አዘክሪ_ድንግል_ልዩ_የጽጌ_መዝሙር_PT_i9GPTuHs_139
<unknown>
አዘክሪ ድንግል
አዘክሪ ድንግል አዘክሪ
ለልጅሽ አሳስቢ አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን /2/
ካንቺ መወለዱን አዘክሪ
በቤተልሔም አዘክሪ
በጨርቅ መጠቅለሉን አዘክሪ
መኝታው ግርግም አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
በዚያ በብርድ ወራት አዘክሪ
የገበሩለትን አዘክሪ
የአድግና የላም አዘክሪ
እስትንፋሣቸውን አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
በግብጽ በረሃ አዘክሪ
መሠደድሽን አዘክሪ
የአሸዋውን ግለት አዘክሪ
ርሃቡና ጥሙን አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
በመቃብሩ ዘንድ አዘክሪ
ባነባሽው እንባ አዘክሪ
አሳስቢ ድንግል ሆይ አዘክሪ
ገነት እንድንገባ አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
አዘክሪ ድንግል አዘክሪ
ለልጅሽ አሳስቢ አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን /2/
ካንቺ መወለዱን አዘክሪ
በቤተልሔም አዘክሪ
በጨርቅ መጠቅለሉን አዘክሪ
መኝታው ግርግም አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
በዚያ በብርድ ወራት አዘክሪ
የገበሩለትን አዘክሪ
የአድግና የላም አዘክሪ
እስትንፋሣቸውን አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
በግብጽ በረሃ አዘክሪ
መሠደድሽን አዘክሪ
የአሸዋውን ግለት አዘክሪ
ርሃቡና ጥሙን አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
በመቃብሩ ዘንድ አዘክሪ
ባነባሽው እንባ አዘክሪ
አሳስቢ ድንግል ሆይ አዘክሪ
ገነት እንድንገባ አዘክሪ
ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን
ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
'' ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ ዘሠረጸ እም አብ ንስግድ ሎቱ ወንሰብሖ ምስለ አብ ወወልድ ዘነበበ በነቢያት''
በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ የሠረጸ ከአብና ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን፤ እርሱም በነቢያት አድሮ የተናገረው ነው።
መንፈስ ቅዱስ ከሚጠራባቸው ስሞች አንዱ
ጰራቅሊጦስ:- ናዛዚ ፣ መጽንዒ፣ መስተፍሥሒ ፣ የሚያጽናና፣ የሚመክር፣ የሚረዳ፣ የሚታደግ ምስጢርን የሚገልጽ ማለት ነው።
ጌታችን በሚያርግበት ጊዜ ''እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ'' ብሎ ለሐዋርያቱ በሰጣቸው ቃል መሠረት በዐረገ በዐሥረኛው ቀን በተነሳ በሃምሳኛው ቀን መንፈስ ቅዱስን ልኮላቸዋል፡፡ ሁሉም በአንድ ቦታ ተሰባስበው ሳሉ ድንገት እንደ ዐውሎ ነፋስ ያለ ድምፅ ከሰማይ ወርዶ የነበሩበትን ቤት መላው የተከፋፈሉ የእሳት ላንቃዎችም በሁሉም ላይ አረፉባቸው በዚህ ጊዜ ሁሉም መንፈስ ቅዱስ ባደላቸው መጠን በተለያዩ በየሀገሩ ቋንቋዎች ሁሉ ተናገሩ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላም በአእምሮ ጎለመሱ፤ ጥቡዓን ሆኑ፣ ፍርሃት ከውስጣቸው ተወግዶ መንፈሳዊ ድፍረት አግኝተዋል፤ ጽኑዓን ኾነዋል፤ ሰማያዊ ሀብት ዕውቀትና ጸጋን ታድለዋል።
በዚህ ዕለት ሐዋርያት በተገለጠላቸው ቋንቋ ሲያስተምሩ ተቃዋሚ አይሁዳውያን ''ጉሽ ጠጅ ጠጥተው ሰክረው የሆነ ያልሆነውን ይቀባጥራሉ'' እያሉ ሐዋርያትን አሟቸው ቅዱስ ጴጥሮስም ሰክረዋል የምትሉ እናንተ እንደምትሉት አይደለም፡፡ ጊዜው ማለዳ ሰዓቱም ገና ጠዋት ሦስት ሰዓት ነው
ይልቁኑ እናንተ በተንኮል ሰቅላችሁ የገደላችሁት ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ የተነሳው ኢየሱስ ክርስቶስ ማረጉንና ዳግም በክብር በምስጋና መጥቶ በሕያዋንና በሙታን ላይ የሚፈረድ መሆኑን በአይሁድ ፊት አሰምቶ ተናገረ፡፡በቅዱስ ጴጥሮስ ትምህርት የተማረኩ አሕዛብም ከክፋታቸው ተመልሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አመኑ በዚያች ብቻ ሰዓት ሦስት ሺህ ሕዝብ በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ተመልሰዋል ዕለቱም የቤተክርስቲያን የልደት ቀን ይባላል።
ከሶስቱ አካላት አንዱ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ወር በገባ በ18 በዓሉ ሲሆን በአዲስ አበባ በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ዋና ደብሩ ሁልጊዜም በዓሉ ይታሰባል። ከዚያ በተጨማሪም በበዓለ ሃምሳ መንፈስቅዱስ የወረደበት ዕለት በታላቅ ድምቀት በየዓመቱ ይከበራል።
ከሶስቱ አካላት አንዱ የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ጠብቆት አይለየን አሜን።

ውድ የተከበራችሁ የሰንበት ት/ት ቤታችን አባላት እንዲሁም የአጥቢያችን ምዕመናን በሙሉ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
በትላንትናው ዕለት ማለትም በ18/02/18 ዓ.ም በደብራችን የመንፈስ ቅዱስ ክብረ በዓልና በተዘጋጀው ጉባኤ ላይ አላግባብ ጽሑፍና ማንም ባልፈቀደው መልኩ ህግን በጣሰ መሠረት በደብራችን የጽ/ጽ/ሐ/ጎላ/ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ የትችት ጽሑፍ በሶሻል ሚዲያ ባስተላለፈው ዲ/ን ከሳቴ ብርሃን ዙሪያ እንደ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ ቤት መረጃ እያሰባሰብን እንዲሁም በግለሰቡ ላይ ማጣራት ያለብንን ጉዳዮች እየተከታተልን ሲሆን ጽሁፉ ን እና ግላዊ ሃሳባቸውን ባስተላለፉት ግለሰብ ላይም የቤተ ክርስቲያኒቷ ህግ በሚያዘው መሠረት የማጣራት እና እንዲጠየቅ የማድረግ ስራ ለመስራት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ንግግር እያደረግን መሆኑን ለክቡራን አባላቶቻችን እና ወዳጆቻችን ለማሳሰብ እንወዳለን !!!
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ጽ/ቤት

''ትምህርተ ሃይማኖት ''
ክፍል ሶስት
በዲ/ን ሞገስ አብርሃም
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
ዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

''ትመስሊ ምሥራቀ፤ ወትወልዲ መብረቀ፤ ወታገምሪ ረቂቀ፡፡ ትመስሊ ፊደለ፤ ወትወልዲ ወንጌለ፤ ወታገምሪ ነበልባለ፡፡ ትመስሊ ጽጌ ረዳ፤ ወትወልዲ እንግዳ፤ ወታድኅኒ እሞተ ፍዳ … ሐረገ ወይን ሐረገ ወይን ዐፀደ ወይን አንቲ ማርያም ''
''በምሥራቀ ፀሐይ የምትመሰይው፤ እንደ መብረቅ ኃያል የሆነውን ጌታን የወለድሽ፤ ረቂቅ ምሥጢርን የምትችዪ፤ እንደ ፊደል ባለ ብዙ ዘር (ሆሄያት) የሆንሽ፤ ወንጌልን የወለድሽ፤ ነበልባለ እሳትን (ክርስቶስን) የተሸከምሽ፤ በጽጌ ረዳ አምሳል የምትመሰይው ቅድስት ማርያም ሆይ! የዓለሙን እንግዳ ፈጣሪን የወለድሽ፤ ከፍዳ ሞት የምታድኚ፤ የወይን ሐረግ የወይን ዐፀድ (ተክል) አንቺ ነሽ …''
ልመናዋ ክብሯ የልጅዋም ቸርነት ከሁላችንም ጋራ ለዘላለም ጸንቶ ይኑር አሜን፡፡

የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው የእህታችን ዮዲት ገ/እግዚአብሔር አባት አርፈው ሥርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል የምትችሉ አባላት መኖሪያ ቤታቸው አሸዋ ሜዳ አካባቢ በመሄድ ወይም በስልክ ቁጥር +251911124269 በመደወል እንድናጽናናቸው ይሁን። የአባታችንን ነፍስ ይማርልን ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12

Telegram
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው የወንድማችን የአብስራ አክሊሉ አያት አርፈዋል ሥርዓተ ቀብራቸው ነገ ሐሙስ ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ቀጨኔ መድኃኔዓለም ቤ/ክ ይፈጸማል የምትችሉ አባላት በቀብሩ ላይ እንዲሁም መኖሪያ ቤታቸው ጭድ ተራ ወረድ ብሎ በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን። ነፍሳቸውን ይማርልን ።
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ወርሐዊ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
እሑድ ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም
ከ5:00- 7:00
ጉባኤው በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ በእለቱ ተገኝተው ቃለ እግዚአብሔርን ይመገቡ።
የባለትዳር ጉባኤ