ዜና ዕረፍት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የገዳማት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
ብፁዕነታቸው በሀገር ውስጥ እና በኢየሩሣሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ በመሆን ሰፊ አገልግሎት አበርክተዋል ።
© - የኢኦተቤ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
አሐዱ አምላክ አሜን።
በእንተ ኢትዮጵያ
በሚል ርዕስ ልዩ መርሐግብር ያዘጋጀላችሁ ሲሆን
በዕለቱም ፦
🔸ያሬዳዊ ዝማሬ
🔸ቃለ-ወንጌል
🔸መነባንብ
🔸ልዩ ዝግጅት...
የሚቀርቡ ሲሆን እርስዎም በዕለቱ በመገኘት የመርሐግብሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም በአክብሮት ጠርተንዎታል።
ማንኛውም ዕድሜያቸው ከ 14 ዓመት በላይ የሆናቸው በሙሉ መገኘት ይችላሉ
📅 ቀን፦ ቅዳሜ ጥር 30/2018 ዓ.ም
🕰 ሰዓት፦ ከቀኑ 9:00
ቦታ፦ በደብሩ ስብከተ ወንጌል አዳራሽ
እግዚአብሔር አምላክ ማኅበራችንን ይባርክ!
በጣም አስቸኳይ የሥራ እድል
የሥራው ዓይነት:- ሲቨል ኢንጅነር ወይም
ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት
ነገ ጥር 20/2018 የመጨረሻ ቀን በመሆኑ ከታች በተቀመጡት ስልኮች በመደወል ሙሉ መረጃውን ማግኘት ይችላሉ።
ስልክ :- 0911-61-05-68
0931-14-44-44

ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
በየዓመቱ ከጥር እስከ ጥር ያገቡ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት መልስ የምንጠራበት ልዩ መርሐግብር እሑድ የካቲት 01/2018ዓ.ም ሁላችንም ባለትዳር አባላት መልስ የምንጠራቸውን ሙሽሮች በክብር ለመቀበል በእለቱ ሌላ መርሐግብር እንዳትይዙ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳን።
እሑድ የካቲት 01/2018 ዓ.ም
ከረፋዱ 5:30
እግዚአብሔር ማኅበራችንን ይባርክ
የባለትዳር ጉባኤ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

'' ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ''
ክፍል ሁለት
በመ/ር ዲ/ን ዳንኤል ታደለ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
ዛሬ ቅዳሜ ጥር 23/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን

ጥር ሃያ አራት በዚህች ዕለት ''ሐዲስ ሐዋርያ'' ብሎ የሾማቸው የኢትዮጵያ ብርሃኗ የሆኑ የደብረ ሊባኖሱ ጻድቅ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በጸሎት ብዛት አንዲቱ የእግራቸው አገዳ የተሰበረበትን (ስብረተ አፅማቸው) መታሰቢያ ይከበራል።
ጻድቁ አባታችን በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተዘዋወሩ ሕዝቡን ከኃጢአት ወደ ገቢረ ጽድቅ፣ ከክህደት ወደ ሃይማኖት ስለመለሱት በዚህም የተነሣ ብርሃን ዘኢትዮጵያ ተብለዋል፡፡
አባ ተክለሃይማኖት ከበዓታቸው ሳይወጡ በጸሎት ተጠምደው ሌሊትና ቀን ይቆሙ ነበር። ከተጋድሎ የተነሳ ቁመትንም ካበዙ ወዲህ አንዲቱ የእግራቸው አገዳ ተሰበረች ደቀ መዛሙርቱ አንሥተው አክብረው በሰበን ጠቅልለው ከመንበሩ እግር በታች ቀበሯት። ከዚህም ባንዲት እግራቸው ሰባት ዓመትን ቆሙ። በዚህ ቀንም ቤተክርስቲያን በጸሎት ብዛት አንዲቱ የእግራቸው አገዳ የተሰበረበትን (ለስብረተ አፅማቸው) መታሰቢያ ታከብራለች።
የጻድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን!!

የተልዕኮ ተማሪዎች ጉባኤ ተከናወነ የዕለቱ ትምህርት በመ/ር አቤል ካሣሁን የተሰጠ ሲሆን የበገና ዝማሬ ቀርቦ የመርሐ ግብሩ ፍጻሜ ሆኗል።