''ነገረ ማርያም''
ክፍል ሶስት
በመ/ር ኢዮብ በቀለ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 5/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

ሐምሌ አምስት በዚህች ቀን የሐዋርያት የቅዱስ ጴጥሮስ የሰማዕትነት መታሰቢያ ነው።
ቀድሞ ዓሣ አጥማጅም የነበረ በጌታችን የተመረጠ ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት መካከል የሆነ በፍጹም ሃይማኖት ለጌታው በቅንዓትና በፍቅር ያገለገለ በሐዋርያት ሁሉ ላይ አለቃ ተደርጎ የተሾመ የፈጣሪውን ማንነት በመንፈስ ቅዱስ ገላጭነት አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ነህ ብሎ የመሰከረ የሃይማኖት አለት የቤተ ክርስቲያንም መሠረት ነህ ተብሎ ብፅዕና የተሰጠው የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻ ቁልፍ የተሰጠው አጽናኝ የሆነ የመንፈስ ቅዱስንም ጸጋ ከተቀበለ በኃላ ተናጋሪዎች በሆኑ በዚህ ዓለም ተኩላዎች መካከል ገብቶ ክብር ይግባውና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በመስበክ ብዙዎች አሕዛብን መልሶ የዋሆች ምእመናን ያደረገ ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ የሰማዕትነቱ መታሰቢያ ነው።
እንዲሁም
አስቀድሞ በክርስቶስ ያመኑትን የሚያሳድድ የነበረ የቀድሞ ስሙም ሳውል ይባል የነበረ ኋላ ልሳነ ዕረፍት የክርስቶስ አንደበት የቤተ ክርስቲያን መብራት የወንጌል መዶሻ የተባለው የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የሰማዕትነቱ መታሰቢያ ነው።