የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.62K subscribers
6.22K photos
67 videos
79 files
1.72K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
የሰንበት ት/ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል መጪውን የክረምት ወቅት ምክንያት በማድረግ ቅድሚያ ለሚሰጣቸው ነዳያን የዝናብ ልብስ አበረከተ። እርስዎም ባሉበት ድጋፍ ያድርጉ።

     አገልግሎቱት ለመደገፍ የምትፈልጉ
         ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ
              0947342894
              0977095015

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
''በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም'' 2ጢሞ. 1፥9

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት በተዘጋጀው የተልዕኮ ትምህርት 300 ተማሪዎች በትላንትናው ዕለት ሰኔ 29/2017ዓ.ም
ክቡር አባታችን መልአከ ብርሃናት አዕምሮ ምስጋናው የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ፣ ክቡር ዶክተር ቢኒያም የመቄዶንያ አረጋውያን መርጃ ማዕከል መሥራች በተገኙበት የምርቃት መርሐ ግብር ተከናወነ።
     በዕለቱ ትምህርተ ወንጌል በመምህር አድነው ወንድሙ የተሰጠ ሲሆን የዝማሬ አገልግሎት በዘማሪት ሲ/ር ሕይወት ተፈሪ፣ ዘማሪት ብርሃኔ እና ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ ተከናውኗል። በመጨረሻም የተልዕኮ ት/ት ተማሪዎቹ ለሰንበት ትምህርት ቤቱ  ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በሥጦታ አበርክተዋል።

     የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት