ሐምሌ20/2017 የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር ጉባኤ ማስታወሻ
የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው የአቶ ተክሉ ማሞ አባት አርፈዋል ሥርዓተ ቀብራቸው ዛሬ ሐሙስ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰአሊተ ምሕረት ቤ/ክ ይፈጸማል የምትችሉ አባላት በቀብሩ ላይ በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን። የአባታችንን ነፍስ ይማርልን ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

Telegram
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል ሐዋርያዊ ጉዞ አከናወነ።
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ከአዲስ አበባ 325 ኪ.ሜ ርቀት በመጓዝ በሀላባ ጠንባሮ ዞን የሚገኙትን ሀላባ ጠንባሮ ሆዶ ቅዱስ ገብርኤል፣ በጠንባሮ ወረዳ የሚገኝ ከ100 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረውን ቤ/ክ ጨምሮ ከ24 አብያተ ቤተክርስቲያናት ምዕመናንን በመሰብሰብ በወንጌል ፣ ትምህርትና በተለያዩ ቤተክርስቲያናዊ ጉዳዮች ስልጠና በመስጠት ሐዋርያዊ ተልዕኮ አከናውኗል ።
በዚህ ጉዞ ላይ ለአንድ ቤተ ክርስቲያን አንድ ካህን የተመደበባቸውን አብያተ ክርስቲያናት፣ የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናት ፣ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን ለሚጠይቁት ጥያቄ ምላሽ መስጠት ባለመቻላቸው ተጨንቀው ሲሄዱ መፍትሔ ያጡ ኑዛዜ የሚሰጣቸው ካህናት ፣የሚቀበሩበት ቦታ ባለማግኘታቸው ምክንያት በአጠገባቸው በቅርብ ወደአገኙት የፕሮቴስታንት አዳራሽ ገብተዋል ነገር ግን ሰ/ት/ቤታችን በዚህ ጉዞ ምዕመናኑን በመሰብሰብ ትምህርትና ስልጠና በመስጠት የማጽናት ሥራ ተከናውኗል ቅዱስ እግዚአብሔር በደሙ የመሰረታትን ቅድስት ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን ምዕመናኑንም በሃይማኖታቸው ያጽናልን።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com