቶልን አልፏል፡፡ የተፈጥሮን ሁኔታ ያስቃኘናል፡፡
ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ
-ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ ያዘጋጁት "ኆኅተ ስብከት ዘቅዱስ ያሬድ" የተሰኘ መጽሐፍ ለ4ኛ ጊዜ ስለታተመ በግዮን መጻሕት ያገኙታል።

❤5🙏3👍2
📖#ምሥጢረ_ሥነ_ፍጥረት📖
እግዚአብሔር የሥራው ሁሉ መጀመሪያ ያደረገው ፍጥረትን መፍጠር ነው ስለዚህም የዕውቀት መጀመሪያው አምላክ በ፩ ቀን የፈጠረውን ፳፪ ፍጥረት ማወቅ ስለሚቀድም መ/ር ዲበኵሉ በዚህ መጽሐፍ አምላክ በከሀሊነቱ ፍጥረትን እንዴት እንደ ፈጠረ የፈጠረው ፍጥረትም ለያንዳንዱ የረቀቀ ምሥጢር እንዴት እንዳለው እንዲሁም ፬ ባሕርያትና ጠባያት አንድ የሚሆኑበትንና የሚለዩበትን እንዴት እንደተነተኑት አስደናቂ ምሥጢር ሁኖ አግኝቼዋለሁ።
፪ኛ በሌላ በኩል ይህ መጽሐፍ ለስነ ፈለክ ተመራማሪዎች ሳይንቲስቶች ለአዲስ ምርምር በር ከፋች ነው፤ የዓለም ሳይንቲስቶች ሁል ጊዜም ስለሚመራመሩት የፍጥረታት ምሥጢር ስለፀሐይና ጨረቃ ክዋክብት, ካልዕ ፍጥረት ስለሚባሉም ሥውራን ፍጡራን በሚገርም ሁኔታ ያስረዳል፣ በተለይ እንዳንድ የስነ ፈለክ ተመራማሪዎች ባለማወቅ ሳይንስ ቀዳማዊ ነው እምነት ደኅራዊ ነው እያሉ ለሚያስቡት መልሱ ይህ ነው:: ምክንያቱም አምላክ ዓለምን ካለመኖር አምጥቶ ከፈጠረ በኋላ ዓለም ላይ በተፈጠሩ ፍጥረታት ምርምር ተጀምሯልና፡፡
፫ኛ የዚህ መጽሐፍ ይዘቱ ሁሉንም አንባቢዎች ከመንፈሳውያን እስክዓለማውያን ለሳይንንቲስቶች ተመራማሪዎች ሁሉ ማዕከል ያደረገ በመሆኑ የፍጥረታትንም ረቂቅ ምሥጢር አጕልቶ አስፍቶ የያዘ በመሆኑ ሁሉም ሰው ቢያነበውና ቢማርበት ትውልድን የሚቀርፅ እጅግ በጣም ጥሩ መጽሐፍ ነው ብዬ አምናለሁ
መ/ር ቸሬ ሲሳይ መኰንን
የወልድያ የዩንቨርስቲ መምህርና ተመራማሪ

❤5👍4🙏4
"የክርስቶስ ቤዛነት ይህ ነው፦ እርሱ ስለተሸከማቸው ዘግናኝ ሕማሞች እና ኃጢኣቶች እስካሁን ድረስ ያለማቋረጥ ይናገራል። ኃጢኣት የማያውቀውን እርሱን እግዚአብሔር አብ ስለእኛ ሲል 'ኃጢኣት እንዲሆን' አደረገው። አመንዝራው፣ ስድ ሆኖ የሚበድለው፣ ቆሻሻ በሆኑ ተግባራት አረንቋ ውስጥ የሚዛቅጠው እና ኃፍረት አልባ በሆኑ ተግባራት የሚበላሸው ሁሉ ከክርስቶስ ሲሸሽ ድምጹ በኋላው ይከተለዋል። ይኸውም 'የተወደድህ ልጅ ሆይ፥ ና! ኃጢኣቶችህ ከእኔ ጋር ናቸው፤' እያለ የሚጣራ የእግዚአብሔር ልጅ ደም ነው! ገና የሠራሃቸው ዕለት ነው በምልዓት የተሸከምኳቸው። ካሣውን ከፍያለሁ፦ ሐፍረት ተጭኖብኛል፤ ተገርፌያለሁ፤ ደቅቄያለሁ፤ ተሰቅያለሁ፤ እንዲሁም መርገምን ተሸክሜያለሁ። ለአንተ የይቅርታ እና የንጽሕና ተግባራትን እንዲሁም ይገባኛል የምትልበትን ጸጋ አዘጋጅቼልሃለሁ። ና! ለአንተ መከራ የተቀበልኩትን ያህል በአንተ ደስ ይለኝ ዘንድ ና! የመዳንን ዘውድ እደፋልህ ዘንድ፣ ፍቅሬን እና መንፈስ ቅዱስን በአንተ ላይ አፈስስ ዘንድ፣ እንዲህ አድርጌ ወደ አባቴ አቀርብህ ዘንድ ና! አንተ ከበጎቼ ሁሉ እጅግ ውዱ ነህ፤ እኔ ደሜን እስከመክፈል ደርሼ ከፍ ያለ ዋጋ ሰጥቼሃለሁና።"
***
የክርስቶስ ስሞች፣ ገጽ 135-36።
ይህን ምሥጢር የሆነ መሐፍ እንድታነቡት ግብዣችን ነው።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
***
የክርስቶስ ስሞች፣ ገጽ 135-36።
ይህን ምሥጢር የሆነ መሐፍ እንድታነቡት ግብዣችን ነው።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
👍5❤3🙏2
✨አዲሱን #ብርህት_ዓይን የተሰኘውን መጽሐፍ አስገብተናል
ስለ መጽሐፉ የተሰጠ አስተያየት
#ብርህት_ዐይን ፡ የተሰኘው መጽሐፍ ጊዜ የማይገድበው የነገረ መለኮት ማስተዋሎችን በማቅረብ በቅዱስ ኤፍሬም አእምሮ /ልቡና/ እና በዚህ ዘመን በሚገኙ አማኞች መካከል እንዳለ ድልድይ ሆኖ ያገለግላል።
... ስከዚህ፡ የብርህት ዐይን፣ መጽሐፍ ወደ አማርኛ ቋኝቋ መተርጎሙ ፡ በአሁን ጊዜ በኢትዮጵያ ካሉት ምእመናን፡ የቤተ ክርስቲያ፣ አባቶች መፈሳዊ እይታ ለማስተዋወቅ የሚረዳ ፡ #በዲያቆን_ሕሊና_በለጠ የተበረከተ ጉልህ የኾነ አስተዋጽዖ ነው :: ለዚህ ድካሙም እውነተኛና ከልብ የመነጨ ምስጋና ይገባዋ ።
#ቀሲስ ዶክተር ጆሊ ኮብ

👍5❤2🙏1
ውድ አንባብያን በጥያቄያችኩ መሰረት እነኾ.....
📖 #888
✍️.......የ አ ፣ በ ፣ ገ ፣ ደ ቀመረ ፊደልን፣ በተመከተ ይኽ፣ መጽሐፍ ያዘጋጁ #መጋቢ_ሐዲስ_ዶክተር_ሮዳስ ታደሰ ፤ ጠለቅ ያለ ጥናት፣ መሠት ባደርገ ጽሑፋዊ ዝግጅታቸው መሮነት ፤ የአንባብያንን ሕዋስ አእምሮ እየፈለፈሉ፤ የጥናታዊ አጻጻፍ ጥበብ በኣት ለማድረግ አዘውትረው እየጣሩ እደኾነ ከዝግጅታቸው ምስጢራዊ ትንታኔ ለመገንዘብ ችያለኹ።
#መምህር_ዐምደወርቅ_እስጢፋኖስ

👍6❤3🔥2🥰2