ጌታችን ሲሰቅልም የሚከተሉት ሰባት ተአምራት ተፈጽመዋል
፩. ፀሐይ ጨለመ
፪. ጨረቃ ደም ኾነ
፫. ከዋክብት ረገፉ
፬. የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ
፭. አለቶች ተፈረካከሱ
፮. መቃብራት ተከፈቱ
፯. ሙታን ተነሡ።
፩. ፀሐይ ጨለመ
፪. ጨረቃ ደም ኾነ
፫. ከዋክብት ረገፉ
፬. የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ
፭. አለቶች ተፈረካከሱ
፮. መቃብራት ተከፈቱ
፯. ሙታን ተነሡ።
ጌታችን በመስቀል ላይ ሳለ የሚከተሉትን ሰባት ዐበይት ቃላት አሰምቶ ተናግሯል፤
፩. ‹‹ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ (አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ?
፪. ‹‹እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትኖራለህ››
፫. ‹‹አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው››
፬.እመቤታችንን ‹‹ እነሆ ልጅሽ››፤ ደቀ መዝሙሩ ዮሐንስን ‹‹ እነኋት እናትህ››
፭. ‹‹አባት ሆይ በአንተ እጅ ነፍሴን አደራ እሰጣለሁ››
፮. ‹‹ተጠማሁ››
፯. ‹‹ሁሉ ተፈጸመ››

በሰሙነ ሕማማት በስቀለት ማግስት የሚውለው ቅዳሜ ቀዳም ሥዑር በመባል ይጠራል፡፡ በዚህ ዕለት ከድሮው በተለየ መልኩ ጌታችን መድኂታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አዳምና ልጆቹን ከዲያብሎስ አገዛዝና እስራት ነጻ ለማውጣት የተቀበለውን መከራ፣ እንዲሁም ሦስት መዓልት ሦስት ሌሊት በከርሠ መቃብር ማደሩን በማሰብ በጾም ታስቦ ስለሚውል ቀዳም ስዑር ወይም የተሻረው ቅዳሜ ተብሏል፡፡ የማይጾመው ቅዳሜ ስለሚጾም ስዑር /የተሻረ/ ተብሏል፡፡
ቀዳም ሰዑር ሌሎችም ስያሜዎች ያሉት ሲሆን እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
ለምለም ቅዳሜ፡–
ካህናቱ ሌሊት ለምእመናን ለምለም ቄጤማ ስለሚያድሉ ዕለቲቱ በዚህ ስያሜ ተሰይሟል፡፡ ቀጤማውንም ምእመናን እስከ ትንሣኤ ሌሊት በራሳቸው ላይ ያስሩታል፡፡
በቀዳም ስዑር ቀሳውስቱና ዲያቆናቱ ቃጭል /ቃለ ዓዋዲ/ እየመቱ “ገብረ ሰላመ በመስቀሉ ትንሣኤሁ አግሃደ” የሚለውን ያሬዳዊ ዜማ በመዘመር፤ ጌታ በመስቀሉ ሰላምን እንደሰጠን እና ትንሣኤውንም እንደገለጠልን በማብሰር፤ ቄጤማውን ለምእመናን ይሰጣሉ፡፡ ምእመናኑም በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውል ገጸ በረከት ያቀርባሉ፡፡ ቄጤማውንም በራሳቸው ያስራሉ፡፡ ይህም አይሁድ ጌታችንን እያሰቃዩ ሊሰቅሉት ባሉ ጊዜ የእሾህ አክሊል ጭንቅላቱ ላይ ያሠሩበትን ድርጊት የሚያስታውስ ነው፡፡
የቀጤማው አመጣጥና ምስጢርም ከአባታችን ከኖኅ ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ምድር በማየ አይኅ /በጥፋት ውኃ/ በጠፋችበት ወቅት የኖኅ ታማኝ መልእክተኛ ርግብ የውኃውን መጉደል ያበሰረችው ቄጤማ ይዛ በመግባት ነው፡፡
ዛሬም ለሐዲስ ኪዳን ክርስቲያኖች የኃጢአት ውኃ ጐደለ፣ የኃጢአት ውኃ ጠፋ በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነጻነት ተሰበከ ታወጀ በማለት ካህናት ቄጠማ ይዘው ምእመናንን ያበሥሩበታል፡፡
ቅዱስ ቅዳሜ
ቅዱስ ቅዳሜ መባሉ ቅዱስ የሆነ እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ከፈጠረ በኋላ በዚህ ቀን ከሥራው ሁሉ ያረፈበት ነው፡፡ በዘመነ ሐዲስ ደግሞ የማዳን ሥራውን ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር ሲያርፍ፣ በነፍሱ ሲዖልን በርብሮ ባዶዋን አስቀርቷታል፡፡ በዚያ ለነበሩት ነፍሳትም የዘለዓለም ዕረፍትን ያወረሰበት ዕለት ስለሆነ ከሌሎቹ ዕለታት የተለየ ዕለት ለማለት ቅዱስ ቅዳሜ ተብሏል፡፡
©Mk

