የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.63K subscribers
6.23K photos
67 videos
79 files
1.72K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
ውድና የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን የባለትዳር አባላት በሙሉ ካለፈው ዓመት ጥር  2016 ጀምሮ እስከ ጥር 2017 ዓ.ም ድረስ ጋብቻቸውን የፈጸሙ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አዲስ ሙሽሮችን
የፊታችን እሑድ ጥር 18/2017 ዓ.ም ከ5:30 ጀምሮ በመደበኛው የመርሐ ግብራችን ሰዓት ሰ/ት/ቤታችን መልስ የጠራቻቸው በመሆኑ እርስዎም በመርሐግብሩ ላይ እንዲታደሙ (እንዲገኙ በክብር ተጋብዘዋል)።

    እሑድ  ጥር 18/2017 ዓ.ም
        ከረፋዱ 5:30

   እግዚአብሔር ማኅበራችንን ይባርክ

                  የባለትዳር ጉባኤ

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው የእህታችን ሜሮን ብርሃኑ ወላጅ እናት ስላረፉ ስርዓተ ቀብራቸው ዛሬ 8:30 በደብረ አሚን አቡነ  ተክለሃይማኖት ቤ/ክ ስለሚፈጸም የምትችሉ አባላት ቀብሩ ላይ እንድንገኝ ይሁን እንዲሁም መኖሪያ ቤታቸው ዋናው ፖስታ ቤት ጀርባ (ዴሰነ ሆቴል) አካባቢ በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን ። የእናታችንን ነፍስ ይማርልን ።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
የሐዘን መግለጫ

የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው የወንድማችን ዲ/ን ብሩክ ይብራ አያት ስላረፉ ሥርዓተ ቀብራቸው ነገ ጥር 16/2017 ዓ.ም ከቀኑ 5:30 በቀጨኔ መድኃኔዓለም ቤ/ክ ስለሚፈጸም የምትችሉ አባላት ቀብሩ ላይ እንድንገኝ ይሁን እንዲሁም መኖሪያ ቤታቸው ዮርዳኖስ ሆስፒታል አካባቢ በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን ። የአባታችንን ነፍስ ይማርልን ።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
የመርሐግብር ለውጥ ማስታወቂያ

      በየዓመቱ ከጥር እስከ ጥር ያገቡ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት መልስ የምንጠራበት መርሐግብር ለጥር 18/2017 ቀጠሮ ይዘን የነበረ ቢሆንም፣ በጥምቀት አገልግሎት መደራረብ ምክንያት ወደ የካቲት 02/2017ዓ.ም የተቀየረ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለማሳወቅ እንወዳለን። ሁላችንም ባለትዳር አባላት መልስ የምንጠራቸውን ሙሽሮች በክብር ለመቀበል በእለቱ ሌላ መርሐግብር እንዳትይዙ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳን።

    እሑድ  የካቲት 02/2017 ዓ.ም
        ከረፋዱ 5:30

   እግዚአብሔር ማኅበራችንን ይባርክ

                   የባለትዳር ጉባኤ

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
''ከእግዚአብሔር ጋር መኖር''
        
   በመ/ር ኤልያስ ገ/ሥላሴ

የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር 

የፊታችን ቅዳሜ ጥር 17/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።

የቴሌግራም ቻናላችን