📖 " ማስያስ "
❝...ማስያስ የመጻሕፍት ሁሉ ማዕከላዊ የመጽሐፍ ራስ ሆኖ ቀርቦልናል። ስለዚህም በዲያቆን ሚክያስ አስረስ የተዘጋጀልንንና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን በዘመናት ሁሉ ለነበሩ አማኞቿ ስትመግበው የነበረውን ይህንን ምሥጢራዊ ትምህርት በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በጥሩ መንገድ ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን። ዲያቆን ሚክያስ ከቤተ ክርስቲያን መምህራን ፍጻሜ፣ የሐዋርያት ስብከት ራስ፣ የሰማዕታት የሰማዕትነት አክሊል፣ ከተማረውና ሰፊ ሽፋን ካለው ንባቡ አዋሕዶ የነቢያት ትንቢት የጻድቃንም የምናኔያቸው ምሥጢርና የምድረ በዳ ተጋድሏቸው የምእመናንም እረኛቸው የካህናትም አለቃቸው፣ የአምልኮታቸው መዳረሻ፣ የቅዳሴያቸው ሊቀ ካህናት የመሥዋዕታቸውም ቊርባን የሆነውን ጌታ “ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን ኪርያላይሶን” እያልን በሰሙነ ሕማማት ስግደታችንን በምናቀርብለት ስሙ ይዞልን መምጣቱ እጅግ ደስ ያሰኛል።
መጽሐፉ ለኦርቶዶክሳዊ የዶክትሪን አስተምህሮ እንደ መነሻ ወይም መግቢያ በሚመስል አቀራረብ ለሁሉም አንባብያን እንዲሆኑ በተዘጋጁ መጻሕፍት ላይ እስካሁን ያላነበብኳቸውን አዳዲስ ምሥጢራት አካትቶ ቀርቦልናል። ስለዚህም ይህን ግሩም መጽሐፍ በማንበብ ጌታችን እንደመለሳቸው ደቀ መዛሙርት ልቡናችንን በሚያቃጥሉ የትርጓሜ ምሥጢራት መግበን ምዕራብ ወደተባለ ዐለምና ኃጢአት ከምናደርገው ጉዞ እንድንመለስና እንደ እንድርያስም ማስያስን/መሲሑን አግኝተናል ብለን ሌሎችን ወደ እውነተኛው መሲሕ ልንጠራበት ይገባናል።❞
✍#ብርሃኑ አድማስ
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
t.me/FinoteBooks1623

❤7👍5🕊5🤔1
# ከ መምህረ ቤተክርስትያን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ የተገኙ እንቁ መጻሕፍት
©አነዚኽን ጣፋጭ ምግቦች ተመግበዋቸው ይኾን...?
📚#ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ
ሕይወቱ እና ትምህርቱ እና
# ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱ እና ትምህርቱ
#ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ
ሕይወቱ እና ትምህርቱ
ከሕይወቱ ቅምሻ
[....አባ እለእስክንድሮስም አትናቴዎስን በመንበረ ፓትርያርኩ የቤተ ክርስቲያንን ትምህርትና ሥርዓት እያስተማረ አሳደገው፤ እርሱም ተወዳጅ ልጅ ሆነው፡፡ ከዚሁም ጋር ሰዋስው፣ ፍልስፍና፣ ክሂሎተ ነቢብና ሌሎች በዘመኑ የነበሩ ትምህርቶችንም በሚገባ ተማረ፡፡ ቆይቶም ለመዓርገ ምንኵስና በቃ᎓᎓ በቅድስናው፣ በሞያውና በግብረ ገብነቱ እንከን የሌለው ወጣቱ አትናቴዎስ በ23 ዓመቱ ....]
#ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ሕይወቱ እና ትምህርቱ
ከሕይወቱ ቅምሻ
[....ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ራሱን ከዚህ ዓለም የበለጠ ለመሰወርና ብቻውን ዘግቶ ለመኖር በመፈለጉ ወደ ዋሻ ውስጥ ገብቶ በብሕትውናና በጽኑ ትኅርምት ለሁለት ዓመት ሲጋደል ኖረ። በዚያም በትጋሃ ሌሊት፣ ለራሱ ዕንቅልፍ በመከልከል፣ በቀዊም፣ ቅዱሳት መጻሕፍትን በቃል በማጥናት፣ በጸሎትና በተዘክሮ ኖረ በመቀጠልም ....]
【#ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ከውስጥ ገጽ የተቆረሰ】
[..ሁሉም የሌሊት ቅዠቶች ኖረዋል፡፡ ሌሊቱ አልፎ ቀኑ በመምጣቱ ከጨለማው ጋር አብረው የጠፉ ህልሞች ብቻ ነበሩ፡፡ ያለ መስሎ ታይቶ እንደጠፋ ጥላ፣ ወደ አየር ተኖ እንደጠፋ ጢስ፣ ሟሙቶ እንዳለቀ አረፋ፣ እንደተበጣጠሰ የሸረሪት ድር ነበሩ፡፡ ስለዚህ ሁል ጊዜ ይህንን መንፈሳዊ መዝሙር እንዘምራለን፡- “ሁሉ ከንቱ፣ የከንቱ ከንቱ ነው” የሚለውን፡፡]››
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083815

👍9❤8🥰2🕊2🤔1
📖ዐይነ ልቡና
✍️...❝እኔ በዘመኔ ትውልድ እንድኮራ ከሚያደርጉኝ ወጣት አገልጋዮች አንዱ መምህር ዮሐንስ ነው። በትምህርተ ጽድቅ መጽሐፉ ብዙ ነፍሳትን ወደ እውነተኛው ትምህርት እጃቸውን ይዞ መር ቷል ዛሬ ደግሞ ዓይነ ልቡናችንን የሚያበራ በኦርቶዶክሳዊ የአበው አስተምህሮ የተቃኘ ትምህርት ያለበት መጽሐፍ ይዞልን በመምጣቱ ለገበሬ ዘርን ለእነስሳ ሳርን የሚሰጥ አምላክ ለመምህራንም በየጊዜው የሚጽፉትን የሚያስተምሩትን አይከለክልምና ሞገስ እንዲሆኑን በንጥረ መባርቅት አምሳል በቤተ ክርስቲያን ሰማይ ላይ ሲገልጣቸው ሳይ ደስ ይለኛል።
ከሰማይ በታች ያሉ ምዕመናንን የሚያስደነግጥ ሳይሆን የሚያንፅ ሆኖ ስላገኘሁት እሳት መስሎ ቢታያችሁ እነደ ኢሳይያስ ከንፈራችሁን የሚ ያነጻ እንጅ የሚያቃጥል እሳት ስላልሆነ ከናፍረ ምዕመናንን ያነጻ ዘንድ የተገለጠ መጽሐፍ መሆኑን ባነበብሁት ወቅት ተረድቻለሁና እነሆ በሃይማኖቱ ኦርቶዶክሳዊ፣ በትውልዳ መጽሐፍ ቅዱሳዊ፣ በነገዱ ቄርሎሳዊ፣ በግብሩ ዐቃቤ ልቡና መሆኑን ለማስረዳት ምስክር ሆኜ መጥቻለሁ ምስክርነቴን ከተቀበላችሁኝ ከአበው ትምህርት የተወለደ ለመሆኑ እናንተም ሩቅ ሳትሄዱ የአነጋገሩን ለዛ ስታዩት ብሔረ ሙላዱ መጻሕፍት፣ አባቶቹ ሊቃውንት መሆናቸውን እንደምታረጋግጡ ያለኝን እምነት እየገለጽሁ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ብቻ ሳይሆኑ በኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ላይ ያልጠራ አመለካከት ያለው ሁሉ ቢያነበው ምኞቴ መሆኑንእገልጻለኹ❞።በማለት#ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ መልአክ፤የጋበዙንን እንዲኹም የትምሕርተ ጽድቅ ቅጽ ኹለት በመኾኑ በትምሕርተ ጽድቅ የተደመምን አኹንም ይኽን መጽሐፍ በማንበብ እንታነፅ ዘንድ በጥልቀት የተዘጋጀ ሲኾን 📚መጽሐፉን በፍኖተ መጻሕፍት ያገኙታል።

❤9👍3🥰3
📖ኦሪት ዘፍጥረት
✍..ኦሪት ዘፍጥረት የኦርቶዶክሳዊ ክርስትና ዋና ትምህርቶች ማለትም የነገረ ድኅነት፣ የነገረ ሰብእ፣ የነገረ ሥነ ፍጥረት፣ ...መሠረት ነው፡፡
ኦሪት ዘፍጥረት ብዙ መተርጉማን ትኩረት ሰጥተው በስፋትና በጥልቀት ካብራሯቸውና ከተረጎሟቸው ቅዱሳት መጻሕፍት አንዱ ነው፡፡ እኔ ያደረግሁት ከእነዚህ የተለያዩ አባቶች፣ ሊቃውንት እና መተርጉማን ሐሳቦች መካከል የተወሰኑትን አሰባስቦ ማቅረብ ነው፡፡ በማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቪዥን መርሐ ግብር በተከታታይ ከቀረበው የኦሪት ዘፍጥረት ማብራሪያ ትምህርት የመጀመሪያዎቹ ዐሥር ምዕራፎች ትምህርት (ከምዕራፍ 1 -10) በዚህ መጽሐፍ ቀርቧል፡፡
#መምህረ ቤተ ክርስቲያን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
...በእርግጥ የግሩምነቱን ያኽል ብዙዎቻችን እጅ እንዳልገባ ግልጽ ነው።እንግዲያስ ምን እንጠብቃለን ይኽን የኦርቶዶክሳዊ ክርስትና ዋና ትምህርቶች ማለትም የነገረ ድኅነት፣ የነገረ ሰብእ፣ የነገረ ሥነ ፍጥረት፣ ...መሠረት ላይ ትንተና በማድረግ በጥልቅ መረዳት የተጻፈውን ይኽን ግሩም መጽሐፍ አንብበን እንጠቀምበት ዘንድ...
#"በመምህረ ቤተ ክርስቲያን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ "ተዘጋጅቶ የቀረበ መጽሐፍ ....
👉 የተወሰነ ቅጂዎች ብቻ
የቀሩን ሲኾን
መጽሐፉን በፍኖተ መጻሕፍ ያገኙታል።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623

