እነዚህ ምስሎች የቀድሞ ጽ/ቤታችንን ወይም እስካሁን ስንገለገልበት የነበረውን ጽ/ቤት አርብ እለት መልቀቃችንን የሚያመለክቱ ሲሆን
በጽሕፈት ቤቱ የሚገኙ ንብረቶችን ለሦስት ቀናት እስከ ነገ ሰኞ በአደራ የደብሩ ልማት ቢሮ ዝውውር ተደርጎላቸው መቀመጣቸውንና
ከሰሞኑ ወደ አዲሱ መሸጋገሪያ ቢሮ እንደምንገባ ተገልጾ
እንዲሁም ቅዳሜ ጥር 1 ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ የፈረሳና ቦታውን ለግንባታ ምቹ የማድረጊያ (demolishing) ቀን መሆኑን አውቀን ሁላችንም እንድንሳተፍ ይሁን።

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ።
#ነፃ_ስጦታ!!!!!
ደረሰ!! ደረሰ!! ደረሰ!!
ታላቁ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ደረሰ!!!!!
እልልልልልልልልል
እነሆ የሰንበት ት/ቤታችን ልማት ክፍል ለ2013 የገና በዓል ያዘጋጃቸውን ልዩ ልዩ ግርግሞች ለሽያጭ ማቅረቡን ሲገልጽ በታላቅ በደስታ ነው።
ዋጋ :- መካከለኛ----- 350
:- ትልቅ------------550
እንዲሁም በትእዛዝ ማሰራትም ይችላሉ።
አድራሻ :- ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ወደ ኢሚግሬሽን በሚወስደው መንገድ 100 ሜ ገባ ብሎ የሚገኘው የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት እና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን።
ስልክ :- +251913728785 / +251910665119
ለሚገዙን በሙሉ ነፃ ስጦታ አለን።