የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.58K subscribers
6.1K photos
67 videos
60 files
1.7K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
በደብራችን በዛሬው እለት የተጀመረው የነነዌ የሶስት ቀን ጉባኤ በጸሎተ ምሕላ የተጀመረ ሲሆን ትምህርተ ወንጌል በቆሞስ አባ ወልደ ገብርኤል(ፕሮፌሰር) የተሰጠ ሲሆን ያሬዳዊ ዝማሬ በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ጎልማሶች ማኅበር እና በበኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ ቀርቦ የመጀመሪያ ቀን ጉባኤ ተጠናቅቋል
ነገ ሁለተኛ ቀን ጉባኤ ይቀጥላል
በደብራችን እየተከናወነ ያለው የነነዌ የሶስት ቀን ጉባኤ ሁለተኛ ቀን በጸሎተ ምሕላ የተጀመረ ሲሆን ትምህርተ ወንጌል በ አባ ቃለጽድቅ (ዶ/ር) የተሰጠ ሲሆን ያሬዳዊ ዝማሬ በማኅበረ ሰላም ማኅበር  እና በዲ/ን ሚኪያስ ቀርቦ በሰንበት ት/ት ቤቱ ወግ ቀርቦ የሁለተኛ ቀን ጉባኤ ተጠናቅቋል

የሶስተኛ  ቀን ማጠቃለያ ጉባኤ ይቀጥላል