የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.62K subscribers
6.22K photos
67 videos
79 files
1.72K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
''ነገረ ክርስቶስ ''
   
      የመጨረሻ ክፍል

በዲ/ን ሞገስ አብርሃም

የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር 

የፊታችን ቅዳሜ  ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን መቅደስ መላ እንኳን ደስ አለሽ!!!

     የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
''እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ'' ሉቃ.1፥19

ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ለደስታና ለምሥራች የሚላክ መልአክ ነው በተለይም ስለ ልደተ ክርስቶስ ለቅድስት ድንግል ማርያም ለመጀመሪያ ጊዜ የምስጋና እና  የክብር ሰላምታ ያበሠረ በመሆኑ ‹‹አብሳሬ ትስብእት (መልአከ ብሥራት) መጋቤ ሐዲስ›› ተብሎ ይጠራል፡፡
መላእክት ከተፈጠሩ በኋላ አምላካቸውን ለማወቅ ‹‹መኑ ፈጠረነ›› ማን ፈጠረን እያሉ ሲባዝኑ ሳጥናኤል ‹‹እኔ ፈጠርኳችሁ›› ባለ ጊዜ ቅዱስ ገብርኤል ግን ''ንቁም በበህላዌነ እስከ ንረክቦ አምላክነ'' የፈጠረንን አምላክ እስክናውቅ ድረስ በያለንበት እንቁም በማለት መላእክትን ያረጋጋ መልአክ ነው፡፡

'' የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሠፍራል፤ ያድናቸውማል'' መዝ.34፥7

እንኳን ለወርሐዊው የቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
የሰንበት ት/ት ቤታችን  የአዳጊ ሀ ሕጻናት ክፍል አባላት  በትላንትናው እለት ወደ  ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ መንፈሳዊ ጉዞ አከናወኑ።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com