የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.58K subscribers
6.1K photos
67 videos
60 files
1.7K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
የሐዘን መግለጫ

“ሕያው ሁኖ የሚኖር ሞትንስ የማያይ ሰው ማን ነው ” መዝ.፹፰፥፵፰

የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው እህታችን ወጣት መቅደላዊት ታከለ  አርፋለች። የቀብር ሥነ ስርዓቷ የሚፈጸመው ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 በለቡ ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ የሚፈጸም በመሆኑ  አባላት በመገኘት ቤተሰቦቿን እንድናጽናናቸው ይሁን። እንዲሁም መኖሪያ ቤታቸው 47 ቀበሌ ከመንዲዳ በታች በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን። 

አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የእህታችንን ነፍስ  በአጸደ ገነት ያኑርልን ።

        የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት