''የእጮኝነት ጊዜ ''
ክፍል - ሁለት
በመ/ር ያሬድ ጥላሁን
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
ቅዳሜ ኅዳር 27/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ወርሐዊ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
''መንፈሳዊና ሕይወትና የጠባይ ለውጥ''
ዛሬ እሑድ ኅዳር 28/2018 ዓ.ም
ከ5:00- 7:00
ጉባኤው በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ በእለቱ ተገኝተው ቃለ እግዚአብሔርን ይመገቡ።
የባለትዳር ጉባኤ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን የቀድሞ አባል የሆነችው እህታችን ወ/ሮ ሙናዬ በቀለ አርፋለች። ሥርዓተ ቀብሯን እናሳውቃለን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የእህታችንን ነፍስ ይማርልን ።

የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

Telegram
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
የሐዘን መግለጫ
“ሕያው ሁኖ የሚኖር ሞትንስ የማያይ ሰው ማን ነው ” መዝ.፹፰፥፵፰
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው እህታችን ወ/ሮ ሙናዬ በቀለ ባደረባት ሕመም በሕክምና ስትረዳ ቆይታ ኅዳር 29 አርፋለች። የቀብር ሥነ ስርዓቷ የሚፈጸመው ማክሰኞ ኅዳር 30/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 በአስኮ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ የሚፈጸም በመሆኑ አባላት በመገኘት ቤተሰቦቿን እንድናጽናናቸው ይሁን። እንዲሁም መኖሪያ ቤታቸው በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን።
አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የእህታችንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን ።
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት

ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
የእህታችን ወ/ሮ ሙናዬ በቀለ ሥርዓተ ቀብር ላይ ልብሰ ስብሐት እንድንለብስ ዛሬ ኅዳር 30 ከቀኑ 5:00-7:00 ስለሚሰጥ ንብረት ክፍል እየመጣችሁ እንድትወስዱ የትራንስፖርት አገልግሎትም ስለተዘጋጀ እህታችንን በክብር እንድንሸኛት ይሁን።
አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የእህታችንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን።

ከደጅህ ስደርስ
ከደጅህ ስደርስ ልቤ ይመታል
ወደ ማደሪያህ ልቤ ተነስቷል
ኦ ጌታዬ ሆይ /3/ ልቤ አንተን ይመኛል
ሕይወቴን ለአንተ ልሰጥ መጣሁኝ
ለኃጢያቴ ይቅርታ ከአንተ እሻለሁኝ
ኦ ጌታዬ ሆይ /3/ መንገድን አሳየኝ
የአንተ መንገድ እጅግ ይከብዳል
የጽድቅ ፈተና ማለፍ ይጠይቃል
ኦ ጌታዬ ሆይ /3/ ጥበቃህ ይደንቃል
ደካማ ብሆን በእራሴ ባልችለው
አንተ በእኔ ካለህ ድል አደርገዋለው
ኦ ጌታዬ ሆይ /3/ አሸንፈዋለው
ከደጅህ ስደርስ ልቤ ይመታል
ወደ ማደሪያህ ልቤ ተነስቷል
ኦ ጌታዬ ሆይ /3/ ልቤ አንተን ይመኛል
ከደጅህ ስደርስ ልቤ ይመታል
ወደ ማደሪያህ ልቤ ተነስቷል
ኦ ጌታዬ ሆይ /3/ ልቤ አንተን ይመኛል
ሕይወቴን ለአንተ ልሰጥ መጣሁኝ
ለኃጢያቴ ይቅርታ ከአንተ እሻለሁኝ
ኦ ጌታዬ ሆይ /3/ መንገድን አሳየኝ
የአንተ መንገድ እጅግ ይከብዳል
የጽድቅ ፈተና ማለፍ ይጠይቃል
ኦ ጌታዬ ሆይ /3/ ጥበቃህ ይደንቃል
ደካማ ብሆን በእራሴ ባልችለው
አንተ በእኔ ካለህ ድል አደርገዋለው
ኦ ጌታዬ ሆይ /3/ አሸንፈዋለው
ከደጅህ ስደርስ ልቤ ይመታል
ወደ ማደሪያህ ልቤ ተነስቷል
ኦ ጌታዬ ሆይ /3/ ልቤ አንተን ይመኛል