ቅዱስ አባ ኪሮስ
በዚችም ዕለት በምዕራባዊ በረሀ የሚኖር ታላቅና ክቡር አባት የሆነው የአባ ኪሮስ የዕረፍቱ መታሰቢያ ሆነ።
ይህም ቅዱስ የታላቁ ንጉሥ ቴዎዶስዮስ ወንድሙ ነበር በከተማ ውስጥ የሚሠራውን ዐመፅ በአየ ጊዜ ገንዘቡን ሁሉ ትቶ ከሀገሩ ወጣ። ጌታቸንም መርቶ ወደዚች ምዕራባዊት በረሀ አደረሰው በውስጧም ብዙ ዘመናት ብቻውን ኖረ ከሰው ማንም አላየውም በዚህ ሁሉ ዘመን የዱር አራዊትም ቢሆኑ ።
በአስቄጥስም ገዳም ስሙ አባ ባውማ የሚባል አንድ ቄስ ነበረ እርሱም የንጉሥ ዘይኑን ልጅ ቅድስት ኢላርያን ሥጋዋን የገነዘ ነው ። እርሱም እንዲህ አለ በቤተ ክርስቲያን ወስጥ እያለሁ አባ ባውማ ሆይ ተነሥ ወደ በረሀው ውስጥ ገብተህ ወደ ፀሐይ መግቢያ ሒድ ከቅዱሳን ሁሉ አብዝቶ ፈቃዴን የፈጸመውን የአንድ ገዳማዊ ሥጋ ትገንዝ ዘንድ የሚለኝን ቃል ከሰማይ ሰማሁ።
ያን ጊዜም ደስ ብሎኝ ተነሣሁ በበረሀውም ውስጥ ሦስት ቀን ተጉዤ ከአንድ ገዳማዊ በዓት ደርሼ ደጁን አንኳኳሁ አንድ ሽማግሌ ገዳማዊም ከፈተልኝና እርስ በርሳችን ሰላምታ ተለዋወጥን በዚች በረሀ ሌላ ገዳማዊ አለን ብዬ ጠየቅሁት አዎን አለኝ ። ሁለተኛም ስምህ ማነው አባቴ ሆይ በዚችስ በረሀ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ ኖርክ አልሁት ስሜ ስምዖን ነው በዚች በረሀ የኖርኩትም ሰባ ዓመታት ነው አለኝ።
ከእርሱ ዘንድም ወጥቼ ሦስት ቀን ተጓዝኩ ሁለተኛም ስሙ ባሞን የሚባል ገዳማዊ አገኘሁ ሰላምታም ሰጠሁትና በዚች በረሀ ሌላ ገዳማዊ አለን አልሁት አዎን አለ አለኝ ። አራት ቀንም ተጓዝኩ ወደ አባ ኪሮስ በዓት ደረስኩ ቅዱስ አባት ሆይ ባርከኝ እያልኩ ደጁን አንኳኳሁ አባ ባውማ ሆይ መምጣትህ መልካም ነው ብሎ ከውስጥ ተናገረኝ ። እግዚአብሔር ያከበረህ ሰው በሰላም በፍቅር ወደእኔ ግባ አለኝ ያን ጊዜ ገብቼ ከእርሱ ተባረክሁ በፊቱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ክብር አየሁ የራሱ ጠጉርና ጽሕሙ እንደ በረድ የነጣ ነበር ።
ከዚህም በኋላ ተቀመጥሁ በብብቻውም አቀፈኝ እንዲህም አለኝ እነሆ ይችን ሰዓት እየጠበቅኋት በዚች በዓት ሃምሳ ሰባት ዓመት ኖርኩ ይህንንም ሲል ጥቂት ታመመና ተኛ እየደነገጠ ያቺን ሌሊት አደረ ሲነጋም በበዓቱ ውስጥ ታላቅ ብርሃን በራ ብርሃናዊ ሰውም ገባ በእጁም የብርሃን መስቀል አለ በአባ ኪሮስ አጠገብም ተቀምጦ ሳመዉ ባረከውም አጽናናው ሰላምን ፍቅርን አንድነትን አደረገለት ከእርሱም ተሠወረ እኔም ፈራሁ እንዲህ የሚበራ ይህን ክብር የተጐናጸፈ ይህ ማነው አልሁት ።
እርሱም ልጄ ሆይ ይህ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ልማዱ ስለ ሆነ ሁልጊዜ ይመጣል ያጽናናኛልም አለኝ ። በቀዳሚት ሰንበት ዕለትም ዘጠኝ ሰዓት በሆነ ጊዜ እስከ ሰማይ የሚደርስ ታላቅ ጩኸትን ሰማሁ ከጩኸታቸውም ኃይል የተነሣ ምድር ተናወጸች። እኔም ይህ የምሰማው ጩኸት ምንድነው ብዬ ጠየቅሁት እርሱም ልጄ ሆይ ይህ በሲኦል የሚኖሩ የኃጥአን ጩኸት ነው ስለ ቅድስት ትንሣኤው የእሑድ ፀሐይ እስክትጠልቅ ድረስ እግዚአብሔር ያሳርፋቸዋልና ስለዚህም እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል አለኝ ።
ሐምሌ ሰባት ቀን ቅዱስ አባ ኪሮስ ጩኾ አለቀሰ ዛሬ በግብጽ አገር ታላቅ ምሰሶ ወደቀ ይኸውም የገዳማውያን አለቃ ቅዱስ አባ ሲኖዳ ነው አለ ።
ከዚህም በኋላ ከደዌው ጽናት የተነሣ እሑድ ሌሊት እጅግ ደነገጠ በበዓቱም ውስጥ እነሆ ታላቅ ብርሃን በራ ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ገብቶ በአባ ኪሮስ ራስ አጠገብ ተቀመጠ ። አባ ኪሮስም መድኃኒታችንን ጌታዬ ሆይ ይህን ሰው ባርከው አለው መድኃኒታችንም የመረጥሁህ አባ ባውማ ሆይ ጽና አትፍራም ሰላሜ በረከቴም ከአንተ ጋራ ይኑር ። አሁንም ታማኝ አገልጋዬ የሆነ የዚህን የቅዱስ ኪሮስን ያየኸውንና የሰማኸውን ወደፊትም ዳግመኛ የምታየውንና የምትሰማውን ገድሉን ጻፍ አለኝ ።
ከዚህም በኋላ መድኃኒታችን አባ ኪሮስን እንዲህ አለው እነሆ አንተ ትሞታለህና አትዘን ሞትህ ሞት አይደለም የዘላለም ሕይወት ነው እንጂ ። የገድልህን መጽሐፍ የሚጽፈውን ወይም የሚያነበውን የሚሰማውንም ሁሉ በምድርም መታሰቢያህን የሚያደርገውን ሁሉ በደብረ ጽዮን በሚደረገው የሽህ ዓመት በዓል ምሳ ከእኔ ጋር ይቀመጥ ዘንድ አደርገዋለሁ ከቅዱሳኖቼም ጋራ እቆጥረዋለሁ ። የኃጢአቱንም መጽሐፍ ቀድጄ ስሙን በሕይወት መጽሐፍ እጽፋለሁ ። ለመሥዋዕት የሚገባውንም ዕጣኑንና ወይኑን መብራቱንም መባ አድርጎ ለሚሰጥም በስምህም ለድኆችና ለችግረኞች ምጽዋትን ለሚያደርግ ዓይን ያላየውን ጆሮም ያልሰማውን በሰው ልቡናም ያልታሰበውን በጎ ዋጋ እኔ እጥፍ ድርብ አድርጌ እሰጠዋለሁ ። በበኵር ቤተ ክርስቲያንም ሥጋዬንና ደሜን አቀብላቸዋለሁ በዚህም ዓለም ቤታቸውን እባርካለሁ ። ልጆቻቸውን አሳድጋለሁ ከበጎ ነገር ሁሉ ምንም ምን አያጡም ።
መድኃኒታችንም አባ ኪሮስን እነሆ ዘማሪው ዳዊት መጥቷልና ይዘምርልህ ዘንድ የምትሻውን ንገር አለው። ዳዊትም ቅዱስ አባ ኪሮስን በየትኛው አውታር እንድዘምርልህ ትሻለህ ደግሞስ በየትኛው ዜማ በየትኛው ስልት በመጀመሪያው ነውን ወይስ በሁለተኛው ወይስ በሦስተኛው አለው። ቅዱስ አባ ኪሮስም በዐሥሩም አውታር በየስልታቸውና በየዜማቸው ልሰማ እሻለሁ አለ። ያን ጊዜ ዳዊት መሰንቆውን አዘጋጅቶ የጻድቅ ሞቱ በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው አለ ዳግመኛም ጐለመስሁ አረጀሁም የሚወድቅ ጻድቅን አላየሁም አለ ። ዳዊትም ድምፁን አሣምሮ ዘመረ መሰንቆውንም በስልት መታት ። ያን ጊዜም የቅዱስ አባ ኪሮስ ነፍሱ ወጣች መድኃኒታችንም ተቀብሎ ሳማት ለመላእክት አለቃ ለሚካኤልም ሰጣት ።
