"ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።" ማቴ 19 ÷6
በዛሬው እለት መስከረም 11 /2018ዓ.ም ጋብቻችሁን በቅድስት ቤተክርስቲያን ሥርዓት የፈጸማችሁት የሰንበት ትምህርት ቤታችን የፍኖተ ብርሃን አገልጋዮች ወንድማችን ሐብታሙ ኤቢሳ እና እህታችን ጽዮን ይበልጣል የአብርሃምን እና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ።
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከልሎ በፍቅርና በጤና ይጠብቃችሁ ዘንድ መልካም ምኞታችን ነው!
እንኳን ደስ አላችሁ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ሰላም ለምቅዋምከ ዘልዑል ማዕረጋ ፤
እምተቅዋመ አዕላፍ እንግልጋ ፤
ሚካኤል መንፈስ ዘእንበለ ሥጋ፤
ታድኅን ዘተመንደቡ ለማዕከለ ባሕር እምፁጋ፤ ወለእለ በበድው ካዕበ ትባልህ በጸጋ።
በፈጣሪ ፊት ከአዕላፍ መላእክት መቆሚያ ይልቅ ከፍታ ለአላት መቆሚያህ ሰላም እላለሁ።
ተፈጥሮህም ከነፋስ የኾነ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በክፋት ማዕበል እየተንገላቱ የሚጨነቁና በበረኃ የሚሠቃዩትን በፍጹም ረድኤትህ ደርሰህ የምታድናቸው አንተ ነህ።
የቅዱስ ሚካኤል ጸሎቱና በረከቱ አማላጅነቱም ለዘለዓለሙ ከእኛ ጋር ይኑር። አሜን
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

ለመስቀል ዘማርያን በሙሉ
እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ነገ ለምናከብረው የመስቀል ደመራ በዓል ለዝማሬ አገልግሎት ስንመጣ
* ከሥርዓተ ቤተክርስቲያን ውጭ የሆኑ አላስፈላጊ ጌጣጌጦችን( ትውዝፍት ፣ምንዝር ጌጥ ) እንዳትጠቀሙ ከወዲሁ ልናሳስብ እንወዳለን። ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን አክብረን ማስከበር ያለብን እኛው ራሳችን በመሆኑ ስለዚህ የተከለከሉ ጌጣጌጦች
1.የከንፈር ቀለም (ሊፕ እስቲክ)
2.ቅንድብመቀንደብ
3.የጥፍር ቀለም ና የጥፍር ተከላ እንዲሁም 4.አላስፈላጊ ሜካፕ .....
5.ወንዶች አግባብነት የሌለው ጸጉር ቁርጥ በማስወገድ እንዲሁም ሌሎችም ተገቢ ያልሆኑ ከሥርዓተ ቤተክርስቲያን ውጪ ያሉ ተግባራትን አትጠቀሙ።
* መገኛሰዓት:- የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል አጥኚዎች ከቀኑ 6:00 ጎላ ጊቢ እንድትገኙ ይሁን።
መልካም የመስቀል ደመራ በዓል እንዲሆንልን እንመኛለን።

እጸ መስቀል
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከዲያብሎስ ባርነት ነጻ ሊያወጣ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ በቀራንዮ አደባባይ በመካነ ጎልጎታ በፈቃዱ ተሰቀለ። ሞተ ጥልንም በመስቀሉ ገደለ። ከፍተኛ ወንጀል የሠሩ ሰዎች ብቻ ይሰቀሉበት የነበረው መስቀል ከጌታችን ስቅለት በኋላ የድኅነት ምልክት ሆነ::
ጌታ የተሰቀለበት መስቀል ተአምር በማድረጉ የተመቀኙ አይሁድ መስቀሉን ጉድጓድ ቆፍረው ቀበሩት መስቀሉ የተቀበረበትን ስፍራ የቆሻሻ መጣያ አደረጉት።
ንግሥት እሌኒ ልጇ ቆስጠንጢኖስ ክርስቲያን ከሆነላት ወደ ኢየሩሳሌም ሔዳ መስቀሉን ለመፈለግ እንዲሁም በኢየሩሳሌም ያሉ ቅዱሳት መካናትንና አብያተ ክርስቲያናትን ለማሳነፅ ለእግዚአብሔር ተሳለች፡፡
ከዚህ በኋላ ልጇ ቆስጠንጢኖስ አምኖ በ337 ዓ.ም ተጠመቀ፡፡ ንግስት እሌኒም ወደ ኢየሩሳሌም ሔደች የጌታችንን መስቀል መፈለግ ብትጀምርም ያለበት ስፍራ የሚነግራት ሰው ልታገኝ አልቻለችም፡፡ አይሁድ የተቀበረበትን ቦታ ለማሳየት ፍላጎት ባይኖራቸውም አንድ ኪራኮስ የሚባል አረጋዊ ሰው አስጨንቃ ስለያዘችው መስቀሉ የሚገኝበትን ስፍራ ጠቆማት ነገር ግን ለዘመናት ቆሻሻ ሲጣልበት የነበረ ስፍራ በመሆኑ ተራራ ሰርቷል በቦታው ከነበሩት ከሦስቱ ተራሮች ውስጥ መስቀሉ የሚገኝበት የትኛው እንደሆነ ለይቶ ለማወቅ አልተቻለም፡፡
ንግሥት እሌኒ ከሦስቱ ተራሮች የቱ እንደሆነ ለመለየት በእግዚአብሔር ረዳትነት ደመራ አስደምራ ብዙ እጣንም በመጨመርና በማቃጠል ጸሎት ተያዘ፡፡ የእጣኑ ጢስ ወደ ሰማይ በመውጣት በቀጥታ ተመልሶ መስቀሉ ወዳለበት ተራራ ላይ በማረፍ መስቀሉ ያለበትን ትክክለኛ ስፍራ አመለከታት፡፡
መስከረም አስራ ስድስት ቀን ቁፋሮው ተጀምሮ መጋቢት አስር ቀን ሦስት መስቀሎች ተገኙ፡፡ ነገር ግን ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል የትኛው እንደሆነ ለማወቅ ተቸገሩ፡: መስቀሎቹን ወስደው ሙት ላይ ቢያስቀምጡ ጌታችን በዕለተ አርብ የተሰቀለበት መስቀል የሞተውን ሰው አስነሳው ሌሎቹ ሁለቱ መስቀሎች ግን ሙትን ማስነሳት ባለመቻላቸው የጌታችንን መስቀል ለይቶ ማወቅ ተችሏል። ንግስት እሌኒና ክርስቲያኖች ሁሉ ለመስቀሉ ሰገዱለት
የመስቀሉ በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

Telegram
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)