የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.62K subscribers
6.22K photos
67 videos
79 files
1.72K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
የጉዞ ትኬት መቁረጫ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀረው
---------------------------------------------------------
የጉዞ ቀን:-  ጷግሜ 2/2017 ዓ.ም

የጉዞ ቦታ፡- አዲስ አለም ማርያም

ዋጋ:- ለወጣት አባላት  550 ብር

ለባለትዳር አባላት:- 1000 ብር(ከነባለቤትዎ) 100 ብር ቅናሽ

=> ቦታ ለማስያዝ በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000644993934 ገቢ እያደረጋችሁ  በ 0903005951 ስልክቁጥር ያስገባችሁበትን ስሊፕ በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ።

                   የጉዞ ኮሚቴ

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የጉዞ ትኬት መቁረጫ ቀን ሊጠናቀቅ 1ቀን ብቻ ቀረው

በአባላት ጥያቄ መሰረት እስከ ነገ ነሐሴ 30 የጉዞ ትኬት መቁረጫ  ቀን ተራዘመ

ቅዱስነታቸው ቅዳሜ ጳጕሜን 1 2017 ዓ.ም ወደ መንበረ ክብራቸው ኢትዮጵያ ይገባሉ!!!

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ከሁለት ወራት የሰሜን አሜሪካ ቆይታ በኋላ ቅዳሜ ጳጕሜን 1 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ መንበረ ክብራቸው ኢትዮጵያ ይገባሉ ::

የቅዱስነታቸውን በሰላም ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ መንበረ ክብራቸው መምጣታቸውን አስመልክቶ ደማቅ አቀባበል ይደረጋል!
ቅዱስነታቸው  ቅዳሜ ጳጕሜን 1 ቀን 2017 ዓ.ም ማለዳ ጠዋት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ  ብፁዓን ሊቃነጳጳሳት ፣ልብሰ ተክህኖ የለበሱ ሊቃውንት፣ካህናት ና የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች በታላቅ መንፈሳዊ ሥርዓት ይቀበሏቸዋል ።

© የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ

ጳጒሜን አንድ ቀን በዚህች ዕለት ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ወደ እሥር ቤት ገብቷል። ይሕስ እንደ ምን ነው ቢሉ፦ ንጉሡ ሔሮድስ የወንድሙን የፊልጶስን ሚስት ሔሮድያዳን በማግባቱና በመሰል ክፋቶቹ ቅዱስ ዮሐንስ ይገስጸው ነበር። ቅዱስ ዮሐንስ "መምሕር ወመገስጽ ዘኢያደሉ ለገጽ" "ፊት አይቶ የማያዳላ" ነውና ገሰጸው።

ሔሮድስ ቅዱሱን ይፈራው ያከብረውም ነበር። በኋላ ግን ፈቃደ ሥጋው ስላየለበት በተለይ ደግሞ ከሰባት ቀናት በኋላ ልደቱን ሲያከብር እንዳይረብሸው በመስጋት በዚህች ቀን በወታደሮቹ አስይዞ እሥር ቤት ውስጥ
ጥሎታል። ለሰባት ቀናት በጨለማ ውስጥ አሥሮ መስከረም 2 ቀን አስቆርጦታል።

   የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ አይለየን