የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.58K subscribers
6.1K photos
67 videos
60 files
1.7K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
'' ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ''
     
           
   በመ/ር ዲ/ን ዳንኤል ታደለ

የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር 

ዛሬ ቅዳሜ  ጥር 16/2018 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ዜና ዕረፍት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የገዳማት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
ብፁዕነታቸው በሀገር ውስጥ እና  በኢየሩሣሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ በመሆን ሰፊ አገልግሎት አበርክተዋል ።

© - የኢኦተቤ
ሥርዓተ ቀብራቸው በደብረ ሊባኖስ  ገዳም ይፈጸማል።
ቅዱስ ሲኖዶስ

የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ለ#EOTCTV እንደገለጸው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የገዳማት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ የብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ሥርዓተ ቀብር ጥር 19 ቀን 2018 ዓ.ም በተማሩበት በመነኮሱበት እና ለረጅም ዓመታት ባገለገሉበት በታላቁ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ይፈጸማል።
©Eotc
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን።


                በእንተ ኢትዮጵያ

በሚል ርዕስ ልዩ መርሐግብር ያዘጋጀላችሁ ሲሆን

በዕለቱም
🔸ያሬዳዊ ዝማሬ
🔸ቃለ-ወንጌል
🔸መነባንብ
🔸ልዩ ዝግጅት...

የሚቀርቡ ሲሆን እርስዎም በዕለቱ በመገኘት የመርሐግብሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም በአክብሮት ጠርተንዎታል።

ማንኛውም ዕድሜያቸው ከ 14 ዓመት በላይ የሆናቸው በሙሉ  መገኘት ይችላሉ

📅 ቀን፦ ቅዳሜ ጥር 30/2018 ዓ.ም
🕰 ሰዓት፦ ከቀኑ 9:00
ቦታ፦ በደብሩ ስብከተ ወንጌል አዳራሽ

እግዚአብሔር አምላክ ማኅበራችንን ይባርክ!
በጣም አስቸኳይ የሥራ እድል

የሥራው ዓይነት:- ሲቨል ኢንጅነር  ወይም
ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት

ነገ ጥር 20/2018 የመጨረሻ ቀን በመሆኑ ከታች በተቀመጡት ስልኮች በመደወል ሙሉ መረጃውን ማግኘት ይችላሉ።

ስልክ :- 0911-61-05-68
            0931-14-44-44
ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      በየዓመቱ ከጥር እስከ ጥር ያገቡ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት መልስ የምንጠራበት ልዩ መርሐግብር እሑድ የካቲት 01/2018ዓ.ም  ሁላችንም ባለትዳር አባላት መልስ የምንጠራቸውን ሙሽሮች በክብር ለመቀበል በእለቱ ሌላ መርሐግብር እንዳትይዙ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳን።

    እሑድ  የካቲት 01/2018 ዓ.ም
        ከረፋዱ 5:30

   እግዚአብሔር ማኅበራችንን ይባርክ


                   የባለትዳር ጉባኤ

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የሦስት ቀናት ልዩ ጉባኤ እና ጸሎተ ምሕላ

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ በየዓመቱ ልዩ የነነዌ ልዩ ጉባኤና ጸሎተ ምሕላ እንደሚያደርግ ይታወቃል የዚህ ዓመትም ከጥር 25- 27/2018 ዓ.ም ይከናወናል። ስለዚህ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በመገኘት የበረከቱ ተሣታፊ ይሁኑ።