ፍኖተ መጻሕፍት 📚FinoteBooks1623 ➮አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በኩር ሰንበቴ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ፦በ0913083816 ይደውሉ።
3.3K subscribers
338 photos
1 video
288 links
📚ፍኖተ መጻሕፍት @finoteBooks1623 ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

t.me/FinoteBooks1623
Download Telegram
አዲስ መጽሐፍ በገያ ላይ

ዘአወፈየኒ አወፈይኩከ-፦
                የሰጠኝን ሰጠሁህ"
ውድ ኦርቶዶክሳውያን በብዙ ፈተና ውስጥ ሁኘ ባለችኝ ትንሽ ጊዜ በትንሿ መረዳቴ ይሄንንን መጽሐፍ፦"ከመዝ ነአምን" በሚል ርዕስ
ለማበርከት ሞክሬያለሁ።
ኦርቶዶክሳዊነትን ለማስረዳት በተቻለኝ መጠን የደከምሁበት ቢሆንም ከአጠገቤ መጻሕፍትን ባለማግኘቴ ግን እንደ ሚገባ ጽፌዋለሁ ብየ አላስብም።
ስለሆነም ርቱዓን ኦርቶዶክሳውያን የጠመመውን አቃንታችሁ፣የጎደለውን ሞልታችሁ፣የገደፍሁትን አርትታችሁ እንድታነቡት እማፀናለሁ።ግድፈተ ቃለ ካለም ግድፈቱ የእኔ ብቻ ነው እንጂ የቤተ ክርስቲያኗ አይደለም።
ከመጀመሪያው ጀምሮ አንብበን ከጨረስን በኋላ ቆም ብለን ወደ ኋላ ብናስበው ለአባቶች
ትምህርት መግቢያ የሚሆነንን የኦርቶዶክሳዊነት መነሻ ትምህርት እናገኝበታለን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ።
የእኔ ደስታየ አንብበን ወደ ላይ ወደ አባቶቻችን ሐዋርያት በኅሊና ደርሰን ለልቡናችን
ድጋፍ የሚሆን ኦርቶዶክሳዊ መረዳትን ካገኘንበት ነው።
ስለሁሉም ነገር አሁን በመንፈሳዊ ተጋድሎ ላለው ትውልድ እና ከእኔ በኋላ ለሚነሣው
ትውልድ ኦርቶዶክሳዊ ሐሳቤን በጽሑፍ እንዳስተላልፍ የረዳኝን እግዚአብሔርን
አመሰግነዋለሁ።
“ጸልዩ ለነ ከመ ይሩጽ ቃለ እግዚአብሔር” ፪ ተሰ ፫፥፩

መምህር ገብረ መድኅን እንየው


ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
10👍4
የጎንደር መንበረ መንግስት መድሃኒዓለም የአራቱ መጽሐፍት ቤት መምህር እና አስተዳዳሪ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ የተረጎሙት 1044 ገጽ ያለው የሐይማኖተ አበው የትርጓሜ መጽሐፋቸው ድጋሜ  ታትሞ ለገበያ ቀርቧል። የመጽሐፉ ገቢ ለጎንደር ጉባኤ ቤት ነው ተብሏል።


ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
6👍3👏3
#ዜና_ድጋሚ_ኅትመት

ለረጅም ጊዜ ከገበያ ጠፍቶ የነበረውና ተወዳጁ ዜና አበው መጽሐፍ ድጋሚ ታትሞ በመጻሕፍት መደብራችን እየተሸጠ ይገኛል።


ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
8🕊3
#ዜና_መጽሐፍ

የአቡነ ሺኖዳ መጻሕፍት ለኢትዮጵያ ያስተዋወቀ

መምህር አያሌው ዘኢየሱስ ያለመታከት በውብ ቋንቋ እና ቀለል ባለ የቃላት አጠቃቀም መንፈሳዊ ስብከቶችን በመጻሕፍት መልክ ተርጉመው ለገበያ አቅርበውልናል ከዚህ በፊት 44 መጻሕፍት ተርጉመው አቅርበውልናል እነዚህ ሁለት መጻሕፍት በተጨማሪ ለገበያ ቀርበዋል ታነቧቸው ዘንድ ግብዣችን ነው።

**ስለክርስቶስ ልደት
**እንዴት ልወስን እችላለሁ?

እነዚህን ሁለት መጽሐፍትን
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
7👍2
የመጽሐፍ ምርቃት መርሐ ግብር ላይ ይሳተፉ።

-የአባ ገብረ ኪዳን ግርማ "አሐቲ ድንግል" የተሰኘ መጽሐፍ ቅዳሜ ጥቅምት 2 በቦሌ መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን ይመረቃል። ስለዚህ የመጽሐፍ ምርቃት መርሐ ግብር ላይ ይሳተፉ።

-ሰዓት 7:30

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
11
ምስጢር ከሚፈስበት፣ከሚቀዳበት ከጉባኤ ቤት የተሰጠ የምስጢር መአድን አቅርብንላችኋል። "ከመዝ ነአምን" በመምህር የኔታ ገብረ መድኀን እንየው የተበረከተ።  የጉባኤ ቤት ምስጢር የፈሰሰበት መጽሐፍ ነው።
መጽሐፍን እኛ ዘንድ በግዮን መጽሐፍት መደብር ዘወትር በልዩ ቅናሽ ያገኙታል።ገቢው ሙሉ ለሙሉ ለምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት የሚውል ነው። አንድም ከበረከቱ እንሳተፍ አንድም ምስጢሩን ከየኔታ እንቅዳ።

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
9👍7
የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የኤፌሶን ወንዝ መጽሐፍ
ነገ ቅዳሜ በግዮን መጻሕፍት ታገኙታላችሁ።

ሙሉ ገቢው ለግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን ሕንፃ ቤተ መቅደስ እድሳት የሚውል ነው።

ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
5👍2
“ቃልኪዳን በነገረ ድኅነት” (በዲ/ን ያረጋል አበጋዝ)
ቆየት ካሉ ነገር ግን እንደ መጽሐፉ ብስለት ብዙዎች እጅ ካልገቡ፣ በጥልቅ ትንታኔ ከተዘጋጁ መጻሕፍት አንዱ የዲ/ን ያረጋል አበጋዝ “ቃል ኪዳን በነገረ ድኅነት” በሚል ርእስ የተዘጋጀው መጽሐፍ ነው፡፡  ይህን መጽሐፍ ያነበቡ አንባቢያን ትልቅ መንፈሳዊ መረዳትን ስለሚጠይቀው ስለ ቃል ኪዳንና ነገረ ድኀነት  በቂ ግንዛቤ አግኝተውበት እምነታቸውን በማጽናት ከክርስቶስና ከቅዱሳን ጋር ተጣብቀው በምድር ሰማያውያንን መላእክትን መስለው ተዋሕዶዊ አኗኗርን ገንዘብ አድርገው ተመላልሰውበታል፡፡ ይህ መጽሐፍ ቅዱሳን ከአምላካቸው ጋር ያደረጉትን ቃልኪዳንና በተሰጣቸው ቃል ኪዳን እኛ እንዴት መጠቀም እንዳለብን የሚተነትን ብቻ ሳይሆን፣ ነገረ ድኅነትን ተተርሰው ለሚነሡ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ፣ ተግባራዊ ምልልሳችን በክርስትና ሕይወታችን ውስጥ ያለውን ፋይዳ፣ ስለንስሐና ሒደቶቹም በቂ ግንዛቤ እንዲኖረን ያበቃናል፡፡ መጽሐፉ በሰባት ምዕራፎች የተከፈለና በ188 ገጾች ተሰንዶ ለአንባቢያን በሚመች መልኩ የተዘጋጀ ግሩም መጽሐፍ ነው፡፡ ገዝታችሁ አንብቡት ትጠቀሙበታላችሁ፡፡


ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
7🕊2😁1
"የክርስቶስ ቤዛነት ይህ ነው፦ እርሱ ስለተሸከማቸው ዘግናኝ ሕማሞች እና ኃጢኣቶች እስካሁን ድረስ ያለማቋረጥ ይናገራል። ኃጢኣት የማያውቀውን እርሱን እግዚአብሔር አብ ስለእኛ ሲል 'ኃጢኣት እንዲሆን' አደረገው። አመንዝራው፣ ስድ ሆኖ የሚበድለው፣ ቆሻሻ በሆኑ ተግባራት አረንቋ ውስጥ የሚዛቅጠው እና ኃፍረት አልባ በሆኑ ተግባራት የሚበላሸው ሁሉ ከክርስቶስ ሲሸሽ ድምጹ በኋላው ይከተለዋል። ይኸውም 'የተወደድህ ልጅ ሆይ፥ ና! ኃጢኣቶችህ ከእኔ ጋር ናቸው፤' እያለ የሚጣራ የእግዚአብሔር ልጅ ደም ነው! ገና የሠራሃቸው ዕለት ነው በምልዓት የተሸከምኳቸው። ካሣውን ከፍያለሁ፦ ሐፍረት ተጭኖብኛል፤ ተገርፌያለሁ፤ ደቅቄያለሁ፤ ተሰቅያለሁ፤ እንዲሁም መርገምን ተሸክሜያለሁ። ለአንተ የይቅርታ እና የንጽሕና ተግባራትን እንዲሁም ይገባኛል የምትልበትን ጸጋ አዘጋጅቼልሃለሁ። ና! ለአንተ መከራ የተቀበልኩትን ያህል በአንተ ደስ ይለኝ ዘንድ ና! የመዳንን ዘውድ እደፋልህ ዘንድ፣ ፍቅሬን እና መንፈስ ቅዱስን በአንተ ላይ አፈስስ ዘንድ፣ እንዲህ አድርጌ ወደ አባቴ አቀርብህ ዘንድ ና! አንተ ከበጎቼ ሁሉ እጅግ ውዱ ነህ፤ እኔ ደሜን እስከመክፈል ደርሼ ከፍ ያለ ዋጋ ሰጥቼሃለሁና።"
***
የክርስቶስ ስሞች፣ ገጽ 135-36።

ይህን ምሥጢር የሆነ መሐፍ እንድታነቡት ግብዣችን ነው።


ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]

ይደውሉልን!📞፦0913083816

Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
9👍2