👉 በዚህ ሳምንት የቅዳሴ ማርያምን ትርጓሜ በPDF እናቀርብሎታለን መልካም ንባብ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ አንድ.pdf
3.8 MB
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ፩ ትርጓሜ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ሁለት.pdf
4 MB
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ፪ ትርጓሜ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ሦስት.pdf
4 MB
PDF የቅዳሴ ማርያም ጉባኤ 3 ትርጓሜ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ አራት.pdf
2 MB
PDF የቅዳሴ ማርያም ጉባኤ 4 ትርጓሜ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ አምስት.pdf
3.5 MB
PDF የቅዳሴ ማርያም ጉባኤ 5 ትርጓሜ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ስድስት.pdf
6.7 MB
PDF የቅዳሴ ማርያም ጉባኤ 6 ትርጓሜ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ሰባት.pdf
5 MB
PDF የቅዳሴ ማርያም ጉባኤ 7 ትርጓሜ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ስምንት.pdf
2.9 MB
PDF የቅዳሴ ማርያም ጉባኤ 8 ትርጓሜ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ዘጠኝ.pdf
3.1 MB
PDF የቅዳሴ ማርያም ጉባኤ 9 ትርጓሜ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ዐሥር.pdf
3.7 MB
PDF የቅዳሴ ማርያም ጉባኤ 10 ትርጓሜ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ዐሥራ አንድ.pdf
3.9 MB
PDF የቅዳሴ ማርያም ጉባኤ 11 ትርጓሜ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ዐሥራ ሁለት.pdf
3.1 MB
PDF የቅዳሴ ማርያም ጉባኤ 12 ትርጓሜ
#ደብረ_ታቦር
ነሐሴ ዐሥራ ሦስት በዚች ቀን ክብር ይግባውና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅና ክቡር በዓል ነው።
በዚች ቀን መድኃኒታችን ሦስቱን ደቀ መዛሙርቶቹን ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ይዞ ወደ ታቦር ተራራ ላይ አወጣቸው። መልኩም በፊታቸው ተለወጠ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ሆነ። ስለ እነርሱም ጌታችን የሰው ልጅ በጌትነቱ ሲመጣ እስከሚያዩት ድረስ በዚህ ከቆሙት መካከል ሞትን የማይቀምሱት አሉ አለ።
ሰዎች ሁሉ እርሱ ለሙሴ ጌታውና ከሞት ያስነሣው እንደሆነ ለኤልያስም ፈጣሪው እንደሆነና ካሳረገበትም ያወረደው እርሱ እንደሆነ ያውቁ ዘንድ እነሆ ከጌታ ከኢየሱስ ጋራ እየተነጋገሩ ሙሴና ኤልያስ ወደርሱ መጡ።
ስለዚህም ጴጥሮስ ጌታችንን እንዲህ አለው አቤቱ በዚህ ትኖር ዘንድ ትወዳለህን ሦስት ሰቀላዎችንም አንድ ላንተ፣ አንድ ለሙሴ፣ አንድ ለኤልያስ እንሠራ ዘንድ።
እንኳን አደረሳችሁ

ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ዐሥራ ሦስት.pdf
5.9 MB
PDF የቅዳሴ ማርያም ጉባኤ 13 ትርጓሜ
ደብረ ታቦር..
<unknown>
ሊደመጥ የሚገባ የደብረታቦር ታሪክ
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ዐሥራ አራት.pdf
3.8 MB
ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ 14 ትርጓሜ