የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.62K subscribers
6.23K photos
67 videos
79 files
1.72K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
''ኦርቶዶክሳዊ የጾታ ትምህርት ''
         ማጠቃለያ
   በዲ/ን ዳዊት ብርሃኑ

የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር 

የፊታችን ቅዳሜ ታኅሣሥ 19/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ሰላም ለከ ገብርኤል ኀበ ድንግል ተፈናዊ፣
ሰላም ለከ ገብርኤል ብስራታዊ ፣
ሰላም ለከ ፅንሰ ቃል አለባዊ፣
ሰላም ለከ ዖፈ ነደ እሳት አርያማዊ፣
ሰላም ለከ ፍሥሓ ዜናዊ፣
ሰላም ለከ እምእደ ሞት ቤዛዊ።
በተአምኖ ንሴፎ ትንባሌ ዚአከ መዓልተ ወሌሊተ ዕቀበነ አንተ።

እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

           ልዩ  የባለትዳር አባላት ጉባኤ
            ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ማኀበራዊ ሚዲያ እና ቤተሰብ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ይህ ጉባኤ ባለፉት ሁለት ተከታታይ ወር ሲሰጥ የነበረ ሲሆን  ክፍል ሶስት (የመጨረሻውን) ክፍል ዛሬ እሑድ ታኅሳስ 20/2017 ዓ.ም ማጠቃለያ ጉባኤያችን የሚዘጋጅ በመሆኑ እንዳያመልጥዎት እንዳይቀሩ።

   ጉባኤው:-ዛሬ እሑድ ታኅሳስ 20/2017 ዓ.ም

                 ከ5:30- 7:00 ድረስ ይከናወናል
በዕለቱ የጥምቀት ጥናት ይኖራል።

መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር  ያረስርሱ።

              የባለትዳር ጉባኤ

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን  https://finotebirhan.com
''ብስራተ ገብርኤል ''

ብርሃናዊው መልአክ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ለእመቤታችን አምላክን እንደምትወልድ አበሰራት

እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነውና ደስ ይበልሽ  ለዘለዓለም ነግሦ የሚኖረውን ጌታ እነሆ ትፀንሻለሽ

    እንኳን ለብስራተገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
''ልዩ የልደት መርሐ ግብር''

የፊታችን አርብ ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤታችን ከጥቁር አንበሳ ጊቢ ጉባኤ ጋር በመተባበር ልዩ የበዓለ ልደት መርሐ ግብር ያዘጋጀ በመሆኑ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ በስብከተ ወንጌል አዳራሽ በመገኘት የመርሐ ግብሩ ታዳሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!

"ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእክት፤
እነሆ ዛሬ ሰማያዊውን በበረት የተኛውንና ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደውን እረኞች አዩት መላእክትም አመሰገኑት።"

እነሆ አራቱም ክፍላት
   📌ሕፃናት ክፍል
   📌ማዕከላውያን ክፍል
   📌ወጣት ክፍል
   📌ባለ ትዳር ክፍል የሚገኙበት
     ልዩ የዝማሬ ቀን
      በልደተ ክርስቶስ
ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም

ቦታ፦ በስብከተ ወንጌል አዳራሽ
ሰዓት፦ ከ 10-12 ሰዓት

ይህንንም የመዳኛችን መጀመሪያ ቀን ሁላችንም በበዓሉ ቀን በቤተክርስትያን በመገኘት አምላካችንን በማመስገን እናክብረው።

ሲመጡ 2 ጧፍ አንዱ መባችን ይሆንና ሌላኛውን እናበራው ዘንድ ይዛችሁ ተገኙ።

ማስታወሻ፦ ከርቀት ቦታ የሚመጡ አባላት ስለሚኖሩና ሲመለሱ ትራንስፖርት ሊቸገሩ ስለሚችሉ በተባለው ሰዓት እንጀምር ዘንድ ሰዓት አክብረን እንምጣ።

     የመዝሙር አገልግሎት እና የዜማ     
          ትምህርቶች ሥልጠና ክፍል

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ታኅሣሥ ሃያ አራት በዚህች ዕለት ጌታችን በቃሉ ''ሐዲስ ሐዋርያ'' ብሎ የሾማቸው የኢትዮጵያ ብርሃኗ የሆኑ የደብረ ሊባኖሱ ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ልደታቸው ነው፡፡

እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ሐዲስ ሐዋርያ አድርጎ የመረጣቸው ጻድቁ አባታችን ተክለ ሃይማኖት በሊቀ መላእክት በቅዱስ ሚካኤል አብሳሪነት ከአባታቸው ከካህኑ ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ከቅድስት እግዚእ ኀረያ መጋቢት 24 ቀን ተፀንሰው ታኅሣሥ 24 ቀን 1197 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ጻድቁ በተወለዱ በሦስተኛው ቀን ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው ‹‹አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ›› ማለትም ‹‹አንዱ አብ ቅዱስ ነው አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው አንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው›› በማለት የፈጠራቸውን አምላክ አመስግነውታል፡፡ ወላጆቻቸውም ስማቸውን ፍሥሐ ጽዮን አሏቸው፡፡ ይኸውም የጽዮን ተድላዋ ደስታዋ ማለት ነው፡፡

ከጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከት ያሳትፈን።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለበዓለ ልደት ጌታችን የተወለደበት ቦታን የከብቶቹን በረት በተለያየ ሳይዝ(መጠን) ሰርተን አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።  ትክክለኛ የቤ/ክ አስተምህሮ ጌታችን የተወለደው በበረት ነው ዛፍ መቁረጥም ሆነ ሌላ ሌላ ነገር አያስፈልግም ያዘጋጀንልዎትን

  .    ትልቁን በረት-   1200 ብር
  .  መካከለኛ በረት-  700 ብር
  .   ትንሹን በረት -     600 ብር      
በመግዛት በዓሉን ያክብሩ የእኛንም አገልግሎት ይደግፉ።

የጽ/ጽ/ሐ/ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ልማት ክፍል

   አድራሻ:- ከኢሚግሬሽን ከፍ ብሎ ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ግቢ ውስጥ

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያልን የሰንበት ትምህርት ቤታችን የበጎ አድራጎት ክፍል በዓሉን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የልግስና መርሐ ግብር ስላዘጋጀ ከላይ ያያዝነውን ፓኬጅ በማንበብ የአቅማችሁን ድጋፍ ታደርጉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።

ለበለጠ መረጃ:- 0931 14 44 44
0913 29 44 30
0977 09 50 15

የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት በጎ አድራጎት