በሰንበት ትምህርት ቤታችን የተልዕኮ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ከ350 በላይ የ5 ኛ ዙር የተልዕኮ ት/ት ተማሪዎች የነገረ ቅዱሳን ትምህርት በመስጠት በትናንትናው ዕለት እሑድ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም ጉባኤ ተከናወነ።
በሰ/ት/ቤታችን የተልዕኮ ት/ት ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ በቅርቡ የሚመረቁ ከ250 በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች በትላንትናው እለት ግንቦት 30/2018 ዓ.ም ጥናታዊ ጽሑፍ አቀረቡ። ያቀረቡት ጥናታዊ ጽሑፍ ርዕሰ ጉዳይ በጥቂቱ
➡️ የእህቶች አገልግሎት
➡️ ወጣቶች እና የቤተክርስቲያን አገልግሎት እና
➡️ የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ንን እና ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮችንም በተመለከተ ጥናታዊ ጽሑፍ በማቅረብ ዲፌንስ ያደረጉ ሲሆን አቅራቢዎች በአራት ቡድን ተከፍለው በአራቱ ወንጌላውያን ስያሜ በመሰየም የማቴዎስ ምድብ ፣የማርቆስ ምድብ፣ የሉቃስ ምድብ፣ እና የዮሐንስ ምድብ በመባል ተከፍለው ጥናታቸውን አቅርበዋል።

ልጄ ሆይ፥ በእግዚአብሔር የተባረክሽ ሁኚ፤ "
ሩት 3 : 10
✨እግዚአብሔር ለምን ወንድ እና ሴት
አድርጎ ፈጠረን?
✨ሴት ማለት?
✨መንፈሳዊ ሴት ማን ናት? ከእግዚአብሔር
ጋር የሚኖራት ግኑኝነት
✨መንፈሳዊት ሴት በእጮኝነት ህይወት
✨መንፈሳዊት ሴት በትዳር ህይወት
✨መንፈሳዊት ሴት በልጅ አስተዳደግ
ህይወት
✨መንፈሳዊት ሴት በማህበራዊ ህይወት ....እና ሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮች የምንዳስስበት
እነሆ ተዘጋጀ!!!
የዚህ ወር ጉባኤያችን:-
👉 እሁድ ሰኔ 7
👉 ከጠዋቱ 3:30
👉 በሰንበት ት/ት ቤቱ ህንፃ
እህቴ ሆይ እህትሽን ይዘሽ ነይ!!!
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

የእህቶች ጉባኤ