የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.75K subscribers
6.73K photos
70 videos
82 files
1.75K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሰን !!

    ዛሬ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ. ም.

        የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ ወርኃዊ በዓሉ ነው ።
      ይኽንኑ በእየወሩ የሚከበረውን የጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስን በዓል አስመልክቶ በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት  ቤታችን አሳታሚነት መልክዐ ጰራቅሊጦስና መልክዐ ቅዱስ ሚካኤል የጸሎት መጽሐፍ በግእዝና በአማረኛ ታትሞ ቀርቦልናል ።
     እነሆ ጉባኤ ጰራቅሊጦስን እየተካፈልን :
              በዚኹ የጸሎት መጽሐፍም
            የቅዱስ ሚካኤልን አማላጅነት
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስን
አዳኝነት እንማፀንበት ። በቅዱስ ወንጌል
"" መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ ። "" ተብለናልና ።
                ዮሐ = 20 - 22 ።

የመጽሐፉ ዋጋ == 150 ብር ።
በብዛት ለሚወስድ = ስልክ
     09 11  09  15  98
     09 31  14  44  44
6👏1