ጥቅምት 30/2018 በሚሊኒየም አዳራሽ ከነበረው የምርቃት መርሐግብር የሰንበት ት/ቤታችን ተመራቂዎች እና የመርሐ ግብሩ አቅራቢዎች በጥቂቱ ማስታወሻ
የተከበራችሁ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ
ለማዕከላውያን (እድሜያቸው ከ13-18) ለሚሆኑ የዲጅታል ሰሌዳ መጽሔት በአዲስ መልክ ህዳር 12 ቀን ስለሚጀምር ከዚህ በታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ቤተሰብ ይሁኑ ይከታተሉ🙏
https://t.me/+Czq3A7Y-zIwxNTk0
እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይባርክ።
ለማዕከላውያን (እድሜያቸው ከ13-18) ለሚሆኑ የዲጅታል ሰሌዳ መጽሔት በአዲስ መልክ ህዳር 12 ቀን ስለሚጀምር ከዚህ በታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ቤተሰብ ይሁኑ ይከታተሉ🙏
https://t.me/+Czq3A7Y-zIwxNTk0
እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይባርክ።
🌹🌹🌹🌹🌹ሥርዐተ ማኅሌት
ዘኅዳር ቅዱስ ሚካኤል🌹🌹🌹🌹🌹
በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ዘኅዳር ቅዱስ ሚካኤል🌹🌹🌹🌹🌹
በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት