የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.58K subscribers
6.1K photos
67 videos
60 files
1.7K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      በየዓመቱ ከጥር እስከ ጥር ያገቡ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት መልስ የምንጠራበት ልዩ መርሐግብር እሑድ የካቲት 01/2018ዓ.ም  ሁላችንም ባለትዳር አባላት መልስ የምንጠራቸውን ሙሽሮች በክብር ለመቀበል በእለቱ ሌላ መርሐግብር እንዳትይዙ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳን።

    እሑድ  የካቲት 01/2018 ዓ.ም
        ከረፋዱ 5:30

   እግዚአብሔር ማኅበራችንን ይባርክ

                   የባለትዳር ጉባኤ

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
'' ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ''
     
            ክፍል - 3

   በመ/ር ዲ/ን ዳንኤል ታደለ

የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር 

ዛሬ  ቅዳሜ  ጥር 30/2018 ዓ.ም ከምሽቱ  12:00 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
"ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።" ማቴ 19 ÷6

በትላንትናው እለት የካቲት 01 /2018ዓ.ም ጋብቻችሁን በቅድስት ቤተክርስቲያን ሥርዓት የፈጸማችሁት የሰንበት ትምህርት ቤታችን የፍኖተ ብርሃን አገልጋዮች ወንድማችን ከተማ ደገፉ እና  እህታችን ገሊላ የአብርሃምን እና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ። 

ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከልሎ በፍቅርና በጤና ይጠብቃችሁ ዘንድ መልካም ምኞታችን ነው!

      እንኳን ደስ አላችሁ  ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
የሐዘን መግለጫ

የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው የእህታችን ሊዲያ አሠፋ ወላጅ አባት አርፈዋል። ሥርዓተ ቀብራቸው ክፍለ ሐገር ሚፈጸም በመሆኑለቅሶ የምንደርስ ይሆናል ሲመለሱ እናሳውቃለን መኖሪያ ቤታቸው ለቡ መብራት አካባቢ ሲሆን በ+251931323274 ስልክ በመደወል እንድናጽናናቸው ይሁን።  የአባታችንን ነፍስ  ይማርልን ።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
አስቸኳይ የስራ ዕድል እስከ ነገ(06/06/18)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
የስራ ዓይነት:- ካሸር

የስራ ቦታ:- መርካቶ

ብዛት:- ሁለት(2)

ዕድሜ:- ከ30 በላይ

ደሞዝ:- በስምምነት

ስልክ:- 0911-61-05-68
0931-14-44-44

የበጎ አድራጎት ክፍል
የሐዘን መግለጫ

የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው የእህታችን ሊዲያ አሠፋ ወላጅ አባት አርፈው ሥርዓተ ቀብራቸውን ክፍለ ሐገር ፈጽመው የተመለሱ በመሆኑ መኖሪያ ቤታቸው ለቡ መብራት አካባቢ በመገኘትና በስልክ ቁጥር +251931323274 በመደወል እንድናጽናናቸው ይሁን።  የአባታችንን ነፍስ  ይማርልን ።