#በቅርብ_ቀን_ይጠብቁ
‹‹ነገረ አበው ኢትዮጵያውያን››
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
አበው ሕይወትና ሥነ-ጽሑፋዊ ቅርስ
#Ethiopian_Patrology
አዘጋጅ #በኃይሉ #በቀለ ወልደጊዮርጊስ (MTh, MA)
የዚህ ታላቅ ሥራ ዋና ዋና ገጽታዎች
1. ቀዳሚ ቃል: በመምህር በአማን ነጸረ (ደብተራ እና የሕግ ባለሙያ) የተጻፈለት ሲሆን የመጽሐፉን ጥልቀትና ፋይዳ ያብራራል።
2. የታላላቅ ምሁራን አስተያየትም ታክሎበታል: እነ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ቀሲስ ግርማ ባቱ እና ዶክተር አቤሰሎም ነቅዐ ጥበብ ለመጽሐፉ የሰጡት ገንቢ አስተያየት ለጥናቱ ጥራት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል።
3. አንኳር ይዘቱ ደግሞ ይህን ይመስላል: መጽሐፉ ከሐዋርያዊ ዘመን ጀምሮ እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አበው የኖሩትን መንፈሳዊ ሕይወት፣ ያስተማሩትን ቀና የተዋሕዶ ትምህርት እና ቤተ ክርስቲያኒቱን ከኑፋቄ እንዴት እንደጠበቁት ይመረምራል።
4. ጥናቱ ነገረ አበው ኢትዮጵያውያን፣ የቅዱስ ያሬድ መለኮታዊ ዜማዎች፣ የዛግዌ ዘመን አበው ሥራዎች፣ የገዳማውያን ሊቃውንት ዘመን፣ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫና የዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ አስተዋጽኦዎች፣ የሀገር ውስጥ እና የውጭ የሃይማኖት ውዝግቦች፣ እና በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ የአበው ትውፊት ቀጣይነት ባሉ ሰፊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል።
5. የታሪክ ዳሰሳው ደግሞ: በዐድዋ ድል የተመዘገበው ድል፣ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ራስ ገዝነት፣ እና የሃይማኖት አንድነትን የማምጣት ጥረቶች ከመጽሐፉ አንኳር ነጥቦች መካከል ናቸው።
• የመጀመሪያ ዕትም: ፳፻፲፰ ዓ.ም. (2025 A.D.)
#በቅርቡ_ገበያ_ላይ_ይጠብቁ!
📚ፍኖተ መጻሕፍት
[ እንደ መጻሕፍት ያለ ዘመድ ከወዴት ይገኛል?]
📱ይደውሉልን ፦0913083816

👍3🙏3🎉1
💧📖💧
ጠፍቶ የነበረው ታላቁ
#ድርሳነ_መድኃኔዓለም_ወገድለ_መባዓ_ጽዮን
በድጋሚ ታትሟል ለመጪው በዓል ደግሞ ማለትም ለጥቅምት 27 ዓመታዊ በዓለ መድኃኔዓለምወ መባዓ_ጽዮን እጃችሁ መግባት አለበት!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623

❤6🙏3
📔#መድሎተ_ጽድቅ
[በመምህር ያረጋል አበጋዝ]
#መንፈስ_ቅዱስ በነቢይ ዳዊት አድሮ “ይትባረክ እግዚአብሔር አምላኪየ ዘመሀሮን ጸብአ ለእደውየ ወቀትለ ለአጻብእየ - ፈጣሪዬ እግዚአብሔር ለእጆቼ ሰልፍን፣ ግራ ቀኝ ማማተብን፣ ለአእምሮዬ እቀውትን ለአንደበቴ መልስን የሰጠኝ ይክር ይመስገን ብሏል መዝ. 143፡1 “መድሎተ ጽድቅ - የእውነት ሚዛን በእጅህ አስጨብጦ፤ ቀዳሚውን፣ ማእከላዊውን፣ ደኃራዊውን፤ አማኒ፣ መናፍቅ፣ ተርጓሚ፣ ተቃዋሚ፣ አስተማሪ፣ ተከራካሪ የሚገናኝበት የምሥጢር ሜዳ ስለ ጻፍህ መንፈስ ቅዱስ በጥበቡ አሠርቶሃል፡፡ በተለይም ዛሬ በልቡናው ሳይሆን በሆዱ የሚያስብ አስተማሪ (ሰባኪ) ነኝ ባይ እንደ ተምች በወረደበት ጊዜ፣ በትረ ኖሎት ያዝን ባዮችም ከሜዳው ሸሽተው ከበጐች ተለይተው በትራቸውን በበትረ መንግሥት በቀየሩበት ጊዜ ይህን መጽሐፍ ማውጣትህ የተኙትን ያነቃል፣ እምነታቸው የዛገባቸውን ይወለውላል፣ መምሰል የማረካቸውና መሆን ያቃታቸውን ከቻሉ እንዲያስቡ ያደርጋል እላለሁ፡፡
✍#የንታ_መምህር_ደጉ_ዓለም_ካሳ [የመጻሕፍት እና የቅኔ መምህር]
#የንታ ያለምክንያት ይህን እንዳላሉ ልብ ልትል ይገባል!!ጊዜውን የሚዋጅ ይህን ምርጥ የጦር እቃ እነኾ..!
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።

❤5👍3🙏2🔥1
📖#ኦርቶዶክሳዊ_ቅዱሳት_ሥዕላት📖
#በዚህ_ክልስ_ዕትም ከቀደመው ዕትም አንጻር ተጨማሪ ሃሳቦችና ርእሶች ከአስረጂ ቅዱሳት ሥዕላት ተካትተውበት የተዘጋጀ ነው። በይበልጥ ቅዱሳት ሥዕላትን ስለሚያዘጋጁ ሠዓሊያን የትምህርት ዝግጅት ሒደት፣ የሚጠቀሙባቸው ቁሳቁሶች፣ የአሣሣል ቅደም ተከተሎችና ጥንቃቄዎች፣ ስለሚያጋጥማቸው ፈተናዎችና መፍትሔዎችቻውን አካቷል። በተጨማሪም በዚህ ዘመን የተለያዩ የሕንጻ ቤተ ፈተናዎችና ክርስቲያን አሠሪ ወይም እድሳት ኮሚቴዎች ከማማከርና በአካል ከመጎብኘት የሚታዩ ክፍተቶችን ከነመፍትሔዎቹ ቀርቧል። በተጨማሪም በዚህ ዘመን የሚታዩ የሌላ እምነት ሥዕሎችን እና ቅሰጣዎችን እንደ ንጽጽር ከሚገኙባቸው ደብራት በናሙና በማስረጃ ቀርቧል።

❤6👍2
#የብርሃን_እናት 12ኛ ጊዜ ታትማለች!

❤7🙏3👍1
💧💧💧ወጥቷል !!!
በጉጉት ስንጠብቀው የከረምነው #መምህር_ያረጋል_አበጋዝ
📖ኢቮሊዩሺን
የተረጋገጠ ሳይንስ ወይስ እምነት ? የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ገበያ ላይ ውሏል..!
# ደብተራ_በአማን_ነጸረ እንዳሉት ...👇
ድሮ፣ የነገሥታት መልእክት ሲደርስህ ባለህበት ቆመህ እጅ ትነሣለህ። የተክለ ጻድቅ መኩሪያ (ተጻመ) ግለ ታሪክ ላይ፥ ጃንሆይ ሲደውሉ ተጻመ እጅ ነሥተው ነው ስልኩን የሚያነሡት። ወጉ ሥርዓቱ ነው። ወገኛ ሆኜ ነው መሰል እኔም ትልቅ ሰው ሲደውል ቁጭ ብዬ አላናገርም። መቆም የማልችበት ቦታ ከሆንኩ ስልኩን አላነሳም። ያረጋል በዚህ ልክ ከማከብራቸው ወንድሞች መካከል ነው። መንፈሳዊ ሕይወትን ከዘመናዊ ንባብ ጋራ በመቃኘት ሁለት ዓይኖች አሉን። አንዱ ያረጋል ነው። ንግግሩንም መጽሐፉንም መንፈሴን ሰበር አድርጌ ነው የምሰማው የማነበው።
የምንወድህ Yaregal Abegaz Kebede ስለችሮታህ እናመሰግናለን።
---
➮እኛም እጅ ነስተን አመስግነን በልዩ ቅናሽ አቅርበናልና እናንተም መጥታችኹ ሳያልቅ ሸማምቱ...!

❤7👍4🥰2🤩2🙏1🕊1
#ሠለስቱ_ሐዲሳት
➥ረዘም ላለ ጊዜ ከበያ ላይ ጠፍቶ የነበረው፦ግብረ ሐዋርያት
፦ሰባቱ መልእክታት
፦ራእየ ዮሐንስ አንድምታ ተሻሽሎ በጥሩ ኹኔታ በድጋሚ ታትሟል።

❤8🙏4
💧✨💧
እነኾ አዲስ የመጽሐፍ ችሮታ
#ከመምህር_በትረ_ማርያም_አበባው
📚#ኦርቶዶክሳዊ_ተዋስኦ
[መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው]
#በእግረ ሥጋም በእግረ ልቡናም ወደ ጉባኤ ቤት፣ ዐይኖቻቸውን ወደ መጻሕፍት ካቀኑ ወንድሞች መካከል አንዱ መምህር በትረ ማርያም ነው። ዘመኑ ያስገኘውን መገናኛ መረብ ተጠቅሞ ወንጌልን ለሕዝብ በማድረስ የሚደክመው ድካም የልጅ ቁም ነገረኛ አድርጌ በትኩረት እንድመለከተው አድርጎኛል። ዛሬ ደግሞ በዚህ መጽሐፍ በምዕመናን መካከል ለሚመላለሱ ጥያቄዎች አስቦ ከዘፍጥረት እስከ ራእይ ከርሠ መጻሕፍትን በርብሮ መልስ አዘጋጅቶ ማቅረቡ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ሥራ ሆኖ ስላገኘሁት ጥያቄ ቢኖርብንም ባይኖርብንም የሚያነሣቸው ጥያቄዎችና የሚመልሳቸው መልሶች የዕውቀት ዳርቻችንን ስለሚያሰፉልን እንድታነቡ እጋብዛለሁ።
✍️ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
[በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢና የአራቱ ጉባኤያት መምህር]

❤8🙏2🕊1
ዜና እረፍት!
ኅዳር ፳፪ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም
➾ዐራት ዐይና ቆሞስ አባ ይባቤ በላይ የትርጓሜ መጻሕፍት፣ የአቡሻኽር፣ የፍትሐ ነገሥት እና የቅኔ መምህር፤ የክብረ ደናግል ናዳ ቅድስት ማርያም ገዳም አበምኔት ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው ተሰማ።
#ከ1979 ዓ.ም ጀምሮ ወንበር ተክለው በማስተማር በርካታ ሊቃውንትን ወልደዋል። ገዳሙን በማስተዳደርም ጭምር ብዙ አልምተዋል። አሁን ሁሉንም ጥለውት ሔዱ። ናዳ ማርያም ገዳም ላይ ታላቅ ሐዘን ወደቀ።
➥ከዚህ ቀጥሎ ያለው ጽሑፍ የመልአከ ምሕረት ግሩም አለነ ነው። 👇
#ለካ ገዳሙን የሚመራ መሪ - በጉባኤ ቤቱ የሚያስተምር መምህር ፈልጉ! ያሉን የስንብት ቃል ነበርን⁉️ እርሳቸው የተናገሩት እኛም በማስታወሻችን ላይ የጻፍንበት የብርዕ ቀለም ሳይደርቅ ዜና እረፍታቸውን ከመስማት በላይ ምን የሚገርምና የሚከብድ ነገር አለ⁉️ የኔታ ባደረባቸው ፅኑእ ህማም ምክንያት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
#በየኔታ ይባቤ በላይ እረፍተ ሥጋ የተሰማንን ሀዘን እየገለጽን ለመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸው፣ ለገዳሙ መነኮሳትና መነኮሳይት መጽናናትን እንመኛለን።
#ሥርዓተ ቀብራቸው ነገ በ23 የሚፈፀም ይኾናል!
በረከታቸው ይደርብን።🙏

💔21😢9❤6
💧በድጋሚ ታትሟል ...
#የነገረ_መለኮት_መግቢያ
[በቀሲስ ግርማ ባቱ]
#ተማሕልሏዊ ነገረ መለኮት ማለት ከመስማትና ከማገናዘብ ተነሥቶ በጸሎትና በምሥጢራት ወደሚደረሰበት ፍጹም የመገለጥ እምነት መድረስ ማለት ነው። ስለዚህ "መንገድ ነኝ" ሲል ጌታችን ያስተማረውን ትምህርት በትክክል እንድንረዳው የሚጋብዘንን ይህን መልካም መጽሐፍ በመጠቀም ከስሜት ከዚያም ከዐውቃለሁ ባይነት ተገብዞ ተላቅቀን ወደ ሕይወት መንገድ እንድንደርስ #ይህን መልካም መጽሐፍ አንብበን እናስነብበው ዘንድ በአዝመራው ባለቤት በመልካሙ ገበሬ ስም አሳስባለሁ።”
[ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ] (MA)
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
#የነገረ_መለኮት_መግቢያ
[በቀሲስ ግርማ ባቱ]
#ተማሕልሏዊ ነገረ መለኮት ማለት ከመስማትና ከማገናዘብ ተነሥቶ በጸሎትና በምሥጢራት ወደሚደረሰበት ፍጹም የመገለጥ እምነት መድረስ ማለት ነው። ስለዚህ "መንገድ ነኝ" ሲል ጌታችን ያስተማረውን ትምህርት በትክክል እንድንረዳው የሚጋብዘንን ይህን መልካም መጽሐፍ በመጠቀም ከስሜት ከዚያም ከዐውቃለሁ ባይነት ተገብዞ ተላቅቀን ወደ ሕይወት መንገድ እንድንደርስ #ይህን መልካም መጽሐፍ አንብበን እናስነብበው ዘንድ በአዝመራው ባለቤት በመልካሙ ገበሬ ስም አሳስባለሁ።”
[ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ] (MA)
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤11👍2🙏2
Forwarded from ፍኖተ መጻሕፍት 📚FinoteBooks1623 ➮አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በኩር ሰንበቴ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ፦በ0913083816 ይደውሉ።
📖#ዜና_አበው 📖
[ዘውእቱ መጽሐፈ ገነት ካልዕ]
#የአባቶች ንግግር የመንፈሳዊ ሕይወት ትርጉም ነው፡፡ በቅድስና አኗኗር ውስጥ የሚነገሩ ቃላቶች የመንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ፍሬዎች ናቸው፡፡ የእግዚአብሔር የባሕርይ መገለጫዎቹን ማደሪያዎቹ በሆኑ በቅዱሳን ኑሮ ላይ እናገኛቸዋለን፡፡ ያ የመንፈስ ፍሬም ነገረ እግዚአብሔር ይባላል፡፡ ቢሰሙት የማይሰለቹት ቢያወሩት የማይጠግቡት ሁልጊዜ መንፈስን የሚያድስ ህሊናን የሚያለመልም ንግግር ነው። #በመምህር_አብርሃም_ፈቃዴ ተተርጉሞ የቀረበልን ዜና አበዊነ ቅዱሳን የሚለው መጽሐፍም ይሄው የአባቶች ጥልቅ ድንቅ የሕይወት ጣዕመ ንግግር ነው᎓᎓ በዘመናቸው ደርሰን በአካለ ሥጋ የማናያቸው አባቶቻችን ዕለት ዕለት እንዲመክሩን የሕይወት ጣዕማቸው ይሄው ደርሶናል፡፡ ወንጌል በሕይወት ስትገለጥ ምን እንደምትመስል ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ መጽሐፍ ነው፡፡በጣዕመ መንፈስ ቅዱስ ከታሹ አባቶች ጋራ ማውራት ምን ያህል ጥቅም እንዳለው ለመረዳት እስከ መጨረሻው ማንበብ ነው።
#የኔታ_ገብረ_መድኅን_እንየው
📚ግዮን መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ ዘመድ ከወዴት ይገኛል?]
📱ይደውሉልን ፦0913083816
https://t.me/GhionBookStore1623

❤8🙏2😍2🕊1
ፍኖተ መጻሕፍት 📚FinoteBooks1623 ➮አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በኩር ሰንበቴ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ፦በ0913083816 ይደውሉ።
Photo
ለማጋራት መዘግየታችን አመክንዮአዊ ነው በመኾኑም የደረስንበትን እነኾ
📚መጻሕፍትን ለመጻሕፍት ተማሪዎች📚
📚አንድ መጽሐፍ - ለአንድ ተማሪ📚
➲የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም የ“ፈለገ ጥበብ የዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ መታሰቢያ የ፬ቱ ጉባኤያት ትርጓሜ አዳሪ ትምህርት ቤት” ሰሞኑን ከምእመናን መጻሕፍትን በማሰባሰብ ላይ ይገኛል!!
➠ለምን መጻሕፍትን ማሰባሰብ አስፈለገ!?
🖊📚 መጻሕፍት ለሰው ኹሉ አስፈላጊዎች መኾናቸው ምንም አያጠያይቅም ፥ ጉባኤያችን ደግሞ የመጻሕፍት ጉባኤ ቤት መኾኑ ፥ ደቀመዛሙርትም ወደ አገልግሎት ሊሰማሩ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ከመገኘታቸው አንጻር ፥ ከትርጓሜ ትምህርታቸው በተጓዳኝ ኹሉንም የሐሳብ ዘውጎች በንባብ የማየት ዕድሉ ሊመቻችላቸው የሚገባ በመኾኑ ነው። ይኽም ለነገ አገልግሎታቸው ስንቅ ከመኾኑም ባሻገር - ለእንግዳ አስተሳሰቦች አዲስ ካለመኾናቸውም በተጨማሪ .. መረዳት የታከለበት ርቱዓዊ የኾነውን ኦርቶዶክሳዊ እሳቤ ከሐሳባት ኹሉ ከፍ አድርገው በልዕልና ለማንበር [ለማስቀመጥ/ለመግለጥ] ይጠቅማቸዋል። ለዚኽም “የመጻሕፍት ክምችቱ” አስፈልጓል።
➠ሌላስ ምክንያት ይኖሮ ይኾን!?
🖊📚 እንደ ጉባኤ ቤታችን የምንከተላቸው ልዩ ልዩ መርሖዎች አሉን ፤ ከእነሱ መካከል አንዱ ፥ ደቀመዛሙርት ከወንበራቸው ማካከል አንዱን መጽሐፍ [ለምሳሌ የማቴዎስን ወንጌል] ሲዘልቁ ፥ ወደ ቀጣይ ወንበር ከማለፋቸው በፊት ፥ በዘለቁት መጽሐፍ ላይ ጥናታዊ ጽሑፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፥ በዚኽ ጊዜ የማ’ይ’ወ’ጣ የመጽሐፍ ዳገት ፣ የማይወረድ የንባብ ቁልቁለት ፣ የማይሮጥ የተብሰልስሎት ሜዳ አይኖርም። በዚኽ መካከል የመጽሐፍ እጥረት ቢከሰት ተነሣሽነትን ያሳጣል ፤ የእይታ አድማስን ያሳጥራል ፤ የምርምር መጠንን ይገድባል ፤ ይኽ እንዳይከሰት ፥ ደቀ መዛሙርት ዋኝተው የማያቋርጡት ፥ ዝቀው የማይጨርሱት የመጽሐፍ ክምችት መኖሩ እጅግ አስፈላጊ በመኾኑ “የመጻሕፍት ስብስቡ” አስፈልጓል።
➠ሌላ ተጨማሪ ምክንያት ይኖር!?
🖊📚 አንባቢ በብዙ ጉዳዮች ላይ መረዳት ይኖረዋል ፥ መረዳቱንም ለሌሎች በተለያየ ቅርጽ ያጋራል። አሳቢነትም ደራሲነትም ከንባብ ማሕፀን ይወለዳሉ። የጉባኤያችን ደቀመዛሙርት ደግሞ አንደኛ የመጻሕፍት ተማሪዎች ናቸው ፥ ሲቀጥል በንባብ ልምድ የዳበረ ሰብእናን ከፈጠሩ - ደራሲ በመኾን በድርሰት ቤተክርስቲያንን የማገልገል ዕድላቸው ሰፊ ነው ፤ በመኾኑም ጉባኤ ቤታችን ከደቀመዛሙርት መካከል ደራሲያንንም የመፍጠር ዓላማ አለው። የአባቶችን በሳል የድርሰት ወርቃማ ዘመን ለመድገም - ደቀመዛሙርት የንባብ ልምድን እንዲያዳብሩ ማገዝ ፥ የንባብ አማራጮችን በማስፋት መፍቀርያነ መጻሕፍት እንዲኾኑ መርዳት ስለሚኖርብን “የመጻሕፍት ስብስቡ” አስፈልጓል!!
📚የማያስቆጭ ፥ ሰጪውንም እንደ ዕድለኛ የሚያስቆጠር ስጦታ ቢኖር “የመጻሕፍት ስጦታ” ነው ፤ ይኽ ደግሞ ጉባኤ ቤት ላይ ሲኾን ፥ ለቤተክርስቲያን ትልቅ ውለታን መዋል ነው!! በተጨማሪም ምእመናን አገልጋዮች ላይ ያላቸውን ቅሬታ ከማሰማት የበለጠ ፥ በመሠራት ላይ ባሉ አገልጋዮች የድርሻቸውን መወጣት ቢችሉ ፥ ወደፊት የሚመኟቸውን ዓይነት አገልጋዮች ማየት ይችላሉ!! ስለኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳን!!
📚ምእመናን፦ “መጻሕፍትን ለመጻሕፍት ተማሪዎች” ፥ በማገዝ #አገልጋያችኹን_ፍጠሩ!! በሥጦታውም እየተሳተፋችኹ ያላችኹ ፥ “የሥጦታችኹ ብድራቶች በመድኃኔዓለም ዓይኖች ሥር ይጠ’በ’ቁ’ላችኹ” ዘንድ ምኞታችን ነው📚
➲የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም የ“ፈለገ ጥበብ የዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ መታሰቢያ የ፬ቱ ጉባኤያት ትርጓሜ አዳሪ ትምህርት ቤት
➥☝️እንዲህ ብለውናልና እንተባበር ጉባኤ ቤታቸውን እንደግፍ ..!

