በነገው እለት ማለዳ በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም የቅዱስ ፓትርያርኩን አቀባበል መርሐ ግብር
ለማከናወን የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተጠናቀቀ።
የአቀባበል መርሐ ግብሩን በተያዘለት መርሐ ግብር መሰረት በድምቀት ለማከናወን የገዳሙ አስተዳዳሪ ፣ዋና ጸሐፊና የሰበካ ጉባኤ አባላት ያደረጉት የቅድመ ዝግጅት ሥራ በሚገባ ተጠናቋል።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ነገ ጳጒሜን ፪ ቀን ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም ከማለዳው አንድ ሰዓት ላይ አዲስ አበባ አየር ማረፊያ ይደርሳሉ። ከማለዳው አንድ ሰዓት ከሰላሳ ላይም በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የባህርዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ለብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የጠቅላይ ቤተክህነትና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሥራ ኃላፊዎች ፣የአድባራትና
ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ምዕመናንና ምዕመናት በተገኙበት ደማቅ አቀባበል ይደረግላቸዋል።
ስለሆነም በሰዓቱ በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በሚከናወነው የአቀባበል መርሐ ግብር ላይ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንድትገኙ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የቅዱስነታቸው በረከትና ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን።
©የኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ክን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

Telegram
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የተከበራችሁ የሰንበት ት/ት ቤታችን አባላት በሙሉ ሰ/ት/ቤታችን ዓመታዊ ጉዞ ወደ የረር በዓታ እንዳዘጋጀች ይታወቃል።
ይህ ጉዞ እስከዛሬ ከተደረገው ዓመታዊ ጉዞ ለየት የሚያደርገው
1. የአዳም ርስት ሀገር /የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ምድር ( እምብርት) ብለን ከምንጠራቸው ሶስቱ ሥፍራዎች አንዱ በመሆኑ።
2. እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇን ይዛ በተሰደደችበት ወቅት ከዚህ ስፍራ መጥታ ኢትዮጵያን አስራት ሀገር አድርጋ የተቀበለችበት በመሆኑ።
3. ቅዱሳን መላእክት ያስተማሩት ምስጢረ ሰማያት እንዲሁም የስድስቱ ምስጢረ ጥበባት አምሳል የሆኑትን ነዋያት የተቀመጠባት እንደሆነች የሚነገርባት ስፍራ በመሆኗ
እና የሰ/ት/ቤታችን አባላት የፊታችን እሑድ በዕለተ ሰንበት በዕለተ ቅዱስ ሩፋኤል ሰማያት ተከፍተው የበረከት ጠበል በሚወርድባት ዕለት ጳጒሜን 3/2016 ዓ.ም በዚህ ጉዞ ላይ ለመሳተፍ ብሎም ለመቀደስ ትኬቱን ካልቆረጡ አሁኑኑ ይቁረጡ።
እንዳያመልጥዎት እንዳይቆጭዎት!!!
የጉዞ ዋጋ ለተማሪዎች 400 ብር
ለሠራተኞች 450 ብር
በንግድ ባንክ አካውንት 1000644993934 አብርሃም አስራት እና ሸዋንግዛው ሀ ይክፈሉ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com

ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ተከናወነ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ሐምሌ 6/2016 ዓ/ም ወደ አሜሪካ ያቀኑ ሲሆን በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።
ቅዱስነታቸው ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን ተከትሎ ክብረ አበውን አሠረ ሐዋርያትን መሠረት በማድረግ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ጀምሮ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
በመንበረ ፓትርያርክ ቅዱስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በተደረገው ባለው የቅዱስነታቸው አቀባበል መርሐ ግብር ላይ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የባሕርዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በርካታ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ፣ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያውና የየድርጅቱ ሥራ ሐላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ፣ የሀገረ ስብከቱ የሥራ ኃላፊዎች የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጆች የገዳማትና የአድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች እና ምዕመናን ተገኝተዋል።
የብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬ አይለየን።

የተከበራችሁ የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ
****
በ/ሰ/ት/ቤታችን አባላት እድር ለማቋቋም ከሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት እና ከባለትዳር ጉባኤ ጋር በመነጋገር ዝግጅቱን ጨርሶ የእድሩ አባል ለመሆን ፍላጎት ያላቸውን አባላት ምዝገባ ለመጀመር ዝግጅታችንን ያጠናቀቅን በመሆኑ ነገ እሑድ ጳጒሜን 3/2016 ዓ.ም በሰ/ት/ቤታችን ዓመታዊ ጉዞ ላይ ምዝገባው በይፋ የሚጀመር በመሆኑ የእድሩ አባል መሆን እንፈልጋለን ብላችሁ የተመዝገባችሁ እና የምትመዘገቡ አባላት ወርሃዊ ክፍያ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) መሆኑን አውቃችሁ ክፍያ እንድትጀምሩ እናሳስባለን።
በመቀጠልም እድሩ ወደፊት አባላቱን አጠቃላይ ስብሰባ ጠርቶ ለእድሩ ይሰራሉ እድሩን ያዋቅራሉ ተብሎ የሚገመቱትን ትክክለኛ ኮሚቴ መርጦ እስከሚያጸድቅ ድረስ እድሩን ለማስጀመር ሥማቸው ከታች የተቀመጡትን አባላት ጊዜያዊ ኮሚቴ አድርጎ ያዋቀረ መሆኑን እንገልጻለን ።
ስለዚህ
ለመመዝገብ
መቅደስ ቀጸላ----0913006086
ኢሳያስ ባደግ-----0910454085
ሙሉቀን ----------
ማሙሽ ኡርጌሳ---

የሰንበት ት/ት ቤታችን ሕጻናት ክፍል ባሳለፍነው የክረምት ወራት ሲያስተምራቸው የቆዩትን በርካታ የክረምት ኮርስ ተማሪዎችን በዛሬው እለት ጳጒሜን 02/2016 ዓ.ም የደብራችን አስተዳዳሪ መልአከ ብርሃን አዕምሮ ምስጋናው እንዲሁም የተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦች በተገኙበት የምርቃት መርሐ ግብር አከናወነ።