የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምሕረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብራችን በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ ።
እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ከልጇ ከወዳጇ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ቃል ኪዳን የተቀበለችበት የሰባቱ ኪዳናት ማኅተም የየካቲት ኪዳነ ምሕረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብራችን በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ብርሃን አዕምሮ ምስጋናው እና ሌሎች የቤተክርስቲያናችን ሊቃውንት፣ የሰንበት ት/ት ቤት አገልጋዮችና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

የሐዘን መግለጫ
“ሕያው ሁኖ የሚኖር ሞትንስ የማያይ ሰው ማን ነው ” መዝ.፹፰፥፵፰
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው እህታችን ወጣት መቅደላዊት ታከለ አርፋለች። የቀብር ሥነ ስርዓቷ የሚፈጸመው ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 በለቡ ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ የሚፈጸም በመሆኑ አባላት በመገኘት ቤተሰቦቿን እንድናጽናናቸው ይሁን። እንዲሁም መኖሪያ ቤታቸው 47 ቀበሌ ከመንዲዳ በታች በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን።
አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የእህታችንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን ።
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት