የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.58K subscribers
6.08K photos
67 videos
60 files
1.7K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
ዛሬ በሰንበት ት/ቤታችን አዘጋጅነት በየወሩ በ16 የሚደረገው የአውደ ምህረት ጉባያችን ባማረና በደማቅ ሁኔታ ተከናውኗል

የደብራችን ስብከተ ወንጌል አገልጋይ በመምህር ዲ/ን አበበ ትምህርትና በወንድማችን ካሳሁን እሸቱ ሥነ ጽሑፍ ቀርቧል

ለወሩ ደግሞ ያድርሰን
በሰንበት ት/ቤታችን ሕጻናት ክፍል የተዘጋጀ መዝሙር በቅርብ ቀን ይጠብቁን
ቅዱስ ሚካኤል በኦሎምፒክ መንደር ነገሰ 🙏
=========
በትውልድ ኢትዮጽያዊ በዜግነት ባህሬናዊት የሆነችው እህታችን በ10ሺ ሜትር በ2ኛ ደረጃነት ጨርሳ የብር ሜዳሊያ ክብር በተቀዳጀችበት ቅጽበት

የኢዮር፣ የኤረር፣ የራማውን ልዑል፣ የዳንኤልን አጽናኝ፣ የሙሴ መሪ የሆነው ስለህዝብ ልጆች የሚቆመውን የኢዮር፣ የኤረር፣ የራማው ልዑል የቅዱሳን መላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እንዲህ በሞገስ እና በልእልና በኦሎምፒክ መንደር ክብሩን ገልጣለች።

// በአንዲት ቅድስት ቤተክስቲያን እናምናለን //
ማስታወቂያ
👉የምዝገባው ቀን እስከ ነሐሴ 9 ድረስ ነው። በሥልጠናው ላይ እነዚህ የተመለመሉ አባላትና መሠልጠን የሚፈልጉ አባላት በሙሉ መሳተፍ ይችላሉ።
👉 ምዝገባው በጽ/ቤት የሚካሔድ ይሆናል
👉 ሥልጠናው በተገኙ አባላት ነሐሴ 10 ይጀምራል