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሠላም
ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፡፡ ዲያብሎስን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው፡፡ ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ኾነ፡፡”
ትንሣኤ፡- ትንሣኤ ተንሥአ ተነሣ ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙ መነሣት ማለት ነው፡፡
«እግዚአብሔር ምከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ÷ የወይን ስካር እንደተወው እንደ ኃያልም ሰው፤ ጠላቶቹንም በኋላቸው መታ፤» ።መዝ ፸፯፥፷፭።
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!!
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት

የሰንበት ትምህርት ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ አቅም ለሌላቸው102 ወገኖች ያደረገው ድጋፍ በዓይነት
-ዶሮ
-ሽንኩርት
-በርበሬ
-ዘይት
-እንቁላል እና
-የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል
" ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል። " ምሳ 19 : 17
በጎ አድራጎት ክፍሉን
🔹በገንዘብ
🔹አልባሳት በመስጠትና በተለያዩ የዓይነት ድጋፎች አሁንም ወደፊትም ለመሳተፍ ቢፈልጉ ⤵️⤵️
CBE: 1000658532921
(Tesefaye teshome & mulugeta seman & shewangzaw habte)

ለበለጠ መረጃ:-✞የፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል✞
+2519-31-14-44-44
+2519-11-09-15-98
+2519-12-48-65-04 ይደውሉልን።
'' ነገረ ክርስቶስ በውዳሴ ማርያም''
ክፍል - 1
በመ/ር ኢዮብ ክንፈ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
ዛሬ ቅዳሜ ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com/

"ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።" ማቴ 19 ÷6
በትላንትናው እለት ሚያዝያ11/2018 ዓ.ም ጋብቻችሁን በቅድስት ቤተክርስቲያን ሥርዓት የፈጸማችሁት የሰንበት ትምህርት ቤታችን የፍኖተ ብርሃን አገልጋዮች ወንድማችን ዮሐንስ ትዳሩ እና እህታችን እመቤት ገብሬ የአብርሃምን እና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ።
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከልሎ በፍቅርና በጤና ይጠብቃችሁ ዘንድ መልካም ምኞታችን ነው!
እንኳን ደስ አላችሁ የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
“ወንድሞች ሆይ፥ በመልካም የተመሰከረላቸውን መንፈስ ቅዱስና ጥበብም የሞላባቸውን ሰባት ሰዎች ከእናንተ ምረጡ፥ ለዚህም ጉዳይ እንሾማቸዋለን፤” (ሐዋ. 6÷3)
የፍኖተ ብርሃን አባላት ወንድምና እህቶች በቀጣይ ሦስት ዓመታት ሰ/ት/ቤታችንን በአመራርት ቢያገለግሉ መልካም ናቸው ብላችሁ ከምታስቧቸው አባላት ውስጥ በልምድ ከካበቱት: በመካከል እንደ ሰንሰለት ሊያስተሳስሩ ከሚችሉትና ልምድ ቢወስዱ ለወደፊት በመልካም ሥነ ምግባርና አመራራቸው ሰ/ት/ቤታችንን በጥሩ ያገለግላሉ ብላችሁ የምታስቧቸውን አባላት ትጠቁሙን ዘንድ በአምላከ ሚካኤል ስም እንጠይቃለን።
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አስመራጭ ኮሚቴ
https://forms.gle/tQbQgAknuDCo79Ee8

Google Docs
ለስራ አመራር እጩ አባላት መጠቆሚያ ቅጽ

የፍኖተ ብርሃን አባላት ወንድምና እህቶች በቀጣይ ሦስት ዓመታት ሰ/ት/ቤታችንን በአመራርት ቢያገለግሉ መልካም ናቸው ብላችሁ ከምታስቧቸው አባላት ውስጥ በልምድ ከካበቱት: በመካከል እንደ…

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ወርሐዊ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
———————————————
እሑድ ሚያዝያ 25/2018 ዓ.ም
ከ5:00- 7:00
ጉባኤው በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ በእለቱ ተገኝተው ቃለ እግዚአብሔርን ይመገቡ።
የባለትዳር ጉባኤ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ሐመረ ኖኅ፣ ሰላማዊት ርግብ፣ የአብርሃም ድንኳን፣ የሲና ሐመልማል (ዕፀ ጳጦስ)፣ ጽላተ ሙሴ፣ የኢያሱ የምስክርነት ሐውልት፣ የኤልያስ የወርቅ መሶብ፣ በትረ አሮን፣ ፀምር ዘጌዴዎን፣ ደብር ነዋኂት ዘዳንኤል (የዳንኤል ረጅም ተራራ)፣ የኖኅ የቃል ኪዳኑ ምልክት (ቀስተ ደመና)፣ ዕፀ ሳቤቅ፣ ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ ያያት መሰላል፣ የኤልሳዕ ማሰሮ፣ የታጠረች ተክል የታተመች የውኃ ምንጭ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመስቀል ሥር ልዩ ስጦታችን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ንጽሕት ድንግል ማርያም በጸሎቷ አማልዳ ከልጇ ከወዳጇ ታስታርቀን። አሜን!!!