🙏6❤3🕊3
Forwarded from ፍኖተ መጻሕፍት 📚FinoteBooks1623 ➮አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በኩር ሰንበቴ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ፦በ0913083816 ይደውሉ።
#ራእየ_ኒፎን
የይቅርታ ፏፏቴ የርኅራኄ ባለጠጋ የሆንክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ! ፊትህን ከእኔ አትመልስ፤ ማረኝ፤ ይቅርም በለኝ፡፡
ጌታ ሆይ “አላውቅህም አትበለኝ!' ጌታ ሆይ እስከዛሬ የት ነበርክ?' ብለህም አትቆጣብኝ፡፡ በኃጢአት የቆሸሽሁ፧ በበደል እንደ ጢስ የጠቆርሁ፤ ሕግህን በመተላለፍ የበሰበስሁ፤ ፍቅርህን በመርሳት የተዋረድሁ፤ በርኵሰት የሽተትሁ፤ በዲያብሎስ ምክር የጠፋሁ፤ ሰዎች በሚሠሩት አስነዋሪ ሥራም ዋነኛ የሆንኩ የማልጠቅም ትቢያና ጉድፍ ልጅህን አትናቀኝ፤ ከፊትህም አፍሬ አልመለስ፡፡
መምህሬ ሆይ! ከእኔ አትራቅ፤ ራራልኝ፤ አድነኝም፡፡ ሰው ወዳጅ ሆይ “አንተ የኃጢአተኛን በንስሐ ከክፉ መንገዱ መመለሱን እንጂ መጥፋቱን እንደማትሻ' አውቃለሁና ተመልሰህ እስክትረዳኝና ምሕረትህን እስካገኝ አላርፍም፡፡"
(ራእየ ኒፎን ገጽ 59)
📚ግዮን መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ ዘመድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን !📞፦0913083816

❤11🕊5
Forwarded from ፍኖተ መጻሕፍት 📚FinoteBooks1623 ➮አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በኩር ሰንበቴ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ፦በ0913083816 ይደውሉ።
📖"ነገረ ማርያም"
[በሶርያ አባቶች እና ሌሎች ]
☞ መነሻው #የመንፈስ_ቅዱስ_ዋሽንት በተሰኘው በተወዳጁ #ቅዱስ_ኤፍሬም ስለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጻፋቸው ድርሳናት ነው ፥ ከዚም መለስ ሲባል እያንዳንዱ ገጽ ሕይወት ያለው ነው!-መምህር ዲያቆን ሽመልስ መርጊያ በርካታ የትርጉም ሥራ አበርክተውልናል... ግን እመኑኝ ይኽኛው እጅግ ልዩ ነው ልዩ ስለኾነችዋ ስለ #ድንግሏ_እመቤት -ከጽንሰቷ እስከ እርገቷ ጥፍጥ ባለ መልኩ ስለጌታም አስተዳደግ በመጠኑ የሚያትት ስለሐዋርያቱና -እመቤታችን የጠበቀ ወዳጅነት በተለይ በሶርያ ቤተክርስቲያን እዴት እንደምትከበር ሲተነትን አንዳንድ የእመቤታችን ክብር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የፈጠረችው እንጂ በሌሎች ኦርቶዶክስ አብያተ-ክርስያናት የማትከበር ለሚመስላቸው መናፍቃን የማያዳግም ምላሽ የሚሰጥ የሚሉትም ኹሉ የእነርሱ ተረት እና እሳቤ እንደኾነ የሚያስረዳ..ነው። በጥቅሉ እጅግ ተወዳጅ መጽሐፍ ነው! -ስታነቡት እንደምትጋሩኝ አልጠራጠርም ...!
💧ሱባኤውን በንባብ ለማሳለጥ ደግሞ አይነተኛ ምርጫም ነው!
➮ መጽሐፉን ለማግኘት ደግሞ ምንም መጨነቅ አይጠበቅም #በግዮን_መጻሕፍት በተለመዱት የሥራ ቀናት እና እኹድ ደግሞ ከቅዳሴ ሰዓት በኋላ ተሰናድቶ ይቆያችኋል!

❤11🙏2🕊2
💧እነኾ
ይህ ዕንቊ -የምዕመናን ምርኩዝ
-የጉባኤ ቤትና የሊቃውንት ስንቅ
- የመነኮሳት አለኝታና መካሪ
የኾነ መጽሐፍ ገበያ ላይ እንደሌለ ይነገራል እርግጥምም የለም... ነገር ግን
የተወሰኑ ቅጂዎች እኛ ዘንድ የሚገኙ ሲኾን ስለመጽሐፉ ደግሞ የዲያቆን ያረጋልን ክታብ እየጋበዝን በኋላ ካለቀ እንዳትቆጩ እናሳስባለን ..!👇
❝ዮሐንስ ዘሰዋስው በምሥራቁ ቤተ ክርስቲያን ዘንድ በእጅጉ ተወዳጅና ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ እንዲያውም በገዳማዊ ሕይወት ውስጥ ከወንጌል ቀጥሎ ተጠቃሹና ተሰሚነት ያለው መጽሐፍ ይህ መጽሐፍ መሆኑ በስፋት የተነገረለት ነው፡፡ እስከ ዛሬ ወደ እኛ ባለመምጣቱ የቀረብንን ይኸው ዛሬ መጽሐፉ ተተርጉሞ በመቅረቡ አንድ ጉድለት ተሸፍኗል፡፡ መጽሐፉ የክርስትና ሕይወትን ምንነት በአግባቡ ለመረዳትና ለመኖር በሚሹ ዘንድ ሁሉ የሚፈለግና የሚጠቅም መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ በተለይ ደግሞ እግዚአብሔር አምላካቸውን በገዳማዊ ሕይወት ለሚያገለግሉ ጠቀሜታው እጅግ የጎላ ነው፡፡❞
✍️ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ ዘመድ ከወዴት ይገኛል?]
📱ይደውሉልን ፦0913083816
http://t.me/FinoteBooks1623

🙏5❤4🕊3
📚#መዋዕያን
#በዚህ መጽሐፍ፦ጽሑፎቹ በምንጭ አጠቃቀም ረገድ የሀገር ውስጥም የውጪም ምንጮችን ግብዓት አድርገዋል። የውጮቹን ምንጮች ተጠቅመን በውስጣዊ እይታ ለማንጠርና ዳግም ታሪኩን በብሔራውያን ሊቃውንት ኅሊና ተገብቶ አማናዊውን ምስል ለማግኘት ጥረት ተደርጓል - በተለይ የሚሲዮናውያኑን ጉዳይ በሚዳስሰው ምዕራፍ አራት። በተፋላሚ ሜዳም ብቅ እያሉ የቅድመ መከላከል ተግባር መከወን የዘመኑ ፈሊጥ ስለሆነ፡፡ ቤቱ በቂ መልስ ያለበት ነውና ሐሳብ አይፈራም። የ19ኛው ክፍለ ዘመን ሊቃውንት ተዋሥኦ ያንን ያሳያል።
በዚህች ንዕስት መጽሐፍ በክብር አርፈው የድል አድራጊነት አክሊል የደፉትን ቅዱሳን የአሸናፊነት ታሪክ በያዘው ቅዱስ ጽሕፈት (ገድል) ሁለንተናዊ ይዘት ጀምረን በዘመናዊት ኢትዮጵያ ዋዜማ ቤተ ክርስቲያናቸውን በክብር ለማቆየት ተገቢውንና ዘመኑ የሚጠይቀውን ተጋድሎ ቢፈጽሙም በቅጡ ባልተዘከሩት፣ ታሪካቸው በተጻራሪዎቻቸው ተለባብሶ ተጽፎ በተዳፈነው ሊቃውንት የተጋድለ ሒደት እንቋጫለን፡፡ መልካም የንባብ ጉዞ ከመዋዕያኑ ጋራ!
✍️በአማን ነጸረ
➯ይህንና መሰል ጥዑምና ብስለት ያላቸው መጻሕፍት ለማግኘት #ጎራ_በሉ..!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
#በዚህ መጽሐፍ፦ጽሑፎቹ በምንጭ አጠቃቀም ረገድ የሀገር ውስጥም የውጪም ምንጮችን ግብዓት አድርገዋል። የውጮቹን ምንጮች ተጠቅመን በውስጣዊ እይታ ለማንጠርና ዳግም ታሪኩን በብሔራውያን ሊቃውንት ኅሊና ተገብቶ አማናዊውን ምስል ለማግኘት ጥረት ተደርጓል - በተለይ የሚሲዮናውያኑን ጉዳይ በሚዳስሰው ምዕራፍ አራት። በተፋላሚ ሜዳም ብቅ እያሉ የቅድመ መከላከል ተግባር መከወን የዘመኑ ፈሊጥ ስለሆነ፡፡ ቤቱ በቂ መልስ ያለበት ነውና ሐሳብ አይፈራም። የ19ኛው ክፍለ ዘመን ሊቃውንት ተዋሥኦ ያንን ያሳያል።
በዚህች ንዕስት መጽሐፍ በክብር አርፈው የድል አድራጊነት አክሊል የደፉትን ቅዱሳን የአሸናፊነት ታሪክ በያዘው ቅዱስ ጽሕፈት (ገድል) ሁለንተናዊ ይዘት ጀምረን በዘመናዊት ኢትዮጵያ ዋዜማ ቤተ ክርስቲያናቸውን በክብር ለማቆየት ተገቢውንና ዘመኑ የሚጠይቀውን ተጋድሎ ቢፈጽሙም በቅጡ ባልተዘከሩት፣ ታሪካቸው በተጻራሪዎቻቸው ተለባብሶ ተጽፎ በተዳፈነው ሊቃውንት የተጋድለ ሒደት እንቋጫለን፡፡ መልካም የንባብ ጉዞ ከመዋዕያኑ ጋራ!
✍️በአማን ነጸረ
➯ይህንና መሰል ጥዑምና ብስለት ያላቸው መጻሕፍት ለማግኘት #ጎራ_በሉ..!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤6🙏4👍1
#የመጽሐፍ_ቅዱስ_ታሪኮች_ለልጆች
#የልጆች የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ስጠይቁን ለነበራችሁ ጠፍቶ የነበረ ቢሆንም በድጋሚ አሰገብተናል! #በመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የታተመ ውስጡ ከለርድ ልጆችን በሚማርክ መልኩ የተዘጋጀ ነው። ልጆቻችንን የነገ የቤተክርስቲያን ተረካቢ እንደመኾናቸው በሃይማኖትና በወንጌል ኮትኩተን በማሳደግ ኃላፊነታችን እንወጣ ዘንድ እንዲያስፈልግ ልብ ይሏል !
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
#የልጆች የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ስጠይቁን ለነበራችሁ ጠፍቶ የነበረ ቢሆንም በድጋሚ አሰገብተናል! #በመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የታተመ ውስጡ ከለርድ ልጆችን በሚማርክ መልኩ የተዘጋጀ ነው። ልጆቻችንን የነገ የቤተክርስቲያን ተረካቢ እንደመኾናቸው በሃይማኖትና በወንጌል ኮትኩተን በማሳደግ ኃላፊነታችን እንወጣ ዘንድ እንዲያስፈልግ ልብ ይሏል !
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤6🥰3👏1
💧ዜና_መጽሐፍ
📚ምድራዊ መልአክ
ቅዱስ_ያሬድ
#የቅዱስ_ያሬድን ድርሰቶች አብዝተን የምንጠቀምበት ዐውድ ምሥጋና (Doxology)ነው።አዘጋጁን ከዚህ ቀደም በማውቅበት ሥራው ቅዱስ ያሬድን “የቤተ ክርስቲያ ብርሃን ቅዱስ ያሬድ” በሚል ገልጦት ነበር፡፡ አሁን ደግሞ በስፋትና በምልዓት ልቆ በመጣው ሥራው “ምድራዊው መልአክ ቅዱስ ያሬድ” ብሎታል፡፡ እውነትም በምድር እንደሰው ኖሮ እንደመላእክት በንጽሕና እና ሕይወታቸው በሆነ ምስጋና የተለየ ቅዱስ አባት ነውና መጠሪያው እና የመጽሐፉ ርእስ ተገቢ ነው እላለሁ፡፡ ይህን ለማስረዳት የሄደበትም ርቀት እጅግ የሚያስመሰግን ነው፡፡ እንዲሁም ስለ ቅዱስ ያሬድ ሕይወት፣ የሥራዎቹን ሥርዓተ አምልኳዊ መሠረታዊነት ከይዘት ትንተና፣ ከታሪክ ምስክሮችና ትውፊታዊ ዋቢዎች ጋር ያሰናዳበት መንገድ ድንቅ ነው፡፡ ቅዱስ ያሬድ ኢትዮጵያዊውን ኦርቶዶክሳዊነት የማወቂያ መንገድ ነው፡፡ ወደዚህ መንገድ ኑ ይህን መጽሐፍ አንብቡ፣ ምስክሮቻቸን ድንቅ እንደሆኑም ዕወቁ፡፡ በሕይወት ትጠቀሙበታላችሁ፡፡ ወንድማችን ታደሰ ዓለማየሁም እጅህን ይባርከው፣ ለበለጠው ሥራም ያትጋህ!!
✍[ረዳት ፕሮፌሰር ቀሲስ ግርማ ባቱ]፦በቅድሥት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ እና
የሥነ መለኮት መምህር

❤7🕊2

❤6🙏6