የሐዘን መግለጫ
“ሕያው ሁኖ የሚኖር ሞትንስ የማያይ ሰው ማን ነው ” መዝ.፹፰፥፵፰
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው እህታችን ወጣት መቅደላዊት ታከለ አርፋለች። የቀብር ሥነ ስርዓቷ የሚፈጸመው ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 በለቡ ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ የሚፈጸም በመሆኑ አባላት በመገኘት ቤተሰቦቿን እንድናጽናናቸው ይሁን። እንዲሁም መኖሪያ ቤታቸው 47 ቀበሌ ከመንዲዳ በታች በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን።
አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የእህታችንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን ።
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት