በደብራችን በዛሬው እለት የተጀመረው የነነዌ የሶስት ቀን ጉባኤ በጸሎተ ምሕላ የተጀመረ ሲሆን ትምህርተ ወንጌል በቆሞስ አባ ወልደ ገብርኤል(ፕሮፌሰር) የተሰጠ ሲሆን ያሬዳዊ ዝማሬ በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ጎልማሶች ማኅበር እና በበኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ ቀርቦ የመጀመሪያ ቀን ጉባኤ ተጠናቅቋል
ነገ ሁለተኛ ቀን ጉባኤ ይቀጥላል
ነገ ሁለተኛ ቀን ጉባኤ ይቀጥላል
በደብራችን እየተከናወነ ያለው የነነዌ የሶስት ቀን ጉባኤ ሁለተኛ ቀን በጸሎተ ምሕላ የተጀመረ ሲሆን ትምህርተ ወንጌል በ አባ ቃለጽድቅ (ዶ/ር) የተሰጠ ሲሆን ያሬዳዊ ዝማሬ በማኅበረ ሰላም ማኅበር እና በዲ/ን ሚኪያስ ቀርቦ በሰንበት ት/ት ቤቱ ወግ ቀርቦ የሁለተኛ ቀን ጉባኤ ተጠናቅቋል
የሶስተኛ ቀን ማጠቃለያ ጉባኤ ይቀጥላል
የሶስተኛ ቀን ማጠቃለያ ጉባኤ ይቀጥላል