የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.58K subscribers
6.11K photos
67 videos
60 files
1.7K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

የሰንበት ትምህርት ቤታችን ማዕከላውያን ክፍል በትላንትናው እለት በ18/04/18 ዓ.ም በደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት ጥሪ ተደርጎለት መልካም ጉባኤ አከናውነዋል

በመጨረሻም በጋራ መዓድ ተጋርተን በፍጹም ወንድማማች ፍቅር እና ምክክር ተለያይተናል።

እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይቀበልልን!!
“በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።” መዝሙር 22፥4
በጋራ መታሰቢያቸውን ለማድረግ የተዘጋጀ ዝክረ ካህናት ወአባላት ልዩ ጉባኤ ይታደሙ አበረዋችሁ ያገለገሉትን አባላትና የምታውቋቸውን አባቶች ፎቶ ይላኩልን በዕለቱም በጉባኤው ይታደሙ
የሐዘን መግለጫ

የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው              የወንድማችን ዮናስ ይርዳው ወላጅ እናት አርፈዋል። ሥርዓተ ቀብራቸው ዛሬ ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤ/ክ የሚፈጸም በመሆኑ መገኘት የምትችሉ አባላት በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን። እንዲሁም መኖሪያ ቤታቸው አብነት አደባባይ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ አካባቢ በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን።  የእናታችንን ነፍስ  ይማርልን ።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com