የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.62K subscribers
6.21K photos
67 videos
79 files
1.72K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
የጉዞ ትኬት መቁረጫ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀረው
---------------------------------------------------------
የጉዞ ቀን:-  ጷግሜ 2/2017 ዓ.ም

የጉዞ ቦታ፡- አዲስ አለም ማርያም

ዋጋ:- ለወጣት አባላት  550 ብር

ለባለትዳር አባላት:- 1000 ብር(ከነባለቤትዎ) 100 ብር ቅናሽ

=> ቦታ ለማስያዝ በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000644993934 ገቢ እያደረጋችሁ  በ 0903005951 ስልክቁጥር ያስገባችሁበትን ስሊፕ በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ።

                   የጉዞ ኮሚቴ

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የጉዞ ትኬት መቁረጫ ቀን ሊጠናቀቅ 1ቀን ብቻ ቀረው

በአባላት ጥያቄ መሰረት እስከ ነገ ነሐሴ 30 የጉዞ ትኬት መቁረጫ  ቀን ተራዘመ

ቅዱስነታቸው ቅዳሜ ጳጕሜን 1 2017 ዓ.ም ወደ መንበረ ክብራቸው ኢትዮጵያ ይገባሉ!!!

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ከሁለት ወራት የሰሜን አሜሪካ ቆይታ በኋላ ቅዳሜ ጳጕሜን 1 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ መንበረ ክብራቸው ኢትዮጵያ ይገባሉ ::

የቅዱስነታቸውን በሰላም ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ መንበረ ክብራቸው መምጣታቸውን አስመልክቶ ደማቅ አቀባበል ይደረጋል!
ቅዱስነታቸው  ቅዳሜ ጳጕሜን 1 ቀን 2017 ዓ.ም ማለዳ ጠዋት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ  ብፁዓን ሊቃነጳጳሳት ፣ልብሰ ተክህኖ የለበሱ ሊቃውንት፣ካህናት ና የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች በታላቅ መንፈሳዊ ሥርዓት ይቀበሏቸዋል ።

© የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ

ጳጒሜን አንድ ቀን በዚህች ዕለት ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ወደ እሥር ቤት ገብቷል። ይሕስ እንደ ምን ነው ቢሉ፦ ንጉሡ ሔሮድስ የወንድሙን የፊልጶስን ሚስት ሔሮድያዳን በማግባቱና በመሰል ክፋቶቹ ቅዱስ ዮሐንስ ይገስጸው ነበር። ቅዱስ ዮሐንስ "መምሕር ወመገስጽ ዘኢያደሉ ለገጽ" "ፊት አይቶ የማያዳላ" ነውና ገሰጸው።

ሔሮድስ ቅዱሱን ይፈራው ያከብረውም ነበር። በኋላ ግን ፈቃደ ሥጋው ስላየለበት በተለይ ደግሞ ከሰባት ቀናት በኋላ ልደቱን ሲያከብር እንዳይረብሸው በመስጋት በዚህች ቀን በወታደሮቹ አስይዞ እሥር ቤት ውስጥ
ጥሎታል። ለሰባት ቀናት በጨለማ ውስጥ አሥሮ መስከረም 2 ቀን አስቆርጦታል።

   የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ አይለየን
    ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት
   ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
የበዓለ መስቀል ጥናትን በሚመለከት ዝማሬ የምታጠኑ  አባላት የትራንስፖርት አገልግሎት ስለተጀመረ ከሰኞ ጳጕሜ 3 /2017 ዓ.ም ጀምሮ በጠዋቱ ክ/ጊዜ በጊዜ በሰዓታችሁ በጎላ ጊቢ ውስጥ በመገኘት የመዝሙር ጥናት ቦታ መሔድ የምትችሉ ሲሆን በጊዜ  አለመመቸት ምክንያት መደበኛውን ጥናት መሳተፍ የማትችሉ ነገር ግን በበዓሉ ዕለት ከደብር በሚነሳው በዝማሬ ለማገልገል  የምትፈልጉ አባላት የምዕራብ ዞን የጥናት ቦታ በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ ዘወትር ቅዳሜ እና እሑድ ምሽት ከ11:00-2:00 ሰዓት ጥናት ስለተመቻቸ ማጥናትና መሳተፍ ትችላላችሁ በጥናቱ ያልተሳተፈ በአገልግሎቱ እንደማይሳተፍ በማክበር እንገልጻለን።

     የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት ጉዳይ ክፍል
   
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ሐዋርያዊ  አገልግሎታቸውን ጨርሰው  ወደ መንበረ ክብራቸው በሰላም ተመለሱ።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ሐምሌ 1/2017 ዓ.ም ወደ አሜሪካ ያቀኑ ሲሆን በዛሬው ዕለት ጳጒሜ 01/2017 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።

ቅዱስነታቸው ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን ተከትሎ ክብረ አበውን አሠረ ሐዋርያትን መሠረት በማድረግ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ጀምሮ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት  የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል  ተደርጎላቸዋል።

የብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬ አይለየን።