የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.62K subscribers
6.22K photos
67 videos
79 files
1.72K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
የሰንበት ትምህርት ቤታችን ማዕከላውያን ክፍል የምድብ አሸናፊ አባላት እና አስተባባሪዎች በዓለ ደብረዘይትን ምክንያት በማድረግ ወደ "ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት (ታፕኮ)"  በጎ አድራጎት ድርጅት የካንሰር ታማሚ ሕጻናትን በመሄድ  ጠይቀዋል::

በዚህም የሰ/ት/ቤታችን አባላት ለሕጻናቱ ዝማሬ፣ ቃለ እግዚአብሔር፣ ተውኔት፣ እንዲሁም በጨዋታ አጽናንተው ሕገ ወንጌልን ፈጽመው መጥተዋል።  ቅዱስ እግዚአብሔር ለታመሙ ሕጻናቱም ምሕረት ይላክልን።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

           ወርኃዊ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
            ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
የፊታችን እሑድ በእለተ ገብርሔር ከረፋዱ 5:30 ጀምሮ መርሐ ግብራችን የሚከናወን በመሆኑ ተገኝታችሁ የጉባኤው ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

   ጉባኤው:- እሑድ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም

                 ከ5:30- 7:00

መደበኛ ጉባኤኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር  ያረስርሱ።

              የባለትዳር ጉባኤ

የዌብሳይት ገጻችን  https://finotebirhan.com
#ሆሳዕና_በአርያም                                                                                                                      የ2017 ዓ.ም የሆሳዕና በዓል አዘጋጅ  የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ፍኖተ ብርሃንሰ/ት/ቤት                                                                                                           አገልግሎቱን ለመደገፍ ይህንን የቴሌግራም ቦት ይጠቀሙ @Finot12_bot        

#አቤቱ_እባክህ_አሁን_አድን!
''ምስጢረ ተክሊል''
     
          ክፍል አንድ
ከምስጢራት መካፈል
   በመ/ር ያሬድ ጥላሁን

የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር 

የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 20/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።

የቴሌግራም ቻናላችን