የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.58K subscribers
6.1K photos
67 videos
60 files
1.7K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
የወጣት አባላት ጉዞ 9ቀን ቀረው
የጉዞ ቦታ: ጽርሐ ጽዮን ዘተዋህዶ አንድነት ኑሮ ማኅበር
የጉዞ ክፍያ: 250ብር
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ

"ጽርሐ ጽዮን ዘተዋህዶ አንድነት ኑሮ ማኅበር" በፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት የተዘጋጀ

መነሻ:- ነሐሴ 30 እሁድ ጠዋት 12:00
መመለሻ:- ነሐሴ 30

የጉዞ ክፍያ: 250ብር
በዕለቱ ምሳ እና ውሃን ጨምሮ

የመመዝገቢያ ቦታዎች
1 በሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት
2 የሰ/ት/ቤቱ ልማት ሱቅ

ለበለጠ መረጃ:- 092 296 4325
ያሉት ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ቶሎ ይመዝገቡ
የጉዞ መኪና 2ሞልቷል 3ኛ መኪና እየሞላ ስለሆነ ከወዲሁ ለዝግጅት ያመቸን ዘንድ ክፍያ ያልፈፀማችሁ እንድትከፍሉ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን
ወጣት ክፍል እና ባለትዳር አባላት
እንኳን ለታላቁ ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

#ዕረፍት

ጻድቅ: ሰማዕትና ሐዋርያ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ብርሃን ሆነው መከራን በብዙ ተቀብለው: እልፍ አእላፍ ፍሬን አፍርተው: በተወለዱ በ99 ዓመት: ከ8 ወር: ከ1 ቀናቸው ነሐሴ 24 ቀን በ1306 ዓ/ም ዐርፈዋል።

ጌታ: ድንግል ማርያምና ቅዱሳን ከሰማይ ወርደው ተቀብለዋቸዋል። 10 ትውልድ የሚያስምር ቃል ኪዳንም ተቀብለዋል

የአባታችን በረከታቸው ይደረብን በእውነቱ አሜን ፫🤲
የሕጻናት እና ማዕከላውያን ጉዞ ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም
በሠላም ደረሰው ከገዳማውያኑም በረከት ተቀብለው መጥተዋል

በቀጣይ ሳምንት በጉጉት የሚጠበቀው የወጣት ጉዞ 3መኪና የሞላ ሲሆን ያልከፈላችሁ አባላት በተቻለ መጠን ተዘጋጅተን እነጠብቅዎት ዘንድ ክፍያ ይፈጽሙ
የጉዞ ብር 250
ደረሰ ደረሰ ዓመታዊ የወጣት ጉዞ #5ቀን ብቻ ቀረው
👉መኪናዎች እየሞሉ ነው
👉ዛሬ ማክሰኞ ለመዝሙር ጥናት ዛሬ ስትመጡ ክፍያ ይዛችሁ ነው
👉አሁን ባለን መረጃ 3መኪና ሞልቷል ሁላችንም እንሄድ ዘንድ ክፍያ ያልፈፀምን አባላት ዛሬና ነገ እስከ አርብ የመጨረሻ መኪና ለመሙላት ስላሰብን መረጃውን ሼር በማድረግ ላልሰሙት እናሰማ

👉 የጉዞ መሄጃ ቀን: እሁድ ነሐሴ 30
👉 መነሻ: ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
👉 የጉዞ ዋጋ: 250ብር
👉 ለባለ ትዳር ልዩ ቅናሽ ተዘጋጅቷል
መልካም ቀን
ልመናቸው አማላጅነታቸው ለዘለዓለሙ በእውነት ይደርብንና በዛሬው ዕለት ነሐሴ 26 በዓመታዊ የጽንሰት በዓላቸው ታስበው የሚውሉት አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓላቸው ነው።

መልካም ቀን
የጉዞ ክፍያ በአካል መክፈል ላልቻላችሁ
==:====+========

👉 ለባለ ትዳር 400ብር
👉 ለተማሪ 200ብር
👉 ለወጣት አባላት 250ብር

ከዚህ በታች ባለው አካውንት ማስገባት እና ሪሲቱን በመያዝ እሁድ 12:00 ላይ ጎላ እንገኝ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ CBE 1000304301598
Name: Dereje Ebissa and/or Alemayehu Dawit and/or Rut Moges
ማስታወቂያ
የጉዞ ክፍያ በአካል መክፈል ላልቻላችሁ
==:====+========

👉 ለባለ ትዳር 400ብር
👉 ለተማሪ 200ብር
👉 ለወጣት አባላት 250ብር

ከዚህ በታች ባለው አካውንት ማስገባት እና ሪሲቱን በመያዝ እሁድ 12:00 ላይ ጎላ እንገኝ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ CBE 1000304301598
Name: Dereje Ebissa and/or Alemayehu Dawit and/or Rut Moges
የፊታችን እሁድ የጉዞ ቀን ነው

👉 ቀን: 30/12/2013 ዓ.ም
👉 መነሻ ቦታ: ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
👉 መነሻ ሰዓት: 12:00 ሰዓት

ሁላችንም ተገኝተን በረከትን እንካፈል ዘንድ ተጋብዘናል።
መልከም ቀን