የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.62K subscribers
6.21K photos
67 videos
79 files
1.72K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
የጻድቁ አቡነ አረጋዊ ዓመታዊ ክብረ በዓል 2018 ዓ.ም በደብራችን በፎቶ
''ትምህርተ ሃይማኖት ''
   
      ክፍል ሁለት

               
በዲ/ን ሞገስ አብርሃም

የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር 

ዛሬ ቅዳሜ  ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ

የጽ/ጽ/ሐ/ጎላ ቅ/ሚ/ቤ/ክ የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች   አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የሥራ ቦታ ፡-  የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት

1.የሥራው ዓይነት፡- ጊዜያዊ የሕንጻ አስተዳደር

ተፈላጊ ችሎታ:-  በማንኛውም የት/ት መስክ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ ያለው/ያላት

    ብዛት:-1

2.የሥራው ዓይነት :-ጊዜያዊ የቤተ መጻህፍት ክፍል ኃላፊ

ተፈላጊ ችሎታ:-  በስነ-መለኮት ወይም በማንኛውም ት/ት ዘርፍ ዲግሪ  ያለው/ያላት

   ብዛት:-1
                        
3.የሥራው ዓይነት :-ጽዳት
     
ተፈላጊ ችሎታ:- 8ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ          

    ብዛት:- 1

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን

  ለሁሉም የሥራ ዓይነቶች ደሞዝ በስምምነት
    የሰ/ት/ቤት አገልጋይ የሆኑ ይበረታታሉ

   የማመልከቻ ጊዜ:- ከዛሬ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 (አስር) ቀናት

ለበለጠ መረጃ:- የሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ወይም በስልክ ቁጥር..
        +251983753030
        +251911458862
የጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዓመታዊ ክብረ በዓል ጥቅምት 14/2018ዓ.ም በፎቶ
የጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዓመታዊ ክብረ በዓል ጥቅምት 14/2018ዓ.ም በፎቶ (4)