እኔ አባ ባውማም የቅዱስ አባ ኪሮስን ሥጋውን ቀበርኩ ከበዓቱም በወጣሁ ጊዜ በረሀው በሰማይ ሠራዊት ተመልቶ አየሁ መድኃኒታችንም የቅዱስ አባ ኪሮስ ሥጋው ባለበት በዓት ላይ መስቀሉን አኑሮ ዘጋት ። ከዚህም በኋላ መድኃኒታችን ለኔ ሰላምታ ሰጥቶኝ መላእክትና የመላእክት አለቆች በፊቱ እያመሰገኑና እየዘመሩ በታላቅ ክብር ዐረገ ። የቅዱስ አባ ኪሮስን ነፍስ ከመድኃኒታችን ጋራ እንደዚህ አሳረጓት ። እርሷም በተሰጣት ክብር ደስ እያላት ዐረገች ።
እኔም አባ ባውማ በዚያ ቦታ ብቻዬን ቀረሁ ተመልሼም ወደ አባ አሞን በዓት ደረስሁ ። ከዚያም የሦስት ቀን መንገድ ተጉዤ ወደ አባ ስምዖን በዓት ደረስሁ ። ከዚያም ሦስት ቀን ተጉዤ ወደ ቦታዬ ወደ አስቄጥስ ገዳም ደረስ። ለመነኰሳቱም ሁሉ ያየሁትንና የሰማሁትን ሁሉ የቅዱስ አባ ኪሮስን ገድሉን ስለ አባ ሲኖዳም ዕረፍት ትንቢት እንደ ተናገረ ነገርኋቸው።
መነኰሳቱም ሰምተው እጅግ አደነቁ የተመሰገነ እግዚአብሔርንም አመሰገኑት ። እኔ አባ ባውማም የቅዱስ አባ ኪሮስን ገድሉን ጽፌ ለሚያነበውና ለሚሰማው ሁሉ መጽናኛ ይሆን ዘንድ ወደ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉና ወደ ገዳማትም ላክሁ።
በአባታችን በአባ ኪሮስ ጸሎት ይማረን።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

Telegram
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ማኀበራዊ ሚዲያ እና ቤተሰብ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ይህ ጉባኤ ባለፉት ሁለት ተከታታይ ወር ሲሰጥ የነበረ ሲሆን ክፍል ሶስት (የመጨረሻውን) ክፍል እሑድ ታኅሳስ 20/2017 ዓ.ም ማጠቃለያ ጉባኤያችን የሚዘጋጅ በመሆኑ እንዳያመልጥዎት እንዳይቀሩ።
ጉባኤው:- እሑድ ታኅሳስ 20/2017 ዓ.ም
ከ5:30- 7:00 ድረስ ይከናወናል
በዕለቱ የጥምቀት ጥናት ይኖራል።
መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር ያረስርሱ።
የባለትዳር ጉባኤ

የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

እንዴት አላችሁ እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ኪሮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ የዘጠነኛ ሳምንት ንባብ የሉቃስ ወንጌልን በጥሞና እና በመረጋጋት እያነበቡ እንደሆነ እንረዳለን ንባቡን ባለማቋረጥ ይቀጥሉ።በዚያውም እስቲ ካነበቡት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እነዚህን ጥያቄዎች ከማርቆስ ወንጌል በማስታወሰ ለራስዎ ይመልሱ ።
1.መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ያጠምቅ የነበረው የምን ጥምቀት ነው
2. ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአትን ይቅር የማለት ሥልጣኑን ያሳየው እንዴት ነው?
3. ሰንበትን በተመለከተ በኢየሱስ ክርስቶስና በፈሪሳውያን መካከል ያለው የሀሳብ ልዩነት ምንድነው?
4. በእሾህ መካከል ወደቀ እሾህሜ ወጣና ዐነቀው ፍሬም አልሰጠም። ያለው ትርጓሜው ምንድነው?
5. ብዙ መሬት በሌለበት በጭንጫ ላይ ወደቀና ጥልቅ መሬት ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፤ ፀሓይም ሲወጣ ጠወለገ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ።
ያለው ተርጓሜው ምንድነው ?
6. ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልብሴን የዳሰሰው ማን ነው ያለው ለምንድነው?
7. ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ክፉ ሀሳብ ብሎ የዘረዘራቸው ምን ምን ናቸው
8. ጌታ ጴጥሮስን ገሠጸውና፦ወደ ኋላዬ ሂድ አንተ
ሰይጣን የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን ነገር አታስብምና። ያለው ለምንድነው?
9. ሐዋርያት ጌታን አጋንንቱን ማውጣት ያልቻልነው ለምንድነው ብለው በጠየቁት ጊዜ የመለሰላቸው መልስ ምንድነው
10. ጌታችን ደቀመዛሙርቱን ከእናንተ መኃል ታላቅ ለመሆን የሚወድ ምን ያድርግ አላቸው?
11. የካህናት አለቃዎችና ጻፊዎች ሽማግሌዎችም ወደ ጌታ መጥተው፦ እነዚህን በምን ሥልጣን ታደርጋለኽ? ወይስ እነዚህን ለማድረግ ይህን ሥልጣን ማን ሰጠኽ? ባሉት ጊዜ መልሱ ምን ነበር?
12. ኢየሱስ ለቄሣር ግብር መክፈልን በተመለከተ ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ የሰጠው እንዴት ነው?
13. ኢየሱስ ስለ መጨረሻው ዘመን ምን ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል?
14. ጌታ ወደ አንድ ቦታ መሄድ ሲፈልግ ዘወትር ከሌሎች ሐዋርያት መርጦ ይዟቸው የሚሄደው ሶስቱ ሐዋርያት እነማን ናቸው?
15. የእግዚአብሔርን መንግሥት ይጠባበቅ የነበረ ደፍሮም ወደ ጲላጦስ ገብቶ የኢየሱስን ሥጋ የለመነው ማን ይባላል?
16. ጌታችንን ሽቱ ለመቀባት ወደ መቃብር ቦታው የመጡት ሴቶች ማን ማን ናቸው?
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
1.መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ያጠምቅ የነበረው የምን ጥምቀት ነው
2. ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአትን ይቅር የማለት ሥልጣኑን ያሳየው እንዴት ነው?
3. ሰንበትን በተመለከተ በኢየሱስ ክርስቶስና በፈሪሳውያን መካከል ያለው የሀሳብ ልዩነት ምንድነው?
4. በእሾህ መካከል ወደቀ እሾህሜ ወጣና ዐነቀው ፍሬም አልሰጠም። ያለው ትርጓሜው ምንድነው?
5. ብዙ መሬት በሌለበት በጭንጫ ላይ ወደቀና ጥልቅ መሬት ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፤ ፀሓይም ሲወጣ ጠወለገ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ።
ያለው ተርጓሜው ምንድነው ?
6. ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልብሴን የዳሰሰው ማን ነው ያለው ለምንድነው?
7. ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ክፉ ሀሳብ ብሎ የዘረዘራቸው ምን ምን ናቸው
8. ጌታ ጴጥሮስን ገሠጸውና፦ወደ ኋላዬ ሂድ አንተ
ሰይጣን የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን ነገር አታስብምና። ያለው ለምንድነው?
9. ሐዋርያት ጌታን አጋንንቱን ማውጣት ያልቻልነው ለምንድነው ብለው በጠየቁት ጊዜ የመለሰላቸው መልስ ምንድነው
10. ጌታችን ደቀመዛሙርቱን ከእናንተ መኃል ታላቅ ለመሆን የሚወድ ምን ያድርግ አላቸው?
11. የካህናት አለቃዎችና ጻፊዎች ሽማግሌዎችም ወደ ጌታ መጥተው፦ እነዚህን በምን ሥልጣን ታደርጋለኽ? ወይስ እነዚህን ለማድረግ ይህን ሥልጣን ማን ሰጠኽ? ባሉት ጊዜ መልሱ ምን ነበር?
12. ኢየሱስ ለቄሣር ግብር መክፈልን በተመለከተ ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ የሰጠው እንዴት ነው?
13. ኢየሱስ ስለ መጨረሻው ዘመን ምን ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል?
14. ጌታ ወደ አንድ ቦታ መሄድ ሲፈልግ ዘወትር ከሌሎች ሐዋርያት መርጦ ይዟቸው የሚሄደው ሶስቱ ሐዋርያት እነማን ናቸው?
15. የእግዚአብሔርን መንግሥት ይጠባበቅ የነበረ ደፍሮም ወደ ጲላጦስ ገብቶ የኢየሱስን ሥጋ የለመነው ማን ይባላል?
16. ጌታችንን ሽቱ ለመቀባት ወደ መቃብር ቦታው የመጡት ሴቶች ማን ማን ናቸው?
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
Telegram
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
ለውድ የቴሌግራም ቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
እንደ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ፈቃድ ከበዓለ ቅዱስ ሚካኤል ታኅሣሥ 12 /2017 ዓ.ም ጀምሮ የየዕለቱን ስንክሳር በአጫጭሩ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
እንደ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ፈቃድ ከበዓለ ቅዱስ ሚካኤል ታኅሣሥ 12 /2017 ዓ.ም ጀምሮ የየዕለቱን ስንክሳር በአጫጭሩ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::
ስለ መጽሐፉ አጭር ገለፃ
ይህ የሥልጠና መጽሐፍ በዉስጡ አራት እጅግ ጠቃሚ ሥልጠናዎችን በዉስጡ የያዘ ነዉ፡፡ እነርሱም:-
- ምክር በእንተ ጥናት (የጥናት ዘዴ)
- የጊዜ አጠቃቀም
- ለዛ ያለዉ ንግግር አቀራረብ
- ዉጤታማ ስብሰባ
* ስለ መጽሐፉ ርእስ
"መጽሔት" የሚለው ቃል ግእዝ ሲሆን ፍቺው የጠራ መስታወት ነው፡፡ "ብልኀት" የሚለው ቃልም ግእዝ ሲሆን በቁሙ ሲፈታም መስላት፣ መፍጠን ሲሆን ብልኅነትን እና የሰላ አእምሮን የሚገልጽ ነው::
ይህም መጽሐፍ የሚያተኩርባቸው አራት አርእስተ ጉዳዮችን እንደ መስታወት በጠራ አማርኛ ገልጾ አንባቢውን በእነዚህ ጉዳዮች ላይ የሰላ መረዳት እንዲኖረው ስለሚያደርግ ስያሜው መጽሔተ ብልኀት ሊሆን ችሏል፡፡
የመጽሔቱ የሽያጭ ዋጋ-100 ብር ስለሆነ
ሁላችሁም በመግዛት ልጆቻችን እንዲጠቀሙበት እናድርግ።
"የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።"
2ኛ. ጢሞ. 3 ፥16-17

ሰላም ለከ ዐቃቤ ቅዱሳን እምተሀውኮ፤
ወለፀረ ነፍሶሙ ዘሞቃሕኮ፤
አመ መጽአ ወልድ በአፈ ነቢያት ተሰቢኮ፤
ከመ ያስተፋኑ ሐራ መልአኮ፤
እስከ ምጽንዓት ኃምስ ሚካኤል ተለውኮ።
ቅዱሳንን ከልብ መታወክ የምትጠብቃቸው የነፍሳቸውንም ጠላት አስረህ የምታስጨንቀው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልኻለሁ።
በቅዱሳን ነቢያት አንደበት ትንቢት የተነገረለት እግዚአብሔር ወልድ ወደዚህ ዓለም በመጣ ጊዜ ጭፍራ አለቃውን አጅቦ እንዲሸኝ አንተም እስከ አምስቱ ሰማያት ድረስ ተከተልኸው።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ወለፀረ ነፍሶሙ ዘሞቃሕኮ፤
አመ መጽአ ወልድ በአፈ ነቢያት ተሰቢኮ፤
ከመ ያስተፋኑ ሐራ መልአኮ፤
እስከ ምጽንዓት ኃምስ ሚካኤል ተለውኮ።
ቅዱሳንን ከልብ መታወክ የምትጠብቃቸው የነፍሳቸውንም ጠላት አስረህ የምታስጨንቀው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልኻለሁ።
በቅዱሳን ነቢያት አንደበት ትንቢት የተነገረለት እግዚአብሔር ወልድ ወደዚህ ዓለም በመጣ ጊዜ ጭፍራ አለቃውን አጅቦ እንዲሸኝ አንተም እስከ አምስቱ ሰማያት ድረስ ተከተልኸው።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ማኀበራዊ ሚዲያ እና ቤተሰብ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ይህ ጉባኤ ባለፉት ሁለት ተከታታይ ወር ሲሰጥ የነበረ ሲሆን ክፍል ሶስት (የመጨረሻውን) ክፍል እሑድ ታኅሳስ 20/2017 ዓ.ም ማጠቃለያ ጉባኤያችን የሚዘጋጅ በመሆኑ እንዳያመልጥዎት እንዳይቀሩ።
ጉባኤው:- እሑድ ታኅሳስ 20/2017 ዓ.ም
ከ5:30- 7:00 ድረስ ይከናወናል
በዕለቱ የጥምቀት ጥናት ይኖራል።
መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር ያረስርሱ።
የባለትዳር ጉባኤ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ማኀበራዊ ሚዲያ እና ቤተሰብ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ይህ ጉባኤ ባለፉት ሁለት ተከታታይ ወር ሲሰጥ የነበረ ሲሆን ክፍል ሶስት (የመጨረሻውን) ክፍል እሑድ ታኅሳስ 20/2017 ዓ.ም ማጠቃለያ ጉባኤያችን የሚዘጋጅ በመሆኑ እንዳያመልጥዎት እንዳይቀሩ።
ጉባኤው:- እሑድ ታኅሳስ 20/2017 ዓ.ም
ከ5:30- 7:00 ድረስ ይከናወናል
በዕለቱ የጥምቀት ጥናት ይኖራል።
መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር ያረስርሱ።
የባለትዳር ጉባኤ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የማዕከላውያን ክፍል አባላት ወላጆች በልጆቻቸው ዙሪያ ከሰ/ት/ቤታችን ጋር ውይይት አከናወኑ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::
ስለ መጽሐፉ አጭር ገለፃ
ይህ የሥልጠና መጽሐፍ በዉስጡ አራት እጅግ ጠቃሚ ሥልጠናዎችን በዉስጡ የያዘ ነዉ፡፡ እነርሱም:-
- ምክር በእንተ ጥናት (የጥናት ዘዴ)
- የጊዜ አጠቃቀም
- ለዛ ያለዉ ንግግር አቀራረብ
- ዉጤታማ ስብሰባ
* ስለ መጽሐፉ ርእስ
"መጽሔት" የሚለው ቃል ግእዝ ሲሆን ፍቺው የጠራ መስታወት ነው፡፡ "ብልኀት" የሚለው ቃልም ግእዝ ሲሆን በቁሙ ሲፈታም መስላት፣ መፍጠን ሲሆን ብልኅነትን እና የሰላ አእምሮን የሚገልጽ ነው::
ይህም መጽሐፍ የሚያተኩርባቸው አራት አርእስተ ጉዳዮችን እንደ መስታወት በጠራ አማርኛ ገልጾ አንባቢውን በእነዚህ ጉዳዮች ላይ የሰላ መረዳት እንዲኖረው ስለሚያደርግ ስያሜው መጽሔተ ብልኀት ሊሆን ችሏል፡፡
የመጽሔቱ የሽያጭ ዋጋ-100 ብር ስለሆነ
ሁላችሁም በመግዛት ልጆቻችን እንዲጠቀሙበት እናድርግ።
"የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።"
2ኛ. ጢሞ. 3 ፥16-17
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ስለ መጽሐፉ አጭር ገለፃ
ይህ የሥልጠና መጽሐፍ በዉስጡ አራት እጅግ ጠቃሚ ሥልጠናዎችን በዉስጡ የያዘ ነዉ፡፡ እነርሱም:-
- ምክር በእንተ ጥናት (የጥናት ዘዴ)
- የጊዜ አጠቃቀም
- ለዛ ያለዉ ንግግር አቀራረብ
- ዉጤታማ ስብሰባ
* ስለ መጽሐፉ ርእስ
"መጽሔት" የሚለው ቃል ግእዝ ሲሆን ፍቺው የጠራ መስታወት ነው፡፡ "ብልኀት" የሚለው ቃልም ግእዝ ሲሆን በቁሙ ሲፈታም መስላት፣ መፍጠን ሲሆን ብልኅነትን እና የሰላ አእምሮን የሚገልጽ ነው::
ይህም መጽሐፍ የሚያተኩርባቸው አራት አርእስተ ጉዳዮችን እንደ መስታወት በጠራ አማርኛ ገልጾ አንባቢውን በእነዚህ ጉዳዮች ላይ የሰላ መረዳት እንዲኖረው ስለሚያደርግ ስያሜው መጽሔተ ብልኀት ሊሆን ችሏል፡፡
የመጽሔቱ የሽያጭ ዋጋ-100 ብር ስለሆነ
ሁላችሁም በመግዛት ልጆቻችን እንዲጠቀሙበት እናድርግ።
"የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።"
2ኛ. ጢሞ. 3 ፥16-17
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
እንዴት ሰንብታችኋል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እያተከታተላችሁ እንደሆነ እናምናለን ንባብ ከተጀመረበት ጊዜ አንሰቶ ሳናቋረጥ ያነበበን የሉቃስ ወንጌል የመጨረሻ ክፍል ላይ ደረሰን ማለት ነው አሁንም ማንበባችንን እንቀጥል መልካም የንባብ ጊዜ