የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.63K subscribers
6.23K photos
67 videos
79 files
1.72K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
118ተኛው የቅዱስ ማርቆስ መንበር ወራሽ የግብፅ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዋድሮስ ዳግማዊ 12ተኛ ዓመት በዓለ ሢመት በዛሬው ዕለት እየተከበረ ይገኛል !

118ተኛው የቅዱስ ማርቆስ መንበር ወራሽ የግብፅ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ዳግማዊ 12ተኛ ዓመት በዓለ ሢመት በዛሬው ዕለት እየተከበረ ይገኛል።

የግብፅን ቤተ ክርስቲያን ለ40 ዓመታት የመሩት እና የቅዱስ ማርቆስ መንበር 117ተኛ ወራሽ የሆኑት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ተከትሎ ጥቅምት 25 ቀን 2005 ዓ.ም ካይሮ አባሲያ ቅዱስ ማርቆስ ካቴድራል በተደረገው የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት በእጩነት ከቀረቡት 3ት አባቶች መካከል አንዱን በፓትርያርክነት ለመሾም ዓይኑን በጨርቅ የተሸፈነ ሕፃን እጣውን እንዲያወጣ በማድረግ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዋድሮስ የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል፡፡

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዋድሮስ እ.አ.አ በ1952 የተወለዱ ሲሆን በፋርማሲ ሳይንስ ከአሌክሳንደሪያ ዩኒቨርስቲ ተመርቀዋል፡፡ እ.ኤ.አ ከ1997 ጀምሮ በጵጵስና ተሹመው የግብጽ ኦርቶዶክስ  ቤተ ክርስቲያንን በማገልገል ላይ ቆይተው ከሕዳር 9 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ የግብፅ ቤተ ክርስቲያንን እየመሩ ይገኛሉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ በቅዱስነታቸው በዓለ ሢመት ወቅት አምስት ጳጳሳትን ያቀፈ ልዑክ ወደ ግብጽ በመላክ በምርጫው ላይ ተሳትፈው መመለሳቸው ይታወሳል፡፡

        የቅዱስነታቸው ቡራኬ አይለየን

      ©ተሚማ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የማቴዎስ ወንጌልን ንባብ በተሰጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እንዳነበቡ እናምናለን ።አሁን ደግሞ የማርቆስ ወንጌልን እንጀምር መልካም የንባብ ጊዜ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
''ኦርቶዶክሳዊ የጾታ ትምህርት ''
ዲ/ን ዳዊት ብርሃኑ

የቅዳሜ መርሐግብር  ቅዳሜ ኅዳር14/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ።

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ለሰው ወገን የሚያዝን የሚራራ በእግዚአብሔር የጌትነት ዙፋን ፊት ሁልጊዜ ለምስጋና የሚቆም፥ ለፍጥረታት ሁሉ የሚማልድ፥ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በዓለ ሢመቱ እንዲሁም እስራኤላውያንን በኤርትራ ባህር ያሻገረበት በዓል

እንኳን አደረሳችሁ!!!

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል
ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል።  
  ዘእምርኡሳን ርኡስ ወዘእምልዑላን ልዑል ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል።

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12

የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12

የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ንግረኒ እስመ አጽንዓከኒ ወይቤለኒ
ሶበ ተአምር ዳዕሙ ሚካኤል መልአከክሙ
ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዐል ህዳር 12/2017