የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.58K subscribers
6.1K photos
67 videos
60 files
1.7K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
በደብራችን እየተከናወነ ያለው የነነዌ የሶስት ቀን ጉባኤ ተጠናቀቀ ጉባኤው ሶስቱንም ቀን  በጸሎተ ምሕላ የተጀመረ ሲሆን ትምህርተ ወንጌል በመጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ የተሰጠ ሲሆን ያሬዳዊ ዝማሬ በዘማሪት ማርታ ኃይለሥላሴ እና በመላከ ሰላም ቀሲስ እስክንድር የቀበረ ሲሆን ቅኔ በደብራችን የቅኔ መምህር የኔታ ኮከበ ጽባሕ ቀርቦ
የሶስተኛና የመጨረሻ ቀን ጉባኤ በደብራችን ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ብርሃናት አዕምሮ ምስጋናቸው ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ በጸሎት ተጠናቅቋል።

   ይህ ጉባኤ እንደሚታወቀው በየዓመቱ የጾመ ነነዌን ሶስት ቀናት ምክንያት በማድረግ በየዓመቱ ከረጅም ዓመታት በፊት ጀምሮ የሚከናወን ሲሆን እንደ ቅዱስ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ በሰላም ቢያደርሰን በቀጣዩ ዓመት ይቀጥላል አምላካችን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያድርሰን ሐገራችንን ይጠብቅልን!!
የነነዌ ጉባኤ 2018ዓ.ም የመጨረሻ ቀን የፎቶ ማስታወሻ