የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.62K subscribers
6.22K photos
67 videos
79 files
1.72K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋይ የሆኑት መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ዮሴፍ ይኵኖአምላክ
የክርስቲያናዊ ሕይወት መገለጫዎቹና ተጋድሎው ክፍል አንድ መጽሐፍ የካቲት ፳፱ ቀን ፳፻፲፯ዓ.ም  በደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ተመረቀ።  እንኳን ደስ አልዎት ቀሲስ እግዚአብሔር ያበርታዎ ።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
እንኳን ለዐቢይ ጾመ ጾመ ኢየሱስ ሦስተኛ ሰንበት ምኵራብ አደረሰን አደረሳችሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እንደቀጠለ ነው አሁን ደግሞ በቀን ሁለት ምዕራፍ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት የሮሜ  መልእክትን መጀመራችን ይታወቃል አሁንም በቀን ሁለት ምዕራፍ ከ1ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 13 እስከ 2ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 10 ድረሰ ንባባችንን እንቀጥል 

መልካም የንባብ ጊዜ

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
''ሥርዓተ ቅዳሴ''
     
   በዲ/ን አማኑኤል አሽኔ

የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር 

የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 06/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
እንኳን ደስ አላችሁ  የምስራች የምስራች!!!!

ውድ የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላትና ወዳጆቻችን  ምንድነው በዐቢይ ጾም የምስራች የምትሉት ብትሉን ሥራችን መሬት ወርዶ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ረድቶን የምስራች ይዘን መጥተን ነው!!!

ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላትና ወዳጆቻችን በሙሉ ሰንበት ት/ቤታችን ፍኖተ ብርሃን ደግፉኝ ብላ ጥሪዋን ባቀረበችበት ጊዜ በሙሉ እጆቻችሁን ያለ ስስት የዘረጋችሁ  በጠየቅናችሁ ጊዜያት በሙሉ  በእጥፍ የሰጣችሁ እንዳንደክም እንደ ኢያሱና ካሌብ እጆቻችንን የደገፋችሁ በሞያችሁ በጉልበታችሁ በእውቀታችሁ ለደከማችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ !! የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት የአገልግሎት ሕንጻ በእናንተ ውድ ልጆቿ እና ወዳጆችዋ ብርቱ ጥረት  የሕንጻ ግንባታው ተጠናቋል የሕንጻ አሰሪ ኮሚቴ ሕንጻውን አጠናቅቆ ጨርሷል ርክክብም እስከ ሚቀጥለው ሳምንት ድረስ ይከናወናል ።

ትውልድ የሚፈጥር እና ለታሪክ ምስክር የሆነ ሕንጻ ምርቃቱን ይጠብቃል ሕንጻ አሰሪ ኮሚቴው በሙሉ  ከዝርዝር ስራዎች ጋር የምርቃት ቀን ይቀርባል።

“ጌታ ግን ታማኝ ነው፤ እርሱም ያበረታችኋል፤ ከክፉውም ይጠብቃችኋል።”2 ተሰሎንቄ 3፥3 እንዲል  በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!!