❤6🕊5👍4
💧ዜና መጽሐፍ
【አዲስ መጽሐፍ ገበያ ላይ】
📖ነገረ መላዕክት
ቅዱሳን መላእክት በነገረ ድኅነት (በክርስትና) ከፍተኛ ሱታፌ ያላቸው የእግዚአብሔር ናቸው፡፡ ሰማያውያን ፍጥረቱ ስለተፈጥሮአቸው፧ አገልግሎታቸው፧ _ ኃይላቸው፧ _ ቅድስናቸው፧ ምስጋናቸው፧ አማላጅነታቸው፥ ረዳትነታቸው፥ ወዘተ. . . በብሉይ ኪዳን፥ በሐዲስ ኪዳንም ሆነ በአዋልድ መጻሕፍት በብዙ ተጽፎ ይገኛል። ነገር ግን በዘመናችን ብዙ ትኩረት ካልተሰጣቸው ርዕሶች አንዱ "ነገረ መላእክት" ነው እላለሁ፡፡ ይህም ክፍተት ቁጥሩ ጥቂት የማይባል ሰው ስለጉዳዩ የመሰለውን እንዲያስተምር በር ሳይከፍት አልቀረም። ፈቃደ እግዚአብሔር ሁኖ እነሆ ይህንን ክፍተት ይሞላል ብዬ የማምንበት መጽሐፍ ተዘጋጅቷል። መጽሐፉ ስለ ንጹሐን መላእክት እና ተያያዥ ጉዳዮች በከፍተኛ ጥንቃቄና ማስተዋል ከመዘጋጀቱ ባሻገር፥ በየዘመናቱ እየተነሱ ለአማኞች ፈተና ለሆኑ ርዕሶች ኦርቶዶክሳዊ መልስን ይዟል። ከዚህ በፊት ባዘጋጇቸው መጻሕፍት ያልተዳሰሱ ይዘቶች ላይ ትኩረት እንደሚያደርጉ የተመለከትናቸው መምህር ዲበ ኵሉ ሰንደቄ፤ ንባብ ከሐተታ፡ ትርጓሜ ከምስጢር፧ ትምህርትንም ከእዝናት (ሞክር) አሰናስለው ይህንን የመሰለ መጽሐፍ ስለጻፉልን እያመሰገንኹ፧ አንብበን እንጠቀምበት ዘንድ በአክብሮት እጋብዛለሁ።
መልካም ንባብ!
[ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ]
ታላቁን ጾም በንባብ ለማሳለፍ አይነተኛ ምርጫ እነኾ ፦በጣም በሚገርም ይዘት በልዩ አጻጻፍ በጥልቅ መረዳት እንዲኹም ለማንበብ በሚያጓጓ ኹኔታ
#መምህር ዲበኩሉ ሰንደቄ ያዘጋጁልንን #ይኽን መጽሐፍ በግዮን መጻሕፍት ያገኙታል ።
ፍኖተ መጻሕፍት

👍10❤5🕊2👏1
📖ኰኲሐ ሃይማኖት
【ወጣት ተመልከት እንዳትሳሳት】
✍️...በል ደኅና ኹን! አንተ፤ ዕውሩን ዐይናማ ነህ ቢሉት ዐይናማ ላይሆን፣ የተሰበረውንም ደኅና ነህ ቢሉት ደኅና ላይሆን፣ የንብላውን ሕግ እውነተኛ ለማስመሰል በጻፍከው ስሕተት የምእመናንን ልቡና ይሆንን? አይሆንን? ከሚል ጥርጥር ላይ ስለጣልከው እኔም “ይነግረው ያጣ ያሙኝ አይመስለውም” እንደሚባለው ተረት ዝም ብንልህ ጥፋትህ እየቀጠልክ ስለሔድክ ለምእመናን ነገርህ እውነት ይመስላቸዋል በማለት “ገሥጽ ወተዛለፍ” ያለው ቃል እያጽናናኝ (፪ጢሞ. ፬÷፪) መልሱን ስጽፍልህ ያመላለሱ ዘዴ እያስገደደኝ በማደርገው ንግግር አንዳንድ ላይ “ባርክዎሙ ለእለ ይረግሙክሙ” የተባለው ትእዛዝ ሳይፈርስብኝ የቀረ አይመስለኝምና የሰውን መዳኑን እንጂ መጎዳቱን የማይወድ ቸሩ አምላክ ኹላችንንም ይቅር ብሎ በኢየሩሳሌም ሰማያዊት ያገናኝን፡፡ አሜን፡፡
[ከመጽሐፉ የውስጥ ገጾች የተወሰደ]
🫧መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ሊቅ ረቂቅ የሃይማኖት አርበኛ መኾናቸው ዛሬም በመጻሕፍቶቻቸው፤ ሲወሳ፤ ሲመሰከር ፤ትውልድ ሲሻገር ይኖራል። በእቅበተ እምነት ዙሪያም ይኽ ነው የማይባል አሻራ አኑረውልናል ።ከድንቅና ዘመን ተሻጋሪ ስራዎቻቸው መካከል ለኘሮቴስታንቱ ዘመንፈስ ቅዱስ አብርሃ ምላሽ የሰጡበት ኰኲሐ ሃይማኖት የተሰኘው መጽሐፋቸው በትህትና የተለበጠ በእውቀት የተጠረዘ መጽሐፍ መኾኑ መስካሪ የማያሻው እንዲኹም በዚኽ ዘመን ላለው የኑፋቄ ትምህርት እና ግርታ ውስጥ እየወደቀ ላለው ወጣት አይነተኛ መፍትሔ ይኽ መጽሐፍ እንደኾነ መገንዘብ አይከብድም።

👍11❤3🕊3🥰1
📖ፍትሐ ነገሥት ምን አለ?
ፍትሐ ነገሥት በኢትዮጵያ በሕገ መንግሥትነት ጭምር ለዘመናት ያገለገለ ትልቅ ዋጋ ያለው መጽሐፍ ነው:: ፍትሕ መንፈሳዊና ፍትሕ ሥጋዊ በሚል የተከፈለው ይህ የቤተ ክርስቲያኒቱ ጥንታዊ ሀብት በሀገራችን ለሕግ ሙያ ፈር ቀዳጅ ሲሆን ዘመናዊው የሕግ ሙያ የሚፈለገውን የሕግ ትንታኔም ጭምር ቀድሞ በመረዳት የራሱ ትርጓሜ ቤት ያለው ጥልቅ የትምህርት ዘርፍ ነው:: በታሪክም የፍትሐ ነገሥት ሊቃውንት ነገሥታቱን በማማከርና በፍርድ ሒደትም ላይ በንቃት በመሳተፍ ሀገር ሲያስተዳድሩ ኑረዋል:: በዚህ የትርጓሜ ትምህርት ቤት ያለፉ ሊቃውንት ወደ ዘመናዊው የሕግ ትምህርት ዘርፍ ሲገቡም መምህራኖቻቸውን የሚቀድሙና የሕጉን አቅጣጫ ቀድመው የሚያስቡ እንደ እሳት የማይጨበጡ ተማሪዎች የሚሆኑት በትርጓሜ ቤቱ ሞረድነት የተሳለ ብሩሕ ሕሊና ስላላቸው ነው::
◍ የፍትሐ ነገሥትን መንፈሳውያት አናቅጽ የተረጎሙበት ይህ መጽሐፋቸው ለማንኛውም አንባቢ በሚገባ አገላለጽ ከትርጓሜ ቤቱ ጥልቅ ትምህርት በተጨማሪ የራሳቸውን ብሩሕ አተያይና ማስተዋል የሚያሳዩ አስደናቂ ምሥጢራትንና ዘመንን የሚዋጁ መፍትሔዎችን በውብ ብርዕ አስቀምጠውልናል::
ረቂቁን በተመለከትሁ ጊዜ እንዲህ ዘመኑን የዋጀ ሥራ ከሊቃውንት ጎራ መፍለቁን አይቼ "ዘልብየ በጽሐ" (የልቤ ደረሰ) ብዬ ፈጣሪን እያመሰገንሁቀጣዩን ሥራቸውን በናፍቆት እየጠበቅን ፍትሐ ነገሥትን ከጥሩ ምንጭ እንጠጣ እላለኹ።
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

🕊6❤4👍3
#ራእየ ዮሐንስ
« በዮሐንስ ራእይ የሚገኙ ምስጢራት እንደ ቃላቱ የበዙ ናቸው፡፡ እያንዳንዱ ቃል ጥልቅ የሆነ ምስጢር በውስጡ አዝሏል፡፡ ይህም ስለ መጽሐፉ ልንሰጠው ከሚገባው የከበሬታ ስፍራ ትንሹ ነው፡፡ እያንዳንዱ ቃል የያዘው ምስጢር እጅግ ብዙ በመሆኑ ለእርሱ የሚኖረን ምስጋና ከሚገባው በታች ነው፡፡ እኔ ለምረዳውም ሆነ ለማልረዳው ለእያንዳንዱ ቃል ምስጋና አቀርባለሁ፡፡››
#ቅዱስ ሄሮኒመስ
‹‹ እኔ ከማስበው በላይ ብዙ ሐሳቦችን አምቆ የያዘ ቢሆንም በብዙ መልኩ ታላላቅ ምስጢሮችን መያዙን ተረድቻለሁ፡፡ ለመረዳት ያለኝ አቅም ትንሽ ቢሆንም ከቃላቱ ባሻገር ጥልቅ ምስጢር መያዙን ግን አምናለሁ። እኔ በምረዳው ያህል ዐረፍተ ነገሮችን ለመተርጎም ወይንም ይህ ነው ብዬ ለመናገር አልችልም፤ በየዋሕነት እና በእምነት እንዲሁ እቀበለዋለሁ እንጂ፡፡ ለአእምሮ የተደላደለ እና ተስማሚ ሆኖልኛል፤ እናም ያልተረዳሁትን ነገር አልቃወመውም፤ አደንቃለሁ እንጂ።››
#የእስክንድርያ ፓትርያርክ ዲዮናስዮስ
◍ይኽ እጅግ ተፈላጊ መጽሐፍ ሀርድ ከቨር ሲኾን የተወሰኑ ቅጂዎች ብቻ የቀሩት በመኾኑ እንዳያመልጥዎ እነኾ ጋብዘንዎታል።
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

❤7👍3🥰3
💧ዜና_መጽሐፍ
【አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ】
📖ትምህርተ እግዚአብሔር
➮ይህ “ትምህርተ እግዚአብሔር ዘኦርቶዶክስ"በሚል ርእስ በመ/ር_ምስጢሩ_ታየ የተዘጋጀው መጽሐፍ፣ ስለ #እግዚአብሔር አምላክነትና እሠራር እንዲሁም ስለ ሌሎች መሰል ጉዳዮች ልናውቃቻው የሚገቡ መሠረታዊ ሐሳቦችን የያዘ መጽሐፍ ነው። የሚያነሣቸውን ሐሳቦችም ኦርቶዶክሳዊ በሆነ ይዘትና ውበት ባለው የሥነ-ጽሑፍ ለዛ የሚያብራራ ጥሩ መጽሐፍ ነው።
መ/ር_ምስጢሩ_ታየ ይህን መጽሐፍ ጽፈው ስላበረከቱልን ከልብ እያመሰገንኩ፣ ይህን መጽሐፍ ብታነቡ ትጠቀሙበታላችሁና ጊዜ ሰጥታችሁ ታነቡት ዘንድ በአክብሮት እጋብዛለሁ።
#ዲ/ን_ያረጋል_አበጋዝ
👉ውድ አንባብያን ይኽን በመ/ር ምስጢሩ ታየ ተዘጋጅቶ በሊቃውንት ሳይቀር ግሩምነቱ የተመሰከረለትን መጽሐፍ አንብበን ተጠቃሚ ለመኾን ጊዜ ባንሰጥ መልካም ነው እያልን መጽሐፉን #በግዮን_መጻሕፍት ያገኙታል።

👍7❤2🕊2
አዲስ መጽሐፍ በገቢያ ላይ
ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እመጓ፣ ዝጎራ፣ መርበብት፣ ሚተራሊዮን፣ ሰበዝ እና ችቦ በተሰኙ ተወዳጅ መጻሕፍት የሚታወቅ ደራሲ ነው። አኹን ደግሞ ሰባተኛ መጽሐፋቸውን ፍካሬ በሚል እነሆ ብለውናል
በመደብራችን ያገኙታል።

👍8❤2🙏2
ዜና_መጽሐፍ
አዲስ መጽሐፍ በገቢያ ላይ
…በአድሜ ዘመኑ ሌላው ቀርቶ የዚህን ጫካ ወለል ምን እንደሌለው፣ ምን እንዳለው እንኳን አይቶት የማያውቅ፤ ጨርሶ ስለኛ የማወቅ ፍላጎት የሌለው እኮ ነው፡፡ ንሥር እኮ በእኛ ላይ የሚኖር፣ ከእኛ ጋር ግን የሌለ፤ ለእኛ ቅርብ የሆነ፡ ከእኛ ግን ሩቅ የሆነ ፍጥረት መሆኑን አታውቅምን?…..!
“…..እንደምታውቁት ተፈጥሯችን ከአንድ ቦታ ተተክለን እንድንኖር ያስገድደናል፡፡ ይህ ውብ ተፈጥሯችን ግን የተለየ ጸጋ ነበር፡፡ ፈጣሪ ከአንድ ቦታ ተተክለን እንድንኖር አድርጎ ሲፈጥረን ትልቁ ምሥጢር ችግር መፍታት እንጅ ችግርን መሸሽ ተፈጥሯችን እንዳልሆነ ሲያጠይቅ ነበር…. እኛ እንደ እንስሳት ችግር በመጣ ጊዜ እየፈረጠጥን ከአንዱ ወደ አንዱ ልንሄድ አይገባንም፤ አያስፈልገንምም…….'
“መቸም እኛ ዕፅዋት … ነፋስ በነፈሰ ቁጥር መወዛወዛችን የነበረና ያለ ነው፣ ወደፊትም የሚኖር ነው…. ዕፅዋት ልብ በሉ! የምንወዛወዘው ከነፋስ ጋር አላስፈላጊ ግብግብ ላለመግጠም እና ትንሽ አወዛውዞን አልፎ እንዲሄድ እንጅ ከሥራችን እንዲነቅለን አይደለም፡፡'
'…..ታምሚያለሁ ብሎ ያላመነ መድኃኒት አይሻም፤ በህመም ያልተሰቃየም በፈውስ አይደሰትም! ጤነኛ ነኝ ብሎ የሚያስብ ባለ መድኃኒት ይፈልጋልን? አዋቂ ነኝ የሚልስ መካሪ ይሻል?.......'

❤7👍3👏2
#ዜና_ድጋሚ_ኅትመት
ምሥጢረ ምሥጢራትን እንደ ጎበኘኋት፡፡
ዘመኑ በመጻሕፍት አቅርቦት በኩል ምቹ ነውና ብዙ መጻሕፍትን የማንበብ እድል ገጥሞኛል። ምሥጢረ ምሥጢራት ግን እንደ ሥያሜዋ ከሌሎች ለየት ብላ አግኝቻታለሁ፡ በምሥጢረ ሥላሴ ላይ ብቻ ትኩረት ማድረጓ አንድ ልዩ ነገር ሁኖ፣ ከዚያውም ዘንድ ወደ ባሕረ ምሥጢሩ ስባ ጎትታ የምታስገባና በጥሩ የሊቃውንት መቅዘፍያ እየቀዘፈች ብዙ ሰዎች ወደ አላዩት የምሥጢር ወደብ የምታደርስ፤ ከይዘት አንጻር ከተመዘነች በምጥቀትና በጥልቀት ለዘመናችን የመጀመሪያ የምትባል መጽሐፍ ናት፡፡ መጽሐፏን የምትመለከቱ ሁሉ፦ በትሐት ሰብእና፣ በንጹሕ ልቡና፤ በቅጥነተ ኅሊና ሁናችሁ እንድትመለከቷት ወንድማዊ ምክሬ ነው።
መልካም ንባብ መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ
👉ውድ አንባብያን ይኽን በመ/ር ገብረ መድኅን እንየው እና በመ/ር መዝገበ ቃል ገብረ ሕይወት ተዘጋጅቶ በሊቃውንት ሳይቀር ግሩምነቱ የተመሰከረለትን መጽሐፍ አንብበን ተጠቃሚ ለመኾን ጊዜ ባንሰጥ መልካም ነው እያልን መጽሐፉን #በግዮን መጻሕፍት ያገኙታል።

👍7❤3🙏2
#በብዙዎች_እጅ_ዘንድ_ስላልገባው፥ #ግን_ደግሞ_እጅግ ግሩም የሆነ መጽሐፉ እንጠቁምዎት!
የዮሐንስ ዘሰዋስው እና የነገረ ሃይማኖት መጻሕፍት አዘጋጅ የኾነው የመምህር ሳሙኤል ፍቃዱ ነው። ምጽአተ ክርስቶስ ይሰኛል።
ይህ በ445+10 (455) ገጾችና በ11 ምዕራፎች የተዘጋጀው መጽሐፍ በውስጡ፦
፩. ምጽአትን ስለ መረዳት
፪. ስለ ምጽአት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምሳሌዎች
፫. ስለ ምጽአት ቀን ምንነት
፬. ስለ ምጽአት ምልክቶች
፭. ምጽአትን አስመልክቶ ስለሚነገሩ አንዳንድ አስተምሮዎችና የቤተ ክርስቲያን ትምህርት
፮. በምጽአት ዋዜማ ስለሚታዩ ምልክቶች
፯. በምጽአት ጊዜ ስለሚኖር ታላቁ መከራና ስለ ሰባቱ ጽዋዎች
፰. በምጽአት ጊዜ ስለሚከናወኑ ሦስቱ ዐበይት ክስተቶች
፱. የሚመጣው ማን እንደ ኾነና ስለሚደረገው ፍርድ
፲. ስለ ምረረ ገሃነም
፲፩. ስለ መንግሥተ ሰማያት ብዙ ዝርዝርና ርቱዕ የኾነውን ትምህርት የያዘ ነው።
እርስዎም ይህን ብስል መጽሐፍ በማግኘት ስለ ኦርቶዶክሳዊ ምጽአት ያለዎትን ግንዛቤ ያዳብሩ። ከስሕተት ትምህርቶች ይጠበቁ፤ ሌሎችንም ይጠብቁ።
-------------------------

👍8❤3🕊2
#ዜና_ድጋሚ_ኅትመት 24ኛ ኅትም!
ሕማማት በመድኃኔዓለም ክርስቶስ የምድር ላይ የመጨረሻ 20 ሰዓታት ቆይታ ላይ የሚያተኩር መጽሐፍ ነው:: መጽሐፉ 19 ጊዜ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ የታተመና ከ80 ሺህ ኮፒ በላይ የተሠራጨ ሲሆን በትግርኛ እና በኦሮሚኛ ተተርጉሞ ታትሞአል::
ደራሲው ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በአጠቃላይ 14 መጻሕፍትን ለአንባቢያን ያደረሰ ሲሆን ክብረ ክህነት ፣ቅዱስ ገብርኤል ፣ ታቦት በሐዲስ ኪዳን ፣ ተግባራዊ ክርስትና ፣ ቃና ዘገሊላ፣ሀቢበ ጊዮርጊስ፣ ከሞት በሻገር፣ አበረታች መድኃኒት፣
ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ፣የኤፍራጥስ ወንዝ ፣ የብርሃን እናት እና የግዮን ወንዝ የሚሉት መጻሕፍት ከሕማማት ውጪ ያሉት መጻሕፍት ናቸው::
ሁሉንም በፍኖተ መጻሕፍት መደብር ያገኟችዋል። ይደውሉ፦ 0913083816

👍4❤3🙏3
🔗የመጽሐፍ ጥቆማ ለዐብይ ጾም
፩፦ ሕማማት
ሕማማት፦ አንድ ጊዜ አንብበው የሚያስቀምጡት አይደለም ፤ ሕማማት ሕይወት ነው፡፡ ሕይወት ዕለት ዕለት ሚኖር እንጂ አንዴ ተከናውኖ ሚቆም ነገር አይደለም፡፡ ለዚህ ደግሞ መጽሐፉም አጋዥ ነው፡፡ በስድስት ምዕራፍና ሃምሳ ስድስት ንዑስ ርዕሶች የተዘጋጀው መጽሐፍ ደስ ያለንን ምዕራፍ ወይም ንዑስ ርእስ ገልጠን ብናነብ ራሱን ችሎ የሚቆም እና የራሱ መልእክት ያለው ስብከት ሲሆን ከቀደሙት ምዕራፎች ጋር አናበን ስንመለከተው ደሞ ከስብከት ወደ ትምህርትነት የሚያድግ ኃይል ያለው መጽሐፍ ነው፡፡
፪፦ ድርሳነ ማሕየዊ
ልክ እንደ ሌሎች የጸሎት መጻሕፍት በዕለታት የተከፋፈለ ሆኖ የጌታን ከጽንሰቱ ጀምሮ በመስቀል ለሰው ልጅ ያለውን ፍቅር የገለጠበትን የሚያሳይ ጸሎትና ትምህርት የያዘ መጽሐፍ ነው። ይህ መጽሐፍ የተጻፈው በቅዱሳን ሐዋርያት ሲሆን ከቅዱሳት አንስት መካከል የሆኑት ቤርዜዛ ሜልቴዳና ኤልሳቤጥ የሚባሉ እንዲሁም ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ጌታን ጠይቀውት አጽፏቸዋል።
፫፦ የብርሃን እናት
ስለ ብርሃን ክርስቶስ እናት እመቤታችን ቃላት ሊገልጸው በማይችል ግሩምና ጥልቅ በሚባል አገላለጽ ከቀደመት አባቶች ትምህርት ጋር ተሰናስሎ የተዘጋጀ ድንቅ መጽሐፍ ነው።
፬፦ ላሓ ማርያም
አምላክ ለሰው ልጅ ሲል የተቀበላቸውን ጽዋትወመከራ ባየች ጊዜ የአምላክ እናቱን ጥልቅ ሐዘናትና አንጀት የሚያላውስ ለቅሶዋን በማውሳት ይጀምርና የሐዋርያትን ኹናቴ እያስረዳ በዚያው ድርሳነ ፊያታዊን አስዳስሶ በምናብ እለተ አርብ ወስዶ ያሳትፋል

❤11👍3🕊3
🔗📖#ትምህርተ_ሃይማኖት_ክርስቲያናዊ_ሕይወት
#እግዚአብሔር በረድኤት ከሰው ልጆች ተለይቶ እንደማያውቅ ከሚያስረዱ ነገሮች አንዱ በየዘመኑ ለሚነሣው ትውልድና በትውልዱ ላይለሚነሡ ችግሮች በዚያው ዘመን ተስማሚ የሆነ መፍትሔ መስጠቱ ነው፡፡
ኑፋቄና መናፍቃን በበዙበት ፣ ክርክርና ተጠየቅ በሠለጠነበት ፤ ሰው ሃይማኖቱን በሚገባ ማወቅና መረዳት በሚሻበት በዚህ ዘመን ፣ሊገባው በሚችል መልኩ የአበውን ሃይማኖት የሚያስረዳ _ መምህርም መጽሐፍም ያስፈልገዋል፡፡
ይህ መጽሐፍ ለዚህ ዘመን ትውልድ የአባቶቹን ርቱዕ ሃይማኖት በጥልቀትና በስፋት ለመረዳት በእጅጉ ተስማሚ የሆነ ፣ብዙ የተደከመበትና ዝግጅቱም ከ10 ዓመታት በላይ የፈጀ ፣በብዙ የቤተክርስቲያን ሊቃውንትና አበውም የታረመ ዝግጅት ነው ፡፡
በተለይም ነገረ ሃይማኖትንና ክርስቲያናዊ ሥና-ምግባርን አጣምሮ በመያዝ፣ የሠለስቱ ምእትን ጸሎተ ሃይማኖት መሠረት አድርጎ በመተንተን የሚያቀርብ በዘመናችን ብቸኛ መጽሐፍ ነው ብዬ እገምታለሁ ፡፡
መጽሐፉ በየቀኑ እየተቀዳ የሚጠጣ እንጂ በአንዴ ተጨልጦ የሚያልቅ አለመሆኑን የመጀመሪያዎቹን ሦስት ገጾች ስናነብ ማወቅ ይቻላል ፡፡ ምናልባትም ዕድሜ ያልቅ እንደሆነ እንጂ ተነብቦ ያልቃል የሚል እምነት የለኝም፡፡ እያንዳንዱ ገጽ በተመስጦ ልብን አረጋግቶና ጊዜ ወስዶ በልቡና ሊያነቡት የሚገባ ነውና፡፡
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
#እግዚአብሔር በረድኤት ከሰው ልጆች ተለይቶ እንደማያውቅ ከሚያስረዱ ነገሮች አንዱ በየዘመኑ ለሚነሣው ትውልድና በትውልዱ ላይለሚነሡ ችግሮች በዚያው ዘመን ተስማሚ የሆነ መፍትሔ መስጠቱ ነው፡፡
ኑፋቄና መናፍቃን በበዙበት ፣ ክርክርና ተጠየቅ በሠለጠነበት ፤ ሰው ሃይማኖቱን በሚገባ ማወቅና መረዳት በሚሻበት በዚህ ዘመን ፣ሊገባው በሚችል መልኩ የአበውን ሃይማኖት የሚያስረዳ _ መምህርም መጽሐፍም ያስፈልገዋል፡፡
ይህ መጽሐፍ ለዚህ ዘመን ትውልድ የአባቶቹን ርቱዕ ሃይማኖት በጥልቀትና በስፋት ለመረዳት በእጅጉ ተስማሚ የሆነ ፣ብዙ የተደከመበትና ዝግጅቱም ከ10 ዓመታት በላይ የፈጀ ፣በብዙ የቤተክርስቲያን ሊቃውንትና አበውም የታረመ ዝግጅት ነው ፡፡
በተለይም ነገረ ሃይማኖትንና ክርስቲያናዊ ሥና-ምግባርን አጣምሮ በመያዝ፣ የሠለስቱ ምእትን ጸሎተ ሃይማኖት መሠረት አድርጎ በመተንተን የሚያቀርብ በዘመናችን ብቸኛ መጽሐፍ ነው ብዬ እገምታለሁ ፡፡
መጽሐፉ በየቀኑ እየተቀዳ የሚጠጣ እንጂ በአንዴ ተጨልጦ የሚያልቅ አለመሆኑን የመጀመሪያዎቹን ሦስት ገጾች ስናነብ ማወቅ ይቻላል ፡፡ ምናልባትም ዕድሜ ያልቅ እንደሆነ እንጂ ተነብቦ ያልቃል የሚል እምነት የለኝም፡፡ እያንዳንዱ ገጽ በተመስጦ ልብን አረጋግቶና ጊዜ ወስዶ በልቡና ሊያነቡት የሚገባ ነውና፡፡
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
👍6❤3🙏2
📖#ነገረ_ማርያም_በአዲስ_ኪዳን
#ስለ መጽሐፉ የሊቃውንት አስተያየት
ደራስያንን አኽለኽ መስለኽ፡ ኹነኽ በመተርጉም ጸጋ መንፈስ ቅዱስ የተቸረኽ ወንድማችን መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ይኽነን መጽሐፍኽን በሰከነ፣ በተሰበሰበ አእምሮ ተመልክቼዋለኍ። በእውነት ያለምንም ማጋነን እንደነ ቅዱስ ቄርሎስ፣ ቅዱስ ኤፍሬም፡ ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ፡ አባ ሕርያቆስ _ወዘተርፈ መንፈስ ቅዱስ ስዉር ለኾነ ምስጢረ ሥጋዌ የጥበብ መሣሪያ አድርጉኻል እላለኍ። የመጻሕፍተ ብሉያት ወሐዲሳት መድኀኒቱ ምስጢር ለጠፋባቸው ሕሙማን መናፍቃን ስፔሻል ዶክተር(ሐኪም) ወይም የዘመናችን ሉቃስ ኾነኻቸዋል፡፡ ወንድማችን ሰይጣናዊ ቅናት ካሰከራቸው ፈተና ይጠብቅኽ፡፡ ድንቅ ነው!
#መጋቤ ሐዲስ ደጉ ዓለም ካሳ
[የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሐዲስ ኪዳን መምህር]
💦#ውድ_አንባብያን፦ ለተወሰነ ጊዜ ከአይናችን ቢሰወር በናፍቆቱ ተቃጥለን መድረሻ አጥተን የባዘንን እንዳለን አይዘነጌ ነው።ለምን ጉዳዩ፦ #የንግስቷ_የእናታችን_የእመቤታችን ነገር ስለኾነ ሊያውም እንዲህ የተመረመረ ብሎም እመቤታችን ላይ ለሚነሱ ለበዙ ጥያቄዎች አሳማኝ ምላሾችን ያጨቀ መኾኑ የማያከራክር መጽሐፍ መኾኑን አለመመስከር ስለማይቻል። እኛም ድጋሚ መታተሙን እያበሰርን ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

❤4👍4🕊3
📖#ሕይወተ_ማርያም_ድንግል📖
❝ሕይወተ ማርያም ድንግል በሚል ርዕስ የተጠቀሰው መጽሐፍ እመቤታችን ከፅንሰቷ ወራት ጀምሮ እስከ ዕስተ እረፍቷ የተጓዘችበትን የሕደወት መስመር በምሥጢራዊ አገላለጥ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ መጽሔተ ብርሃን ሆና አግኝቼዋለሁ፣ አቀራረቡም ትምህርተ አበውን የተከተለ፣በትርጓሜ የበሰለ፤ ትውፊት አበውን አጉልቶ የሚያሳይ ቅዱስ መጽሐፍን መሠረት ያደረገ በመሆኑ እውነተኛ የቤተ ከርስቲያኒቱን ልጆች ያስተምራል ብየ አምናለሁ፤ በጸሐፊውም መንፈሳዊ ኩራት ይሰማናል፣ ብዙዎች ስለ እመቤታችን መስበክና መጻፍ አንደ ነውር ተቆጥሮባቸው በተፈተኑበት ዘመናችን በቋንቋ አጠቃቀሙ በአቀራረቡ የተዋሕዶ ልጆችን የሚያበረታታ ጽሐፍ በመጻሩቸው አደንቃቸዋለሁ: ለወደፊቱም ብዙ እጠብቃለሁ አነሣስቶ ላስጀመራቸው፤ አስጀምሮም ላስፈጸማቸው
ለልዑል እገዚአብሔር ከብርና ምስጋና ይሁን፡፡❞
#አባ_አብርሃም
⨳የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
❝እንደው እለት እለት አዲስ ኹል ጊዜ ልዩ እንደያውም ወይን ነው ብል ትክክል ነኝ !ምክንያቱም እያደር አዲስ ነው እለት እለት ሲነበብም ልዩ ለዩ ጣፋጭ እውቀትን ያስይዛልና። ስለ እመቤታችን ስለ ቅድስቷ ሕይወት ከጽንሰቷ -እርገቷ ድንቅ በሚባል አጻጻፍ ሲያትትማ ወይ ጉድ ሳያሰኝ አይቀርም!
#ውድ_አፍቃርያነ_ንባብ ብቻ ደስ በሚል ኹኔታ የተጻፈ ብሎም ውስጣችን ያለውን #የድንግሏ ፍቅሯን ይበልጥ እንዲቀጣጠል ያደርጋልና አያምልጠን እያልን መጽሐፉን #በግዮን_መጻሕፍት ታገኙታላችሁ።

❤7🕊3👍2
📖ላሓ_ማርያም📖
【የማርያም ለቅሶ】
❝የሰሙነ ሕማማቱ ምንባብ በዕለተ ስቅለት #እመቤታችን ላይ የደረሰውን ሰቈቃ የሚተርክ “ላሐ ማርያም” የተሰኘ ምንባብ ሠርቷል። ይኽ ምንባብ በዕለተ ዐርብ ሲነበብ አንባቢነቱ አንደበቱ ለረታ አረጋዊ ሰው ወይም በደብሩ ገዳሙ ላለ በመዓርግ ከፍ ላለ ሰው ይሰጥና ድምፁን ጐላ አድርጎ ያነበዋል። ታዲያ ንባቡ ረዘም ስለሚል ብዙ ጊዜ በግእዝ ያውም ምድጋም በሚመስል ፍጥነት እየተነበበ ስለሚታለፍ መሳጩና አራኂራኂው ምንባብ መዘከር የሚገባው ልክ ሳይዘከር ያልፋል፡፡ ንባቡ የዓመት ቀለም (ንባብ) ነውና ያለዚያ ቀን መልሰን ለመስማትም ዕድል ስለማይኖረን እመቤታችን በአንድ ልጇ ሕማምና መከራ የደረሰባትን ሰቈቃ ደጋግሞ ለመገንዘብ አጋጣሚ ሳናገኝ እንቀራለን፡፡
እንዲኸ ያለው ዕድል ከሚደርሳቸው የሰሙነ ሕማማት ምንባባት ውስጥ “ድርሳነ ፈያታይ”፣ “መጽሐፈ ዶርሆና “ጸሎተ ስምዖን ዘዐምደ የመሳሰሉ ምንባባትም ይገኙበታል። እነዚኸ ምንባባት በይዘታቸውና በምስጢራቸው ነገረ ስቅለቱ በሚወሳበት ኹሉ ሊወሱና እንደ “ላሐ ማርያም" ያለው ደገሞ ቢቻል ዘወትር፤ ባይቻል እንኳ በዓለ ማርያምንና ወርኃ ጽጌን ጠበቆ ከአቡነ ዘበሰማያትና በሰላመ ገብርኤል ጸሎት ጋር ቢጸልዩት ከእመቤታችን በረከት ረድኤትን የሚያስገኘ ነው፡፡❞
#በአማን_ነጸረ /ደብተራና የሕግ ባለሞያ/

❤7👍4🙏3
አዲስ መጽሐፍ በገቢያ ላይ
በቀሲስ ዶ/ር መብራኅቱ ኪሮስ የተዘጋጀው ቅዳሴ የተሰኘው መጽሐፍ ታትሞ ለገበያ ቀርቧል።

👍4❤3🕊3