የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.62K subscribers
6.22K photos
67 videos
79 files
1.72K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
በዛሬው እለት እሑድ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም በሰ/ት/ቤታችን ባለትዳር ጉባኤ ክፍል የተዘጋጀው የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር መርሐ ግብር ተከናወነ። በጉባኤው ላይ ከቀደምት የሰንበት ትምህርት ቤታችን ባለትዳር አባላት እስከ  አሁን ድረስ ያሉ አዳዲስ ባለትዳሮችን ጨምሮ በርካታ አባላት የተገኙ ሲሆን በጉባኤው ላይ ለተገኙ አባላት በሙሉ የሥጦታ መርሐ ግብር ተከናውኗል።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com