የሰንበት ትምህርት ቤታችን ጽሕፈት ቤት ግንባታ ለመርዳት የምትፈልጉ እንዲሁም በጎ ነገርን ማድረግ ፈልገው አስታዋሽ የሚፈልጉ በስራ ቦታችን ወይም በምንኖርበትም አካባቢ ዕርዳታን በዚህ በጠቀስነው አካውንትን ብቻ መጠቀም ገንዘብ ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ
1- 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
👉 ሂሳብ ቁጥር = 1000375969533
👉 የሂሳቡ ባለቤቶች = ደረጄ ኤቢሳ &/or አለማየሁ ዳዊት &/or ሩት ሞገስ
2- 👉 አቢሲኒያ ባንክ
👉 ሂሳብ ቁጥር = 38665669
👉 የሂሳቡ ባለቤቶች = ደረጄ ኤቢሳ &/or አለማየሁ ዳዊት &/or ሩት ሞገስ
3- 👉 ዳሽን ባንክ
👉 ሂሳብ ቁጥር = 5128193025011
👉 የሂሳቡ ባለቤቶች = ደረጄ ኤቢሳ &/or አለማየሁ ዳዊት &/or ሩት ሞገስ
ስለምታደርጉልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

ዛሬ በሰንበት ት/ቤታችን አዘጋጅነት በየወሩ በ16 የሚደረገው የአውደ ምህረት ጉባያችን ባማረና በደማቅ ሁኔታ ተከናውኗል
የደብራችን ስብከተ ወንጌል አገልጋይ በመምህር ዲ/ን አበበ ትምህርትና በወንድማችን ካሳሁን እሸቱ ሥነ ጽሑፍ ቀርቧል
ለወሩ ደግሞ ያድርሰን
የደብራችን ስብከተ ወንጌል አገልጋይ በመምህር ዲ/ን አበበ ትምህርትና በወንድማችን ካሳሁን እሸቱ ሥነ ጽሑፍ ቀርቧል
ለወሩ ደግሞ ያድርሰን
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘቀዳሚት ሰንበት
Audio Converter
Audio የውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
ቅዱስ ሚካኤል በኦሎምፒክ መንደር ነገሰ 🙏
=========
በትውልድ ኢትዮጽያዊ በዜግነት ባህሬናዊት የሆነችው እህታችን በ10ሺ ሜትር በ2ኛ ደረጃነት ጨርሳ የብር ሜዳሊያ ክብር በተቀዳጀችበት ቅጽበት
የኢዮር፣ የኤረር፣ የራማውን ልዑል፣ የዳንኤልን አጽናኝ፣ የሙሴ መሪ የሆነው ስለህዝብ ልጆች የሚቆመውን የኢዮር፣ የኤረር፣ የራማው ልዑል የቅዱሳን መላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እንዲህ በሞገስ እና በልእልና በኦሎምፒክ መንደር ክብሩን ገልጣለች።
// በአንዲት ቅድስት ቤተክስቲያን እናምናለን //

ውዳሴ_ማርያም_ትርጓሜ_ዘቀዳሚት_ሰንበት.pdf
4.3 MB
PDF የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘእሑድ.pdf
5.6 MB
PDF የእሁድ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
"የሰኞ ውዳሴ ማርያም አንድምታ"
ዝማሬ ዳዊት On Telegram
በድምጽ የሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘሰኑይ.pdf
7.9 MB
PDF የሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
ውዳሴ_ማርያም_አንድምታ__ትርጓሜ_ዘሰሉስ
Audio Converter
በድምጽ የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
ውዳሴ ማርያም ዘሠሉስ.pdf
12.6 MB
PDF የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
የረቡዕ_ውዳሴ_ማርያም_ትርጋሜ_ውዳሴ_ማርያም_ዘረቡዕ_ትርጓሜ ሊቀ_ጉባኤ_ጌታሁን_ድምፀ
Audio Converter
በድምጽ የረቡዕ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘረቡዕ.pdf
9 MB
PDF የረቡዕ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
ማስታወቂያ
👉የምዝገባው ቀን እስከ ነሐሴ 9 ድረስ ነው። በሥልጠናው ላይ እነዚህ የተመለመሉ አባላትና መሠልጠን የሚፈልጉ አባላት በሙሉ መሳተፍ ይችላሉ።
👉 ምዝገባው በጽ/ቤት የሚካሔድ ይሆናል
👉 ሥልጠናው በተገኙ አባላት ነሐሴ 10 ይጀምራል
👉የምዝገባው ቀን እስከ ነሐሴ 9 ድረስ ነው። በሥልጠናው ላይ እነዚህ የተመለመሉ አባላትና መሠልጠን የሚፈልጉ አባላት በሙሉ መሳተፍ ይችላሉ።
👉 ምዝገባው በጽ/ቤት የሚካሔድ ይሆናል
👉 ሥልጠናው በተገኙ አባላት ነሐሴ 10 ይጀምራል