የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.62K subscribers
6.22K photos
67 videos
79 files
1.72K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
ሐምሌ20/2017 የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር ጉባኤ ማስታወሻ
የሰንበት ትምህርት ቤታችን ዓመታዊ ጉዞ የሚከናወንበት ቀን ደረሰ!!
የሐዘን መግለጫ

የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው የአቶ ተክሉ ማሞ አባት አርፈዋል ሥርዓተ ቀብራቸው ዛሬ ሐሙስ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰአሊተ ምሕረት ቤ/ክ ይፈጸማል የምትችሉ አባላት በቀብሩ ላይ በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን። የአባታችንን ነፍስ ይማርልን ።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል ሐዋርያዊ ጉዞ አከናወነ።

     የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ከአዲስ አበባ 325 ኪ.ሜ ርቀት በመጓዝ በሀላባ ጠንባሮ ዞን የሚገኙትን ሀላባ ጠንባሮ ሆዶ ቅዱስ ገብርኤል፣ በጠንባሮ ወረዳ የሚገኝ ከ100 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረውን ቤ/ክ ጨምሮ ከ24 አብያተ ቤተክርስቲያናት ምዕመናንን በመሰብሰብ በወንጌል ፣ ትምህርትና በተለያዩ ቤተክርስቲያናዊ ጉዳዮች ስልጠና በመስጠት ሐዋርያዊ ተልዕኮ አከናውኗል ።
  በዚህ ጉዞ ላይ ለአንድ ቤተ ክርስቲያን አንድ ካህን የተመደበባቸውን አብያተ ክርስቲያናት፣ የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናት ፣ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን ለሚጠይቁት ጥያቄ ምላሽ መስጠት ባለመቻላቸው ተጨንቀው ሲሄዱ መፍትሔ ያጡ ኑዛዜ የሚሰጣቸው ካህናት ፣የሚቀበሩበት ቦታ ባለማግኘታቸው ምክንያት በአጠገባቸው በቅርብ ወደአገኙት የፕሮቴስታንት አዳራሽ ገብተዋል ነገር ግን ሰ/ት/ቤታችን በዚህ ጉዞ ምዕመናኑን በመሰብሰብ ትምህርትና ስልጠና በመስጠት የማጽናት ሥራ ተከናውኗል ቅዱስ እግዚአብሔር በደሙ የመሰረታትን ቅድስት ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን ምዕመናኑንም  በሃይማኖታቸው ያጽናልን።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
''ሥርዓተ አምልኮ ዘፍልሰታ''

     የዕለቱ መምህር  ሥርዓተ አምልኮ ዘፍልሰታ የሚለውን መጽሐፍ ያዘጋጁት መምህር
         ዲ/ን ጥላዬ አያሌው

የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር 

የፊታችን ቅዳሜ  ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ
   =====================

ለቀጣዩ ሶስት ዓመታት የሰንበት ትምህርት ቤታችንን ሊመሩ የሚችሉ የስራ አመራር አባላትን ለመምረጥ  ነሐሴ 18/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ቀነ ቀጠሮ በአስመራጭ ኮሚቴው የተያዘ በመሆኑ የወጣትና የባለትዳር ጉባኤ አባላት በዕለቱ በመገኘት ምርጫውን በእግዚአብሔር ፈቃድ እንድናከናውን በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን።