በደብራችን እየተከናወነ ያለው የነነዌ የሶስት ቀን ጉባኤ ተጠናቀቀ ጉባኤው ሶስቱንም ቀን በጸሎተ ምሕላ የተጀመረ ሲሆን ትምህርተ ወንጌል በመጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ የተሰጠ ሲሆን ያሬዳዊ ዝማሬ በዘማሪት ማርታ ኃይለሥላሴ እና በመላከ ሰላም ቀሲስ እስክንድር የቀበረ ሲሆን ቅኔ በደብራችን የቅኔ መምህር የኔታ ኮከበ ጽባሕ ቀርቦ
የሶስተኛና የመጨረሻ ቀን ጉባኤ በደብራችን ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ብርሃናት አዕምሮ ምስጋናቸው ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ በጸሎት ተጠናቅቋል።
ይህ ጉባኤ እንደሚታወቀው በየዓመቱ የጾመ ነነዌን ሶስት ቀናት ምክንያት በማድረግ በየዓመቱ ከረጅም ዓመታት በፊት ጀምሮ የሚከናወን ሲሆን እንደ ቅዱስ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ በሰላም ቢያደርሰን በቀጣዩ ዓመት ይቀጥላል አምላካችን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያድርሰን ሐገራችንን ይጠብቅልን!!

የነነዌ ጉባኤ 2018ዓ.ም የመጨረሻ ቀን የፎቶ ማስታወሻ
የነነዌ ጉባኤ 2018ዓ.ም የመጨረሻ ቀን የፎቶ ማስታወሻ