የመምህር ዘለዓለም ወንድሙ ግብዓተ መሬት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ ቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶች እና በርካታ ምእመናን በተገኙበት በታላቅ ክብር በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል።
'' አገልግሎት ''
ክፍል - 2
በመ/ር ኢዮብ በቀለ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
ነገ ቅዳሜ እሑድ መጋቢት 05 /2018 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com/

ደብረ ዘይት
የዐቢይ ጾም አምስተኛው ሰንበት
ደብረ ዘይት ይባላል::
ደብረ ዘይት ማለት የወይራ መብቀያ፣ በወይራ ደን የተሸፈነ ተራራ ማለት ነው።
«ደብር» ማለት «ተራራ» ማለት ሲሆን «ዘይት» ማለት ደግሞ «ወይራ» ማለት ነው። በዚህም «ደብረ ዘይት» ማለት የወይራ ዛፍ የሞላበት፣ የበዛበት፣ የወይራ ተራራ ማለት ይሆናል።
ከኢየሩሳሌም በስተምሥራቅ የሚገኝ ቦታ የሚገኘው ተራራ በደብረ ዘይት በመካከል የቄድሮን ሸለቆ ብቻ አለ። ከግርጌው ጌቴ ሴማኒ የተባለው የአትክልት ስፍራ ይገኛል። የጸሎተ ሐሙስ ማታ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተያዘበትና በኋላም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ ሥጋዋ ያረፈበት ወይም የድንግል መካነ መቃብር በዚህ ተራራ ግርጌ ይገኛል። ቤተ ፋጌ እና ቢታንያ በኮረብታው ጫፍ እና በምሥራቅ ዳገት ላይ ይገኛሉ። ይህ ተራራ በመጽሐፍ ቅዱስ የተገለጸ ብዙ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ቦታ ነው። ጌታችን ኢየሱስ ስለ ቤተ መቅደሱ መፍረስ፣ ስለ ዓለም ፍጻሜና ስለ ዳግም ምጽአት በዚህ ተራራ ላይ ተናገሯል። (ማቴ.፳፬፥፫) በዚሁ ተራራ ላይ ወደ ሰማይ ዐርጓል። በዚሁ ተራራ ላይ ቀን በከተማና በገጠር ሲያስተምር ውሎ ሌሊት የሚያድርበት የኤሌዎን ዋሻ ይገኛል። በኋለኛው ምጽአቱ በዚሁ ቦታ እንደሚገለጥ ትንቢት ተነግሯል።
“መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይኾናልና፡፡”
የዓቢይ ጾም እኩሌታ ላይ ያለው ሰንበት በዚህ ተራራ ተጠርቷል። ይህንን ዕለት የቤተ ክርስቲያናችን ሊቅ ቅዱስ ያሬድ የዳግም ምጽአት አድርጎ መዝሙሩን ጽፏል። በዚህ ተራራ ላይ «እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው፦ ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው? አሉት» ተብሎ እንደተጻፈው ለደቀ መዛሙርቱ የዳግም ምጽአቱን፣ የዓለምን ፍጻሜና የትንሣኤ ሙታንን፣ ትምህርት በሰፊው ስላስተማረ በዓሉ በተራራው ስም ተሰይሟል።
በዳግመኛ ልደት በትንሣኤ ዘጉባዔ ጌታችን ሲመጣ ''ኑ እናንተ የአባቴ ቡሩካን ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥ ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ወደ ጌታችሁ ደስታ ግቡ'' ብሎ በቀኙ ያቁመን ዘንድ የቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ፈቃዱ ይሁንልን።

60 የጥቁር አንበሳ ግቢ ገባኤ የሕክምና ተማሪዎች ተመረቁ።
በማኅበረ ቅዱሳን የአዲስ አበባ ማእከል ግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ዋና ክፍል መንፈሳዊ ተከታታይ ትምህርታቸውን ሲያስተምራቸው የቆዩ የጥቁር አንበሳ ግቢ ገባኤ ተማሪዎችን ዛሬ መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስመርቋል።
በምትሄዱበት፣በምትሠማሩበት የሥራ መስክ ሁሉ የዳር ተመልካቾች ሳትሆኑ በንቃትና በጥንቃቄ ቅድስት ቤተክርስቲያንን እና ሀገራችሁን እንዲሁም ያስተማራችሁን ማኅበር ማኅበረ ቅዱሳንን በቅንነት፣ በታማኝነት እንድታገለግሉ ሲሉ በማኅበሩ የአዲስ አበባ ማእከል የሕዝብ ግንኙነት ትብብር አገልግሎት ዋና ክፍል ኅላፊ አቶ አማረ ምትኩ ለዕለቱ ተመራቂዎች መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
በዕለቱ መምህራነ ቤተ ክርስቲያን ፣ ተመራቂ ፣የተመራቂ ቤተሰቦች እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።
©ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት

የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው የእህታችን ወ/ሮ ታየች አለሙ ወንድሟ አርፎ ሥርዓተ ቀብሩ በትላንትናው እለት ተፈጽሟል። በመሆኑም መገኘት የምትችሉ አባላት መኖሪያ ቤቱ ለገዳዲ መድኀኔዓለም ቄራ ፊት ለፊት በመገኘት እንዲሁም በ0913257351 በመደወል እንድናጽናናቸው ይሁን።
አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የወንድማችንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያሳርፍልን ።
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት