እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሰን !!
ዛሬ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ. ም.
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ ወርኃዊ በዓሉ ነው ።
ይኽንኑ በእየወሩ የሚከበረውን የጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስን በዓል አስመልክቶ በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤታችን አሳታሚነት መልክዐ ጰራቅሊጦስና መልክዐ ቅዱስ ሚካኤል የጸሎት መጽሐፍ በግእዝና በአማረኛ ታትሞ ቀርቦልናል ።
እነሆ ጉባኤ ጰራቅሊጦስን እየተካፈልን :
በዚኹ የጸሎት መጽሐፍም
የቅዱስ ሚካኤልን አማላጅነት
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስን
አዳኝነት እንማፀንበት ። በቅዱስ ወንጌል
"" መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ ። "" ተብለናልና ።
ዮሐ = 20 - 22 ።
የመጽሐፉ ዋጋ == 150 ብር ።
በብዛት ለሚወስድ = ስልክ
09 11 09 15 98
09 31 14 44 44

❤8👏1